@m7rwly: #هارون_الرشيد صوره نادره لمجلسه

M7rwly
M7rwly
Open In TikTok:
Region: KW
Friday 18 April 2025 01:19:15 GMT
4787
67
3
8

Music

Download

Comments

m7rwly
M7rwly :
#مجلس_هارون_الرشيد
2025-04-18 01:33:10
0
ali212hadi
ali22122hadi :
🥰
2025-04-21 17:13:51
0
user5780053081612
بشير قايد :
🥰
2025-05-12 23:40:45
0
To see more videos from user @m7rwly, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🌱ደግነት እና መልካምነት የሚለካው በሚያመጣው ውጤት ብቻ ሳይሆን ድርጊቱ ከተፈፀመበት መንገድ ወይም መንፈስ ብቻ ነውና በልባችን በጎ በጎውን እናስብ፣መልካም ይሁን ተግባራችን።በጎ ሃሳብ ውጤት እንኳን ባይኖረው እንደ እንቁ ያበራል።መጥፎውን እየተውን መልካሙን ብንሰራ ጥሩ ነው። ማንኛውም ድርጊት በሃሳብ ይፀነሳል፣በንግግር ይረገዛል፣በተግባር ይወለዳል፣በስሜት እንደ ዘር ይዘራል መልሰንም ፍሬውን እንሰበስባለን።  🌱የሰው ልጅ ሁለት አይነት ፈቀዶች አሉት።እነሱም የስጋና የነፍስ ፈቃድ ናቸው። ሁለቱ ፈቃዶች ተግባብተው ካልኖሩ የሰው ልጅ በራሱ ፈቃድ ላይ አስመሳይ ይሆናል።ብዙ ጊዜ አስተውለን ካየን ማልቅስ እንፈልጋለን ነገር ግን ፈገግ እንላለን።ዝም ማለት እንፈልጋለን ነገር ግን እናወራለን።ደህና እንደሆን እናስመስላለን ነገር ግን ደብሮናል፤ደስተኛ እንደሆን እናስመስላለን ነገር ግን ከፍቶናል፤ዘና እንዳልን እናስመስላለን ነገር ግን ጨንቆናል።መልካም መሆን እንፈልጋለን ነገር ግን ክፉ ተግባራችን ይፈትነናል፣ እውነት መናገር እንፈልጋለን ነገር ግን ውሸት አስሮ ይዞናል።  🌱ህይወት ብዙ ነገር ታስተምረናለች  መቻልን፣ወድቆ መነሳትን፣አልቅሶ መሳቅን፣አግኝቶ ማጣትን፣ወዶ መለየትን፣ፈልጎ አለማግኘት፣ሁሉንም ከባድ ነገር ሲጀመር የሚያቅተን የማንችለው የማይረሳ መስሎ ይታየናል ነገር ግን የሆነ ቀን ቀስ በቀስ የተቀደደው ገፅ በአዲስ ገፆች እየተተካ ያዘንበትና ልባችንን የሰበረው ታሪክ በእርሳስ እንደተፃፈና በላጲስ እንደሚጠፋ ፅሁፍ ሙልጭ ሲልልን እናስተውላለን።አንድ ቀን ላይም የማንንም እጅ ሳንይዝ ራሳችንን ደስተኛ ሆነን እናገኘዋለን። 🌱እግዚአብሔር  ከሁሉ ነገር በላይ ነው።ዛሬ ላይ በተለያዩ የሕይወት ውጣ ውረዶች ውስጥ እያለፍን ሊሆን ይችላል።ነገር ግን እመኑኝ በእግዚአብሔር ታምነን በትዕግስት ይሄን ጊዜ ካሳለፍን የእርሱ ጊዜ ስትመጣ እርሱ በየሄድንበት ሁሉ ሞገስ ይሆነናል:: የነካነውን ሁሉ ይባርክልናል ከራሳችን አልፈን ለብዙዎች የምንተርፍ ያደርገናል።የመመስገኛው ምክንያትም እንሆናለን:: 🌱እግዚአብሔር ሆይ ከእድሜየ ጋር የማስተውልበት ጥበብን አድለኝ።ዕድሜ ጊዜን ይሰጣል አንተ ግን ጥበብን ታድላለህ። እኔ በእድሜየ  ትንሽ ብሆንም በመንፈስ  መብሰልን ግን አንተ ታድላለህ። አለም በጩኃት የምትፈልገውን ሰላም አንተ በፀጥታና  በእምነት  መያዝ መቻልን ትሰጣለህ።  ✅እድሜ  ልምድ  እንጂ  ልብ  አይሰጥም  ልብን  የሚሰጥና የሚያሳድግ  ግን  እግዚአብሔር   ብቻ  ነው። አንተ የለለህበት እውቀትም ሆነ ጥበብ ከንቱ ነው በልቤ ውስጥ ያንተ ፍቅር ይሙላ። በሀሳቤም ሆነ በተግባሬ በጎነትና ቅንነትን ከመስጠት ባህሪ ጋር አድለኝ አሜን🙏🏾 🤌🏾 ይጠቅማል ካላችሁ ሸር አድርጉት አመሰግናለሁ 🫶🏾 እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏እግዚአብሔር ብርሃኔና-መድሃኒቴ ነው።

About