@day_2_day_living: Replying to @user1231712457463

day_2_day_living
day_2_day_living
Open In TikTok:
Region: KW
Saturday 19 April 2025 20:55:45 GMT
3627374
81343
2275
8274

Music

Download

Comments

anina413
Amina 🧕📿📖 :
የወደፊትባሌ ፈጣሪ ይርዳህ ምክንያቱም አድም አላውቅም
2025-04-19 22:23:36
185
birabirhan5
የአቤሜሌክ :
እውነተኛ ዱለት ይሄ ነው
2025-04-20 03:52:35
361
dkt.4jc
Daniel kifle Telila 🇪🇹🇪🇺 :
My Message to all ladies. make her your ROLE MODEL ✨ OF BEING MOM & GRACEFUL WIFE✨
2025-04-19 21:26:24
133
lovle080
ሳሮና (ሳራ)⚡⚡⚡⚡ :
እኔ ሚገርመኝ አስተሳሰብ ሞያ መልክ ሁሉንም ይዘሽ የተወለድሽ አንችን አየሁ🙏🙏🙏
2025-04-19 21:17:07
320
azeb.arega
Azeb Arega :
አንጀት አይገባም እና በዛላይ ጨጓራዉ አልተፈቀፈቀም ሲቀጥል ሁሉም ነገር ደቀቅ ተደርጎ ቢከተፍ ጥሩ ነዉ 😳
2025-04-20 14:21:59
42
elikalafe
🦢Kal🦋 :
የጨጋራው ፀጉር ለብ ባለ ውሃ እያደረግሽ ፋቂው የጠቆረው ለዛ ነው ሌላው ቆንጆ ነው
2025-04-20 10:08:54
106
user1882416357872sfsfs
🍫bent Ba Ba 💐🍭 :
ካንች ባላቅም ጠቁሮብሻል ብትመልጭው ጨጎራው ነው እሚባለው ከበሠለ ቡሀላ ያምር ነበር መሽአላ ብያለሁ🥰
2025-04-19 21:24:45
58
humanity2040
OSAM :
ሴቶች የምታውቁት መኮመት አይደል በሉ ተንጋጉ😂
2025-04-20 05:35:47
10
user98540675872064
Tihtna :
እኔ እስከማቀዉ ትክክለኛ የናቶቻችን አሰራር እናቴን አስታወሽኝ የአዲስ አበባ ሰዉ ቀይ ስጋ እየፈጨ ዱለት ይላል
2025-04-20 16:12:28
40
user2973158193576selam
ሠላም ለሀገሬ🙏🇪🇹l✨🇦🇪💖 :
በጣም በለሙያ ነሽ❤❤ግን ጨጓረ ገፋለ ተደርጎ ይላጥና ነጩ ክፍል ብቻ ነው ምገበው፥
2025-04-20 11:29:54
19
semirasemira59
semira semira :
በጣም አዲካሚ ሥራማለት ዱለት መሥራትነዉ🥰
2025-04-19 21:23:45
38
bezalove172
bethel 💞💕💗 :
your husband is the luckiest person 💓 happy Easter 😊
2025-04-20 00:44:25
19
r363401
‘Rህመት✝️🤍🇪🇹 :
ዱለት በጣም ነው እምወደው ፈጣሪ አንድ ቀን ለመብላት ያብቃኝ🥹
2025-04-20 05:45:24
24
user13965806se
susu ሳቂታዋ 🙄😂✌️♥️ :
መስራት ችግር የለብኝም እሰራዋለሁ ግን መቼም አልበላውም አሎድም 🥹🙄🙄🙄
2025-04-20 10:27:11
8
elife7131
elife :
በጣም ጥሩ ነው እህቴ በነገራችን ላይ ለኮሜቶች ጥያቄ አለኝ የጨጓራ ፀጉሩ ለምን ይፋቃል ዋናው ጥቅሙ ጥለን ምኑን ነው የምንመገበው ከኛ የሚጠበቀው በደንብ ማጠብ ነው ጨጓራን ጨጓራ የሚያስብለው ፀጉሩን ነው እንዳትፍቁት
2025-04-20 11:33:13
11
iamsorry119
ጥሩ ስራ ስንቅ ነው😍 :
ዱለት ሲበሉት ነውጅ ሲሰሩት አድካሚ ነው🥰🥰
2025-04-20 08:47:53
15
teshale.kilato
Teshale Kilato :
አሠራርሽን አይቼ እናቴን አስታወስሽኝ
2025-04-20 10:31:37
5
dagitatatto
Dagitattoo🇪🇷 :
Nara Smith nay habesha🥰
2025-04-19 21:05:49
11
tesfaye.ermiyas8
Tesfaye Ermiyas :
አንጀት መበላት ከጀመረ ነው ሰው የተጨካከነው!!
2025-04-21 19:34:19
6
user61763343
ማክቤል መኮነን :
ከ 9 ሳአት በፍት ከታረደ ጾምን ሽረሽዋል
2025-04-20 01:41:11
9
dave20236
Dave :
Role model for new generation!
2025-04-19 23:11:34
7
sophie55251
Sophie :
in this point only Amharha pples knows how to prepare " Doulet " it's undiscutabl ‼️💯
2025-04-20 00:23:48
27
zeyinebaawela
አላህ ወኪል :
እደኔ ይሄን ምግብ የሚወድ አቤት በሉኝ 🥰🥰🥰
2025-08-30 06:40:35
3
maseeye_
hacker :
ba,ay qofay qalaty😳😳
2025-05-21 05:55:04
0
dabala.ayyala
M/K :
ዋው ሀገሬ ሠለምሽ ይብዘ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-04-21 16:30:35
2
To see more videos from user @day_2_day_living, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About