@robysalah69:

robysalah69
robysalah69
Open In TikTok:
Region: EG
Thursday 24 April 2025 21:52:48 GMT
120
27
4
0

Music

Download

Comments

user3276126583026
🐎 ليل 🐎 :
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
2025-04-25 02:24:36
1
dym3q8yp22hi
إبراهيم عادل أبو نجيمه :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-04-25 00:23:03
0
alimozmar87
علي مضمار :
🌹
2025-04-25 11:59:37
0
To see more videos from user @robysalah69, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

*80  የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ተርፈዋል ቢቢሲ እንደዘገበው ከጂቡቲ ወደ የመን በመጓዝ ላይ የነበረች ጀልባ በመገልበጧ 15 ሕጻናትን ጨምሮ ቢያንስ 109 ስደተኞች ሕይወታቸው አልፏል። ዓለም አቀፉ የስደኞች ተቋም (አይኦኤም) መግለጫን ጠቅሶ ዜናው እንደሚያስረዳው፣ አደጋው የደረሰው ከጂቡቲ የወደብ ከተማ ኦባክ በስተ ሰሜን በምትገኘው ጉህሬ አቅራቢያ መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም. ምሽት ላይ ነው። ጀልባው በአጠቃላይ 305 ሰዎችን ጭኖ የነበረ ሲሆን፣ ከጉዞው አባላት መካከል 116 የሚሆኑት የት እንደደረሱ አል ታወቁም፤ ከ80 በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ግን ከአደጋው መትረፍ ችለዋል። አይኦኤም እንዳስታወቀው ከተገኙት አስከሬኖች መካከል 52 ወንዶች፣ 42 ሴቶች እና 15 ሕጻናት ይገኙበታል። የጂቡቲ ባለሥልጣናት የጠፉትን ስደተኞች የማፈላለግ ሥራ እያከናወኑ ሲሆን፣ ከአደጋው ለተረፉት ዜጎች የሕክምና፣ የሥነ ልቦና ድጋፍ፣ ጊዜያዊ መጠለያ እና የምግብ እርዳታ እየተሰጣቸው ይገኛል። የተቋሙ የጂቡቲ የተልዕኮ ኃላፊ አሌክሳንድሬ ኮይሳክ ይህ አሳዛኝ ክስተት የተሻለ ሕይወት ፍለጋ በዚህ አደገኛ የስደት መስመር የሚጓዙ ሰዎችን አስቸጋሪ ሁኔታ የሚያስታውስ መሆኑን ገልጸዋል። በየዓመቱ በሺዎች የሚቆጠሩ የአፍሪካ ቀንድ ስደተኞች የተሻለ የሥራ ዕድል እና የተረጋጋ ሕይወት ለማግኘት ሲሉ በጂቡቲ አድርገው ወደ የመን እንደሚሻገሩ ቢቢሲ አመላክቷል። በየመን በሚካሄደው ውጊያ ምክንያት ስደተኞች ለከፍተኛ አደጋ፣ ለዘፈቀደ እስራት፣ ለሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር እና ለብዝበዛ ቢጋለጡም በዚህ መስመር የሚጓዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ እንደሚገኝ የአይኦኤም መረጃዎች ያሳያሉ።

About