@nahommedia: መለስ ዜናዊ#ኢትዮጵያ🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹 #ethiopian #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #ኢት #አዲስአበባ #ኢትዮጵያንቲክቶክ #ethiopiaprank #ኢትዮጵያ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ #ethiopiafunnytiktok #ethiopia

Nahom Media
Nahom Media
Open In TikTok:
Region: CZ
Sunday 20 April 2025 14:49:58 GMT
664000
24778
478
3554

Music

Download

Comments

mesut.ozil043
Mesut ozil :
ተው ተባለች እምቢ አለች ዱዐ ተደረገባት ተሰቃይታ መረሸች😭
2025-04-22 14:25:07
161
mahletot
@Ⓜahle✝🇪🇹🇮🇱 :
መለስ የማሜን ጉድ ሳትሰማ 😭😭😭😭
2025-04-22 05:09:30
89
mihret470
don't give 🆙 :
my hero ❤
2025-06-21 21:03:36
0
eliyasabdurahman
Eliyas Abdurahman :
አገሪቷን በብሄር ከፋፍሎ ወደቡን ሽጦ የሞተ
2025-04-20 19:08:05
35
mame1648
Musab :
መልዬ እኖድሀለን
2025-04-20 21:20:05
77
yarebi88
عبد الباسيط :
ይሄ ነው እውነቱ ውሀብያ መጤነው
2025-04-24 09:30:40
3
user6183742483068
ጋዳፊ :
እኔ ሙስሊም ነኚ ግን መለስ ትክክለኛ እና ሀቀኛ መሪ ነው
2025-04-21 12:03:28
155
fffff00f
አቡ ሂክማ محمد مبارك :
መልካም ሲኦል ገለቴ
2025-04-20 19:48:03
32
fiqirsh.new.yegodagn
ያ ረቢ 🤲🤲🤲🤲🤲 :
ምን አለበት እኔ ሙቼ አንተህ ብትኖር
2025-05-07 10:53:46
5
amkelifa
Yareb Amana :
Allah kebrih lay esat yabkilibih moslimochin kefaflo hede
2025-04-21 11:03:24
6
user2262390745251
user2262390745251 :
ጠቅላዩ የተሳሳተው ከዚህ ንግግር በኋላ ነው ኢስላም የነካ የለውም በረካ
2025-04-20 20:14:47
24
yonasdil
user5353815393750 :
" የኢትዮጵያ ህዝብ ሾርት ሚሞሪ ነው "መለስን ያመሰግናል አገሪቱን የብሄር አዙሪት ውስጥ ከቶ በደም አበላ ያሳጠባት ከይሲ
2025-04-21 06:00:40
96
habte.yirga1
🅜🅡.🅛🅞🅝🅛🅔🅨 :
Dr Abiy kezi Temar please 🥺
2025-04-21 22:34:15
0
seid.yimer07
Seid Yimer :
ትክክል አንተ ትለይለህ
2025-04-21 04:17:35
59
yosefwerknesh
yosefwerknesh :
አሁን ደሞ ከሰለፊ እና ከአባሽ አልፈው ከ10 በላይ ሆነዋል የአረብ አገር የ business ተቋም ሆነዋል
2025-04-21 20:38:40
5
deltatango10
Dereje Tesfaye :
The man of Principle.
2025-05-23 13:05:38
4
bariie4
ኣሞራይ🇻🇳 :
ያንተን መልካምነት የኢ/ያ ህዝብ አሁን ሊገለጥለት እየጀመረ ነው አንተ ጀግና መሪ ነብስህን ይማረው🙏😥
2025-04-20 18:44:37
34
fasika.meretu
fasika mehret :
ሰውች በእንድ እንስማማ እና እዛው ከመቃብር እዳለይምራን መልስ እውነቴነው ምንምእንኳን አማራነቴን የሚጉዳነገር ቢአረግም ግን አስተዋመሪነበር
2025-04-21 08:07:15
7
rich.sweet1
Rich sweet pastry :
የፈለጋችሁትን በሉ እየሱስ ዐ.ሰ የአሏህ መልእክተኛ ነው.
2025-04-22 07:06:14
147
adiam.gm
Adiam GM :
አሁንማ ከእርስበርሳቸው መባለት አልፈው ለክርስቲያኖችም ፈተና እየሆኑ ነው😭😭😭
2025-04-21 13:13:27
1
madinamadina088
>Ⓜነኝ"የረሱል አማና🇵🇸የወሎዎ ንግስት💫 :
አይመሌ አተነህለካ የከፋፈልከን
2025-04-22 20:32:15
2
befirdu5
ያዶት ንማጀ :
ጉድ እኮ ነው😳
2025-08-08 10:43:03
1
ahmedseid468
Ahmedin ዘ_ብሔረ ወሎ :
እኛ ከልክሉ አላልንም በግድ ለምን እንደዩሀንስ ለምን ታስጠምቀናለህ ነው ያልነው
2025-06-07 04:51:42
0
gebreabo
Gebre Abo :
በእምነት ስም የሚገቡ እኩይ አስተሳሰቦች ሀገር እያወደሙ መሆኑን መገንዘብ እንዴት ተሳነው? ተስኖት አይመስለኝም። ለጊዜው አህባሽዝም በኢህአዴግ ተፈላጊ አስተሳሰብ ስለነበር ነው።
2025-06-13 23:52:32
0
magi38094
@magi :
ቅመም
2025-06-11 06:34:01
2
To see more videos from user @nahommedia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About