Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@yeabsra_1999: Kasanchis glass house waterfall #Brothersconstruction #artgallery #Glasshouse #waterfall #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viral #addissabeba
ye ab sra💎
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 24 April 2025 15:27:56 GMT
723402
30808
793
9970
Music
Download
No Watermark .mp4 (
7.97MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
7.93MB
)
Watermark .mp4 (
7.97MB
)
Music .mp3
Comments
millilano :
ዉሀ ወሩን ሙሉ የሌላት ሀገር እዚህ ሲፈስ ይውላል
2025-04-24 18:03:42
1395
yonas 11 :
ጥቅሙ ምድን ነው
2025-04-25 07:14:13
40
Home Finder In Addis Ababa :
እስኪ አፓርትመንት ግዙኝ 😭
2025-04-25 05:51:54
12
🅡🅐🅓🅘🅐 💦 :
ቢርበንም አድንቀናል👏
2025-04-25 03:54:05
1151
ሄላ thrift :
የአንድ አገር እድገት የሚለካው ቢያንስ ህዝቦች በምግብ እራሳቸውን ሲችሉ ነው ህዝብን አጎሳቁሎ ከተማን ማስጌጥ የማደግ ምልክት አደለም እነብልጭልጭ ብርቁ
2025-04-25 05:12:32
585
senorita :
ቆይ ለማን ነው እንደዚህ የሚሠራው🤔 ህዝቡ እንደሆነ ገጠር ገብቶ አልቋል😳😳
2025-04-25 14:48:22
90
አማራ ነኝ :
በባዶ ሆ ዴ ከወርቅ የተሰራ ልብስ ብለብስ አጌጥሁ ልባል ነው እዴ ?
2025-04-26 09:14:53
6
Jessica :
ውሀ በጀሪካን ለመቅዳት ስንት
2025-04-25 08:58:55
13
212121 :
ይሄ ውሀ ከህዝቡ ጉሮሮ ተነጥቆ እዚ ያፈሱታል ቦታውም ሰውን አፈናቅለው በደም በእንባ የተሰራ ነው ለህዝቡ ሳይሆን የተሰራው ለ አጋንንቱ ነው ለሰውማ ቢሆን ሰውን ገሎ አያፈናቅሉም ነበር
2025-04-25 20:45:03
5
Salim Alshugary :
Beauty without peace is meaningless
2025-04-25 06:24:41
11
ኩኩሹ ኮማች😉 :
እነ እትና ደሞ መተው ፎቶ ሲነሱ 😂
2025-04-24 16:54:14
140
SALSAWI :
ስንት አመት ስንመኘው የነበረ የፏፏቴ ችግራችን ተቀርፎ በማየታችን በጣም............................
2025-04-25 10:14:06
7
haymi :
አብቹ ይችላል 🥰🥰🥰
2025-04-25 07:25:13
9
dani asefa :
አመት ከአመት የሚጠጣ ውሀ በሳምንት እንኳን በማይገኝበት ሀገር ይሄን መስራት መቻል የሚያስደንቅ ሳይሆን የሚያሳዝን ነው ይሄኮ ከኑሯችን በዋላ ይደርሳል ማን ለፎቶ መነሻ ተቸገረ
2025-04-26 04:43:41
8
Alfulful :
በልማት ስም የቀዬውን ነዋሪ ውሀ ወደሌለበት ጥሎ እንዲህ ወጫወቻ ሆኖ ስታይ አድናቆቱ ወደ ቁጭት ይቀየራል
2025-04-25 11:20:32
9
Haron :
የምትጠጣው የላት....🤣🤣
2025-04-25 09:51:25
7
user7378139452339 :
ድህነታችን በዚህ ለመሸፈን መሞከር በህዝብ እንደማፌዝ ነው የሚቆጠረው
2025-04-25 06:58:36
8
ÃB :
ብዙ ያልገቡን ነገሮች ስላሉ ዝምታን መርጠናል 🤗
2025-04-25 06:53:04
43
kiyar 21 :
ያስደስታል መልካምም ነው የሚቀድመው ግን ህዝብ እንዳይራብና እንዳይሞት ማድረግ ነው
2025-04-25 21:18:53
5
rita :
ኧረ ለታይታ አንኑር የምንጠጣው በወር አንዴ እየሰጣችሁን እዚህ ሌት ከቀን ውሃ ማፍሰስ ምን ይሉታል
2025-04-25 05:48:52
7
Hermon :
እኛ ቤት ውሃ በሳምንት 1ዴ ነው ምትመጣው😒
2025-04-25 09:49:19
5
daniel tesfaye :
ሐበሻ ብቻ ነው እየራበው የሚያጌጥ
2025-04-25 13:08:32
5
አብዱ ረዛቅ :
በኑሮ ውድነት በስራ እጦት በቤት ክራይ አናታችን ቢዞርም የተሰራውን አድንቀናል።
2025-04-25 14:26:30
9
Tedda_B :
Believe me all of them will not work after 6 months
2025-04-25 05:09:12
8
May :
ውሀ በየቤቱ የለ እዚህ እንደ ክረምት ወንዝ😂😂😂
2025-04-25 06:21:07
5
To see more videos from user @yeabsra_1999, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#pashtosong 🫶🏻🌷😁🖤🌷🫶🏻#PetsOfTikTok
كن خده شمس اللغروبي كامله#fyppppppppppppppppppppppp #foryou #foryoupage #اغنيه_مسرعه💥 #4u
#aonguc #aokhonggong
😭 #pakistanifyp #hijabi #Umaimah #pakistani #cutepakistabigirl
🔥 Naruto Uzumaki, le ninja qui n’a jamais abandonné ! 🌀 De zéro à légende… 💪⚡ Son parcours restera gravé dans l’histoire de l’anime. 🍥 Naruto ou Sasuke ? 👀🔥 #Naruto #NarutoShippuden #NarutoEdit #Anime #AnimeEdit
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy