Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@hiluaunas54: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #islamic_video #fouryou #vairal #fyrシ
🅽︎𝖆𝖇𝖚𝖙𝖎👑
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 22 April 2025 17:57:46 GMT
80136
6655
327
2230
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.34MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.56MB
)
Watermark .mp4 (
2.62MB
)
Music .mp3
Comments
Mohammed :
አላህ የሂዳያ ሰበባቸው ያድርግህ ወሂድ ልክ ብለሃል በተናገርናት እያንዳንዷ መጥፎ ቃል አላህ ፊት እንጠየቅበታለን ዳእዋ ማድረግ ካልቻልን ዝም ማለት አላህ ያግዝህ የኛ ጀግና ወንድም👍👍👍
2025-06-20 03:50:27
0
አልሀምዱሊላህ :
በአላህ 400 ብር ሙሉልኝ የቤት ኪራይ ጎሎብኝ ወላሂ ተጨነኩ 1ልጅ አለቺብኝ? ከፋኝ ወላሂ 1000303043757 Muhammed
2025-05-21 20:00:45
0
sunny,s :
በጣም ትክክል ሀሳብ ነው ወንድሜ ሁላችንም በስድብ ሳይሆን በተግባር ብንረዳቸዉ ነው የሚሻለው።
2025-04-22 19:08:05
382
🆁🅸🆈🅰🅳 ➛ :
የህ ነው ትክክለኛ ኢስላም በፍቅር ነው ሰውን መመለስ እምንችለው
2025-04-23 06:22:08
122
ABU HANAN :
በኡስታዝ ወሂድ ሀሳብ እስማማለሁ😭😭😭😭😭😭
2025-04-23 05:03:52
119
Humanity :
ብትራብ ይሻላታል እንዲ ከምትሆን
2025-04-23 03:19:42
18
fh :
አስታግፉረላሂ አስታግፉላሂ አስታግፉረላሂ አልተሳደብኩም ግን ያላየሁት እይታ ነው አላህ ይስጥልን ጥሩ ትምህርት ነው
2025-04-22 21:29:46
17
Edgam Tube :
ኡስታዝ ግን. . . መራቡ አይሻለም እንዴ? መጀመር ዳንሱና Tiktok ሳይመጣ የረዘቃት አላህ አይደል እንዴ?
2025-04-23 04:41:28
11
ተውሒድ ሚዲያ - Tewhid Media :
ስለስድብ የተናገረው 100% ትክክል ነው "እንጀራዬ ነው፥ ዳቦዬ ነው" የሚለው የሮዛ ነው ማናት ሰበብ ግን ሰበብ አይሆንም። ሶሃባዎች ነብዩም ሳይቀሩ፥ ሆዳቸው ላይ ድንጋይ እስኪያስሩ ድረስ፥ ረሃብ እስኪቀቅላቸው ድረስ ተሰቃይተዋል። ኢስላም ሲደላን የምንገባበት፥ ሲከፋን የምናወልቀው አይደለም።
2025-04-23 18:01:27
5
Halid Bezu :
ሀሳብን ያነሳከው ሰው ምን አገባን አኛ አነሱ ለሴቶቹ አርያ ናችው ወይም የሙስሊሙች ወክልና አለን ብለዎል :: አስልምናን የመንደር ወሬ አታድርገው የኛ አርያ ነብዩ ሙሀመድ ሰ.ወ መፀሀፋችን ቅዱስ ቁራን ነው ::አያገባቹም
2025-04-22 21:54:17
0
seid :
ወሂድ እዉነት ነዉ ሚናገረዉ
2025-04-23 09:07:48
3
Ashu "ዩሐንስ 8:54" :
እዉነት ነዉ ኡስታዝ ብሩ ባንተ አካዉንተ ይሰበሰባል😉
2025-04-23 02:51:10
6
ibrahimabrarshifa :
ምን አይነት ብስለት ነዉ ያደለህ? ማሻአላህ😍
2025-05-05 21:19:52
2
ABdushekur asslfy :
በሀራም የሚሰራ ገንዘብ ሀራም ነው።
2025-04-23 08:44:07
3
gaza gaza :
እሽ አካውንት ?
2025-04-22 19:03:46
2
Aadame :
አላህ ይጨምርልህ አንተኮ ውሥጤ ነህ
2025-04-24 06:29:31
1
megfu..❣️ :
dekmognal sleso mesmat hakika metfom nggr mesmat alfelgm truwum sleso...achch..sle sew anawra wellahi lemsalem bihon beka🤗..beatekalay sew anstachu msetut tmr..des aylegnm achr videoslehone yhunmalak
2025-04-23 04:36:55
1
የትምወርቅ የአላህ ባርያ :
ዑስታዝ ጀዛኩሙላህ
2025-04-23 09:47:55
1
🥷🏿pop💨smoke🚭 :
ሱብሀንአላህ አልሀምዱሊላሀ ላኢላሃኢለላህ አላሁአክበር
2025-04-23 16:46:38
2
haso908 :
Susan ALLAH gurbaan kun natii tolaa
2025-04-23 10:58:17
2
እርዳቴ ክላይ ነው :
🥰🥰🥰 ማሻአላህ ኡሰታዝ አላህ ይጠበቅህ
2025-04-22 20:39:44
2
seyfu 999 :
አለህ ይጠብቃው
2025-04-22 19:07:06
3
@A :
ኡስታዝዬ ሁሉም ሰው እኮ በወንጀል ገንዘብ ላግኝ ካለ ብዙ ሰው ወንጀል ላይ ይወድቃል ስድብ አግባብ ነው ብዬ ባለምንም።
2025-04-27 11:38:29
1
..,,.. :
አላሁ አክበር
2025-04-24 03:42:41
1
Hamass Ramadan :
ልክ ነህ 🖤
2025-04-23 07:30:55
1
mieraj ......... :
የሳዳት ከማል ተማሪ ነኝ ወንድም ወሂድ በሀሳብህ ተስማምቻለሁ
2025-05-12 13:46:13
1
TOFIK ቶፋ :
ትክክል ነህ ዑስታዝ ዋሂድ
2025-04-23 03:42:46
1
የሩህ ሰው🗣🌍🌙 :
ሲወለድ ተደስቼ ስሞት የማዝንለትጌታ ዬለኝም።❌ የኔ ጌታ ህያው የሆነ ድካም የሌላበት ሀያሉ አንድ☝️አላህ❤️ነው አልሃምዱሊላህ
2025-04-23 07:06:18
1
wiz :
ኡስታዝ ወሂድ ኡነቱነው እህታችን አደለችም ምክንያቷን ጠይቀን ማድረግ ያለብንን አድርገን ካለችበት በንገድ ማውጣት ኑው ያለብን
2025-05-20 18:34:17
1
user2484253955329 :
ሁሌ ማስበውን ተናገርክ
2025-04-23 12:51:26
1
@yitayal begizew :
ግሩም እይታነው ኡሥታዝ ወሒድ። አሉንጂ አንዳንድ ኡሥታዝ ተብዬ አባ ንፋው።
2025-04-22 21:48:21
1
Anwar Bahru :
@@yuti nass
2025-04-22 21:20:51
1
Lij Maru :
አቦ አሏህ ካለህ ነገር ጨምሮ ጨማምር ይስጥህ
2025-05-15 22:32:29
1
🥀اكرام🥀 :
ሱብሀነላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀ ኢለላህ አላሁ አክበር
2025-04-24 17:56:02
0
ቢላ የኢንሴኖ :
ልክ ብለሀል
2025-04-24 17:08:54
0
ሰዎች አትዋሹ :
ሰወች ቢሰጧት አላህ ካላለው ይበተናል ግን አጉል ምክር አንምከር ወንድሜ ግን ስድብን አልደግፍም ግን ተግሳፅ ያስፈልጋል
2025-04-23 13:45:56
0
Mohammed Tamam :
🥰
2025-12-06 17:12:02
0
R :
ክብር ከመሸጥ ዉጭ ሌላ ስራ ማነዌ የለም ያለው ስንት ከሱዋ የባሱ ኣሉ አለሀን የሚፈሩ ስራ የምጀምርበትን ብር አጥታ ነው ወሬ
2025-04-23 13:51:08
0
zizi flower 🥀🌹 :
welahi tekekl 🙏
2025-04-23 13:55:11
0
فجر الدين سرور :
ለምን አተለቅስላትም😜😜😜
2025-04-24 13:46:25
0
m /j :
🥰🥰🥰
2025-04-24 13:32:25
0
🌸Hikma🌸 :
🥰🥰🥰haq
2025-04-24 12:59:06
0
nany :
🥰🥰🥰ኡስታዛ
2025-04-24 11:43:38
0
s.... M..... :
እንሰማለን አንፈርድም🙄🙄🙄😳🤔🤔😠
2025-04-24 11:05:02
0
AF2997 :
ኡስታዝ ወሒድ ጥያቄ አለኝ>እነሱ በአላህ እርዝቅ ላይ ጥርጣሬ አላቸው እንዴ? እናቴን የማበላው ጨፍሬ ነው የሚሉት በሀራም ስራ ቤተሰቦቿን ከምታበላ በረሀብ ቢሞቱ ይሻላቸዋል።የአቡ ጊያስን ታሪክ አሰሟቸው ትልቅ ት/ት ያገኙበታል።
2025-04-24 10:49:01
0
saabir :
ወላሂ ሀሳቤን ነው የተናገርከው አላህ ያግራላት ሀላል ርዝቅም ይስጣት🥺🥺🥺
2025-04-24 10:31:30
0
fayselanbezi :
ወይ ጉድ ዘንድሮ የማንሰማዉ የለም አሀአ ክርስቲያን ለገአነም እሳት ነዉ እዴ የኛ ፃድቆች በርቱ
2025-04-24 18:18:48
0
✨️𓆩𝄽𝐏 ҉𝐚𝚂𝚂𝕖ɳ𝕘er𝄽𓆪ꪾ🌒 :
ሙስሊሞች በጣም አዘንኩኝ እናንተ እያላችሁ videoዬን እያስጠፉብኝ ነው copy link አድርጉልኝ followም አድርጉኝ🥺
2025-04-23 13:52:45
0
abdulkerim :
ታዲያ ሀረም ሰርታናዉ እንዴ ምታበለዉ ለንታ ረሱ ምክር የስፈልጋሀል
2025-04-24 05:18:54
0
To see more videos from user @hiluaunas54, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
حتى وإن ضاقت بك الأرض، باب الله واسع لا يُغلق أبداً. - - - - - #أمجد_سمير #تائب #التوبة #اطمئن
2 in 1 💥 Dressing b or Cabinet b ✨ For Order WhatsApp Now 0337-4747801👈 #fyp #foryou #dressing #cabinet #vanity
ya nd m hace reír 💔💔 #xyzbca #fyp #grupofrontera #viral #parati
#30ma #هەولیر_سلێمانی_دەهۆک_ڕانیه_کەرکوک #foruyou #fffffffffffyyyyyyyyyyypppppppppppp #account
maalin baafadha jette kkkkk@Sheikh Mahammad Zabuur @@Akram Habiibi_🌹 @Lammii motivation #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #oromotiktok❤️💚❤️ethiopiantiktok
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy