@muzzika7: Eden ayesheshm - Kana Jams full performnace #habesha #ethiopia #kanajams #music #viralvedio #music #muziቃ #habeshatiktok #ethiopiatiktok #edenaysheshem #ferateba #ethio

Muziቃ
Muziቃ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 21 April 2025 07:40:06 GMT
2088008
91264
1553
15798

Music

Download

Comments

brook.sami
Brook Sami :
ይኼኔ የጼንጤ መዝሙር መስሎት አይኑን የጨፈነ ይኖራል እኮ
2025-04-21 22:33:21
805
dayt751
dayt751 :
ከዘፈኗ ባለቤት ከሀመልማል ከፍ አርግታ ነው የተጫወተችው የምር ኤደን ትችላለች🙏
2025-04-21 11:28:28
815
tuber773
ልዩ ታፒሴሪ & ዲኮር :
ሚሪንዳ የሆነ ድምፅ😮
2025-04-21 13:56:32
571
dj_yaya_wedding
ያይዋ🇪🇹⏯ :
የሚነዝር ብቃት 🔥 ዳጊ(ባንዱ) ገራሚ ነው🔥
2025-04-21 11:32:33
200
adisbruk
Adis Bruk :
ጀግና ነሽ ምንም ነገር ስትሰሪ ያምርብሻል
2025-04-21 10:17:33
94
mahletabay16
Mahlet Abay :
ራቆታሞቹ ተማሩ ከዚች እህት!
2025-05-12 16:22:54
36
seyamans
seya music 🎤 🎤 🎹 🎸 🎹 :
በስመአብ ሳውንድ ጠላሁኝ!!! ዳግማዊ አሊ ካለኮ ሙዚቃ ነብስ ይኖራታል ኤዱዬም ግን የግልሽ አድናቂ መሆኔ የማይካድ ሀቅ ነው ኑሪልኝ my sis
2025-04-21 10:41:13
59
hawicris
Hዌteን :
🥰🥰🥰ውበት + ውብ ድምፅ + እርጋታ +...=በራሷ የምትተማመን ቆንጆ ኢትዮጵያዊት 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-04-23 04:59:10
78
user3418381272910
user3418381272910 :
እንደኔ 10ጊዜ የደጋገመው
2025-04-23 07:41:19
81
helensolomon021
𝓱𝓮𝓵𝓮𝓷o :
እነዛ በየክለቡ በቂጣቸው ሚዘፍኑ ሴቶች ለምን ከሷ አያዩም ስርዓት ይዞ መዝፈን እንደሚቻል...
2025-04-21 16:48:33
88
weitu7343
weitu :
በራሷ ቀለምና ውበት የመጣች ድንቅ ልጅ የሚገርም ብቃት አንደኛ ከምር👍👍👍👍👍👍👍
2025-04-21 11:48:56
63
anu.zemzem
💚አኑቲ💛 ሸገር❤️ :
የአለባበስ ስርዓት 1ኛ🙏
2025-04-21 21:57:53
54
gezish_21
𝗚𝗘𝗭𝗜𝗦𝗛 ♐ መድፈኛው ⚪️🔴 :
ድምፅ ና ውበት 😳🥰
2025-04-22 03:01:48
33
mwmw84764
life :
የሴት ልጅ ውበቷ ቀሚስና እርጋታ
2025-04-27 11:47:35
18
father.of.elbeela
every thing is God willing :
ምርጥ ብቃት ከመልካም ስብዕና ጋር
2025-04-22 05:54:10
24
senait906
ያቺ ሴት እኔ ነኝ :
ይቺ ልጅ ስርአቷ
2025-04-28 11:56:07
10
abdejimmaa.tiktok.com
𝔸𝕓𝕕𝕖𝕖 𝕛𝕚𝕞𝕞𝕒 🫡🇪🇹🤔 :
1አንደኛ ናት ሚትሉ ብቻ በ like 💯
2025-05-24 07:15:02
6
www.com.ethiopia
user@1234 :
Sitamr yene derbaba 🥰
2025-05-03 16:55:19
8
kedirabadir3
kedir Abadir :
ቤዝ ጊታሪስቱ ዳግማዊ አሊ መስሎኝ ነበረ
2025-04-21 10:07:09
143
tesfeshe001
tesfaye_inspires :
ሥርዓት !!
2025-05-04 08:52:15
6
hislover134
Abigiya😍 :
ድምጽ ከነ ሙሉ ሴትነት እርጋታዋ👌❤️
2025-04-21 20:00:06
12
nuniye43
mwd75 :
በቃ ስለዚህች ልጅ በፅሁፍ መግለፅ ስለማልችል ጊዜ ስጡኝ ከተፈጥሮ ልማከር።
2025-04-23 10:10:30
9
esamibnasossa0
عصام Ebn Asossa :
👍ለጆሮ የሚሰማማ ድምፅ 💚💚
2025-04-22 13:30:57
5
fitseonlineshopping
Fitse Online Shopping :
ልቤም ከሃሳብ ራቀልኝ ጥርሴም ሳቅን አወቀልኝ በርታው ችግሬ ቀለል አለልኝ ከመከራተት አረፉ አይኖቼ ከመከራተት አረፍኩላችሁ👌👌👌
2025-04-21 13:34:11
26
meketruth
mekuanint Ewenetu :
የሚገርም ብቃት። መልኳም ፈገግታዋም ስራዋም ወርቅም ነው። በርቺ የኔ እህት❤❤❤
2025-04-22 10:59:10
14
To see more videos from user @muzzika7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About