@user1766630128425: #ራያራዩማ🍋💚🌽🌾💚💚💚 #ራያየ🍋🍋❤️🌽🌽🌽🌾🌾🌽🌽 #ራያ_ራዩማ_ዓድና💖🌾💚🌷💜 #ሃበሻቲክቶክ💚💛❤tik_tok #ራያን_አትንኩት_ባለበት_ይቀመጥ😌💘💘👌 #@ZID / ዜድ ራያዘመናዊ እና ባህላዊ አልባሳት @ሓፍቲ❤ መስፍን ሞላ😥💔 @@ኣቤ የራያዋ ኣልባሳት መሸጫ🛍🦋 @حبيب الكل @አህሜ የወሎ ፋኖ @☝️እቅዲህ ☝️ላይ❤ ሞትን❤ ጨምርበት 🤲 @@EthioRaya💚💖 @🌾🇪🇹✌𓆩°ራያነት⑅ይለምልም°𓆪✌🇪🇹🌾 @ኣደም የናቱ ንጉሥ @ፅባሕ ምሽጥር እያ👆 መዲ👆
ዱሮይቲ ወይባ ጭስ ቤት
Region: SA
Thursday 24 April 2025 20:28:28 GMT
Music
Download
Comments
Guza :
በሄወቴ እንደቅቤ አምጠላው ነገር የለም ከምር
2025-04-25 13:00:31
281
🎧ንስሯ🍒🔐 :
ፈረስ ጭራ ላይ ቂቤ😳🤣እረ ተውኝ🤗
2025-04-25 14:21:34
52
አሀሙ የከሚሴው 🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር :
የወሎዬ ሴቶች የኢትዮጵያ ኩራት ናት 🥰🥰🥰
2025-04-25 05:17:17
56
hevu🌸🌺 :
ይሄን ምታነበው ልጅ የወደፊት ባሌ ነህ🤭😁
2025-04-26 16:37:43
39
asche :
ጭሱ በየት በኩል ነዉ የሚወጣዉ
2025-04-25 19:56:10
40
ቅ/ገብርኤል አባቴ :
በሂወቴ እምጠላው ነገር ቢኖር ቂቤ እህህህ ግን ምግብ ላይ🥴🥴🥴 እበላለው እናቴ አንች ደረቅ ነበር እምትለኝ ፀጉሬን ነክቶኝ አያቅም🤧🤧🤧🤧
2025-04-25 14:57:42
32
የወሎው ማኛ :
ግን ቅቤ ረከሰንዴ እዊግ ላይ ይሄ ሁሉ😂😂
2025-04-24 23:51:08
22
Rose 🌹🗝️ :
🤣🤣🤣🤣ሜካፑ ይሁን ጌጦቹ ምን ይሰራሉ ቆንጅት
2025-05-10 05:23:59
5
Hussen ራያ 💪🇪🇹 :
የድሮ ሚስቶች ማታ ማታ ሊተኙ ሲሉ ሞቅ ሞቅ አድርገው ነበርና የሚተኙ ልጇ እማዬ ምን እያደረግሽነው አላት ላባትህ እራት እያሞኩለት ነው አለች ይባላን🤣🤣🤣
2025-04-27 15:19:31
6
ሶብረኛዋ➺🇦🇪💚 :
ዱባይ የለምዴ ልጀርበዉ🤣🤣🤣🤣
2025-04-25 08:43:29
8
እደሚሆን አምናለዉ! :
ግን ፀጉሩ ተሰርቶ ለምን መግማት መግማማት
2025-04-25 13:27:45
6
𝐒𝐚𝐦𝐫𝐢..🫠 :
እደዚህ ሞቅ ብዬ ከዛ ከባሌጋር...🙈😜😁🤣
2025-04-24 22:11:14
9
ABC ጎደሬው :
ከስር እየበሰለ ነው
2025-04-26 15:13:39
6
እናቴ ህወቴ❤ :
የራያ ባህል አልባሳት ባጠቃላይ የመሬት አቀማመጥ ይገርመኛል 🥰🥰🥰🥰
2025-04-25 03:04:18
9
U.A.S 😘😘😘 :
እንግዲህ ማታታታ ወይኔበላቸው😁😁😁
2025-04-25 19:28:15
6
Melke zdm 🇪🇹 :
ከሴት ፍቅር እንዳይዘኝ አረክሽኝ😣
2025-04-25 14:20:29
9
ጊዜ ነዉ ጀግና 💪💪 :
ድግልና ይመለሳል ብለውሽ ነዉ የኔ እህት 🤣🤣🤣🤣
2025-04-26 14:31:08
5
Tame :
original set malete yehe new 🙏
2025-04-27 14:15:37
5
Rose 🌹🗝️ :
🤣🤣🤣ረሰቼው humanheareሩ እንዳይጨስ
2025-05-10 05:28:18
4
ቁጥብ ሁኒ ውድ ትሆኒያለሽ ሀቢቢቲ :
እር ቀለሽ ውዶ
2025-05-05 11:31:24
1
. :
ባክሽ ይሄ ጊዜዉ ያለፈበት ነዉ ድሮ የእናቶቻችን ነዉ 😂😂የዘመናችን ማስተዋወቅ😂😂ቢጃማለብሳ ፣ፀጉሯን ነስንሳ ፣ ሽቶ አርከፍክፋ፣ አይኗን ተኩላ😂 ባሏን ትጠብቃለች ብለሽ አስተዋዉቂልን 😂😂😂ይሄን ዘመኑ ያለፈበት ጭስ አታምጭብን😬😬😬😬
2025-05-05 19:35:20
1
Tada mun unitd :
ጭሱን ባረገኝ😂😂😂🥰
2025-04-27 09:57:35
4
ወልዴ :
አረስራሽይኸንአክልማህጠንሽንልታጠብቢዉነዉበደንብእጠኒዉእመጣለሁ
2025-04-28 09:22:07
1
𝕤𝕖𝕚𝕕 :
አንተን ነው ይሄን የምታነበው አንብበህዋል በቃ ፎሎ አርገኝ
2025-04-28 10:12:05
2
bob626634995810 :
ዊግ ላይ መግማማት ነዉ
2025-05-24 12:44:20
1
To see more videos from user @user1766630128425, please go to the Tikwm
homepage.