@melegnaa: ቡላ በእንቁላል @Melegna መለኛ ፉል የፍስግ @Melegna መለኛ የምጣድጥብስ ጥብሱን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ የግብዓት አይነቶች - 500 ግራም የፍየል ስጋ - 250 ግራም የፍየል ጎድን - ጮማ፣ ሞራ ወይም ዘይት ምጣዱን ለማሟሸት - 4 የሾርባ ማንኪያ የተነጠረ ለጋ ቂቤ - የሮዝሜሪ ቅጠል - የምትፈልጉትን ያህል ጨው - 2 ቀይ ሽንኩርት - 2 ቃሪያ ተጨማሪ ግብዓቶች - ነጭ ሽንኩርት - ወይን - ሶይ ሶስ - ቁንዶ በርበሬ - ከሙን ማባያ - ዳቦ - እንጀራ #creatorsearchinsights #fyp #ethiopiantiktok #habeshatiktok #melegna
Melegna መለኛ
Region: ET
Saturday 26 April 2025 08:49:34 GMT
Music
Download
Comments
አዳዋ :
ብረምጣዱ አለኝ ስጋው የግድ ነው?😏😏
2025-04-26 11:30:49
143
ሰላምታዬ ይድረስ.. :
መለኛ እና ሳሚ ዳን በአባት አንድ ናቸው 😛
2025-04-28 17:47:01
27
A b d u k a 99 :
ስጋው ይኑር እንጂ አበላሉን ለኛ ተወው
2025-04-26 08:57:17
37
abdulkerim :
አሰራሩን አሳየሀን በነካ እጅህ ስጋውንም እንዴት እንደምናገኝ አያይዘህ ብሰራልን🤗
2025-04-28 18:35:43
11
hayme :
አጥንቱን አሳረርከውኮ
2025-04-26 11:46:38
17
Dagi💊🎭 :
ቀሽር አፍልተህ ጠጣልን እያሳየከን ታዲያ
2025-05-09 14:29:07
3
panda :
ዛሬ ድምፅክ ትንሽ ለየት ብሏል ምነው መሌ
2025-05-02 16:53:23
5
Dr.yes24 :
ሰው ቤት ሄደህ ግን አይከብድም?
2025-04-28 13:20:03
2
Honey Tesfaye :
Reply 😂😂💀
2025-04-28 08:37:36
8
beenu$ :
እረ የምወደው መጥበሻ ዝገት ጣእም አመጣ ምን ላርግበት ደሞ እንዳታሾፍብኝ
2025-04-27 11:50:13
9
ማራኪዬ💫💫ማዬ :
አጥንቱን አሻሮ አረከው እኮ
2025-05-10 14:06:48
1
ኟኟክ🦋♎ :
ወንድሞቼ ፣እህቶቼ ሰላታችንን አደራ🙏
2025-05-15 11:44:55
4
ትርንጎ✨ :
ቤንዚን ተወዷል
2025-04-26 09:15:07
15
AmbaGold :
ሩዝ በስጋ መንዲ እና ኩከምበር በስፒናች ሰላጣ አሰራር አሳየን
2025-05-04 15:50:46
0
@የማርያም :
ኧረ ተዉ ሌላዉ ቢቀር እሳት ማያያዝ ያቅተን ኧረ ጎበዝ አንሰደብ🤣🤣 thanks for the food
2025-05-09 12:14:45
0
ደሜ ቡኒ ነው :
በጣም በተጨነቅን ሠአትነው የደረስክልን🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-06-24 09:49:21
2
የቁልቢው ገብርኤል :
ስጋው አለኝ ብረምጣድ እና አንጨት አውሰኝ🙏🙏🙏🙏
2025-04-26 19:06:32
4
Abuna :
ስጋው ከላይ ነው እንዴ ሚወርደው
ኬት እንደምናመጣው ንገረን እንጂ
2025-04-28 13:47:31
0
💫Amir💫🇹🇷 :
ይሄን እምታነቢው የወደፊት ሚስቴ ነሽ😘😘
2025-04-26 10:14:14
2
مكتوب🇪🇹🇸🇦 :
who the heal make ዱባ ወጥ🤢
2025-04-28 09:31:57
0
@helen19n :
luyu new👌👌👌
2025-06-30 12:47:21
1
The MOVIES 🎬 :
መቼ ነው ክትፎ የምትሰራው ወይስ አትችልም
2025-04-28 11:45:34
2
tamerat :
እሣቱ ግዴታ ነዉ ካለ እሣቱ መሥራት አንችልም ?
2025-04-27 14:45:10
0
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm
homepage.