@shamibel.shebelaw: #yene wude enate nurilg 🙏 🥰 🙏@sami men @Kaleb king @ጋዛው ጊዜ የለኚም ለዉሳኔ #habeshatiktok

shamibel Big boss
shamibel Big boss
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 18 April 2025 15:08:14 GMT
5388866
192222
3849
12312

Music

Download

Comments

shamibel.shebelaw
shamibel Big boss :
ካሜንት ምታነብ ሁሉ እናታችሁ በስላም በጤና ሽ አመት ትኑርላችሁ 🙏🙏🙏🥰
2025-04-18 15:35:40
5694
yebiyebichu
Efuye Gela 🇪🇹🇪🇹 :
እናት እንዲህ አታረግም 🤣❤️አከራይ ከሆኑ ብሩን በቀኑ ክፈል Bro🤔🤔🤔
2025-04-18 21:01:57
2044
nimona0910101010gmail.co
papa :
ምንም የተማርኩበት ነገር የለም ብሮ ጨዋታ ቀይር
2025-04-18 16:38:40
3035
destino1212
Dddddddd12 :
መልእክቱ እናትህ ምንም ብታረግህ በዚህ ኣለም ተወዳዳሪ የሌላት እናትህ ናት🙏🙏🙏 ክብር ለእናቶች❤❤❤
2025-04-18 18:49:24
2135
bruke223
BURA💥 :
እናታችሁ ሺ አመት ትኑር🙏
2025-04-19 10:02:26
1634
happyymira
selina🦋19 :
ማዘርዬ ደሞ እያበዙት ነው
2025-04-18 17:33:53
434
anuwe93
Anwar :
ከዚህ ምንድነው አምንማረዉ ወንድም..... ትርጉም ያለው ቪዲዮ ብሰራ emkrhalehu....
2025-04-18 15:14:29
130
habtamu.argaw0
Habtamu Argaw :
ይሔ መጨማለቅ እንጂ ከናት ፍቅር ጋር አይገናኝም
2025-04-21 10:12:02
57
yimam.yimer5
Yimam yimer :
የልጁ ለእናቱ ያለውን ክብር ይገልፃል እንዲህ ምን ነገር ብታጠፍም እንኳን ለእናትህ ያለህን ክብር በዚህ አግባብ መግለፅህ ድስ ይላል እድሜ ይርዘም
2025-04-21 17:10:33
5
liyo_39
melkol_19 :
ግን እሷ ናት ምታጥበው 🥺
2025-04-19 11:33:58
9
tme2292
kya :
tilayale💕💕💕 enate nurileni❤️
2025-04-19 08:10:27
5
reddevill21
Red Devill :
የእናት ፍቅር እና ክብርን ለማሳየት ግዴታ መቆሸሽ አያሰፈልግም
2025-04-20 15:07:28
8
anmut.ayalsew
ያአባይ ዳር ቄጠማ :
ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪
2025-04-18 20:09:51
7
user4047671161359
CITY BOY ⛵ :
ማን እንደናት 🥰🥰🥰🥺🥺
2025-04-19 01:56:18
5
sosibintm
sosi🦋 :
የኛ ዶሮ ትዝ አለችኝ 😂😂
2025-04-19 08:11:09
12
rodas.danat
rodas danat :
የትም እንዳይሄድባት ብላ ነው 🥰🥰🥰🥰
2025-04-21 05:05:56
8
misrakbelachew4
misa :
ምንድነው ትርጉሙ? ምንስ ያስተምራል☹️☹️
2025-04-19 09:05:56
8
talinyesuf
talin :
ምንም መልክት የለውም 😏
2025-04-19 12:51:00
5
fikaduabera292
♎️ libra ♎️ :
ትርጉሙ አልገባኝም 🤔🤔🤔🤔🤔🤔
2025-04-19 03:32:45
11
bura.man383
cr7🤑 :
ለእናት ደስታይገባታል መቼም እዳይከፍት mom🥺
2025-04-20 07:19:22
12
mikelove193
mikelove193 :
የታባህ ለትሄድ ነው አብሬን እንውላለን ብላ እኮ ኘው ማዘረ ❤❤❤❤
2025-04-18 16:35:05
33
lele2334567887555
zz :
ምነው በዚ ልክ🤔
2025-04-18 19:48:47
36
wube.berehae8
wube berehae8 :
እረ ማዘር ይደብራል አይኑ ውስጥ ይገባል አሁን ቢታፈን ኡኡ ለማለት ነው
2025-04-19 17:27:18
8
wwjerr
Jerry :
እናት ምንም ብታደርግም እናት እናት ናት
2025-04-18 19:36:14
15
mati.man60
𝙢𝙖𝙩𝙞 𝙮𝙚▿ ⓔⓝⓐⓣⓤ💒💝 :
ውበት እናት ናት🥰🙏
2025-04-19 07:05:18
5
To see more videos from user @shamibel.shebelaw, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About