@seye_7777: #ቂቤ አነጣጠር#fypシ゚ #foruyou #viral_video #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok

Seble's Kitchen
Seble's Kitchen
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 19 April 2025 05:38:01 GMT
365518
8102
250
643

Music

Download

Comments

tes_nimnim00
Lina Seman :
ሰብሊዬ በጣም ነው ምወድሽ ገን ኮሪማ ነጭ አዝሙድ ጥቁር አዝሙድ ኮሰረት አርገሽ ሞክሪው የጉራጌ ቄቤ አነጣጠር ነው
2025-04-19 14:48:59
152
serkalem.shibeshi
serku :
ኮሰረት ሊወጣ ሲል ቢጨመር ጥሩ ነው እንዳይመርብን ውዴ ሌላው ትንሽ አብሽ ዝንጅብል ሁለት ቦታ ሰንጥቀን መጨመርም ይቻላል
2025-04-19 10:07:26
17
zinuakiya1
የማርያም ልጅ 527 :
ቅቤ የሚነጎረው ወተት ውሃው እንዲወጣ ነው መጨረሻ ላይ ቆሻሻውን ካየሽው በዝቷል ብታነጉሪው ቅመሙ ብቻ ነው የሚወጣው 🥰
2025-04-19 08:01:05
18
jitukooo
Gaaddo Tesfaye ??? :
eree ye welega 1 degnnew💯💯💯
2025-04-19 09:33:58
47
2413165824.com
ነስሪ የማሂር እናት :
ሰብሊ የሙያ እናት 💖 💖 💖 እኔ ለጋ ስለሆነ የማነጥረዉ መንተክተክ ሲጀምር ትንሽ ጨዉ እጨምራለሁ አረፋዉ በቶሎ እንዲከትልኝ እንዳያርብኝ ማለት ነዉ
2025-04-19 06:25:20
8
kidy635
kidy :
ye sheno ager kibe the taste is different. very tasty
2025-04-19 06:32:31
17
mimomo024
ሚሞ :
እውነት ነው የሸኖቅቤ የተለየ ቴስት መው ያልው
2025-04-19 16:57:50
2
kidohabeshagirl
Kido Habesha 🇪🇹🇪🇹 :
ማንጎር አሪፊ ነው ቆሻሻው ከቅቢው ጋር በሰሎ ከሚውጣ ቀድሞ ቢውጣ ባይ ነኝ💪💪💪
2025-04-19 15:54:58
11
mieraf02
Mieraf Ye Selam :
ሰብሊ ማሩ ዛሬ ደርሶኛል አዳማ ያልኩሽ ነኝ በጣኣኣኣኣም ቆንጆ ቆንጆ ማር ነው አመሰግናለሁ ልመሰክር ብዬ ነው በቅቤ ቪዲዮ ስለማር የማወራው 😁
2025-04-19 08:44:10
3
bar1am2ba3
luna :
ለ2kg ምን ያህል ኮረሪማ እንጠቀማለን?
2025-04-19 14:53:37
1
zionandbine
ፂዬን and ቢኒ :
ye arsi kibe mokriw eski🥰🥰
2025-04-19 08:21:14
3
emukassa2
emukassa2 :
እኔ ግን በጣም ትንሽ ቁንጣሪ ነጭ አዝሙድ
2025-05-20 11:42:56
2
user2969608002355
Halima Ibrahim :
የሸኖ ቅቤ 1ኛ ነው
2025-04-19 07:05:57
11
user740739188432
T.Y :
እኔም ኮረሪማና ኮሰረት ነው የምጠቀመው
2025-04-20 21:16:36
1
yodittamirat
Yodit Tamirat :
በሁለቱ ብቻ ምታነጥሪ ከሆነ እርጥብ ኮሰረት ተጠቀሚ በሁለቱም ብቻም ግሩም ነው
2025-09-28 12:42:23
2
bati.bati91
beti. :
1.,ሙያ,ለመድኩ.ከምር
2025-05-02 23:35:50
2
lulu9452
Ľẽÿũ 🎀 :
የጎንደር ቅቤ አንደኛ
2025-04-19 14:52:19
2
kidy635
kidy :
sheno is the best
2025-04-19 06:30:43
4
emanda412
EMANDA :
እኔ ሳነጥር የምጠቀመው ቅመም ጥቁር አዝሙድ አብሽ ነጭ አዝሙድ ኮረሪማ ነው
2025-06-15 05:52:45
2
t.d8889
T.D :
የአርሲን የሚያክል የለም
2025-04-19 15:06:21
2
user4119509263084
user4119509263084 :
ሰብልዪ! ሁሌ ተከታይሽ ነኝ። ሆኖም ቅቤ ሲነጠር, ቢኖገር ጥሩ ነው ባይነጎርም ችግር የለውም እሳቱ ግን በትንሽ እሳት ሳይበዛ ረጋ ባለ መሆን አለበት እንደወጥ እየተንተከተከ እየተማሰለ መሆን የለበትም ቢቻል በትንሽ ክሰል / ጋዙን/ ቀንሰን ሲሆን በመጨረሻ ነጭአዝሙድ ጥቁር አዝሙድና አብሽ ተፈጭቶ ቢገባ ።🙏
2025-05-21 12:15:02
0
ma_praise
ማህሌት ✝️🎼 :
This is how i do and like it.😍
2025-04-19 08:54:26
3
sarina23635
sarina2363 :
ምርጥ ንፁህ ለጋ ቅቤ አለኝ ከቀመሱት ከሱ ውጪ አትመገቡም
2025-08-31 09:30:14
1
user8464058811501
Gig/M :
ቅቤ የአርሲ ነው አንደኛ🥰🥰🥰
2025-04-19 23:16:40
1
hiwot25
Hiwot Ye Askale :
ከየት ገዛሽው በናትሽ እኔ አጣሁ የሸኖ አዲስ ውስጥ
2025-04-19 08:12:38
1
To see more videos from user @seye_7777, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About