@walyasmusic0: 🎙️መስፍን አበበ 🎼እርቃ ሄዳለች #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fly #flypシ #foryou #mypage #onthisday #foryoupage #CapCut

ዋልያስ Music
ዋልያስ Music
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 26 April 2025 15:32:57 GMT
526559
18706
296
3262

Music

Download

Comments

getamesay.beze
henoke :
በዚህ ዘፈን ባኢስ ትዝ የሚለው
2025-04-27 11:38:53
145
user5202781579008
user5202781579008 :
ይህ ዘፈን ለሴት (ፍቅረኛ ) ቢዘፈንም እኔ ግን ስሰማው ያቺ አንድ አለችኝ ምላት እናቴ ነች 😭😭😭 ጥላኝ ወደ ሞት የሄደችው እሷን ሳጣ ለጨለመብኝ ለኔ እናቴ 😭😭 መቼ እንደሷ አየሁኝ 😭
2025-04-28 02:31:41
120
hananegash731
𝓱𝓪𝓷𝓾 🧚‍♀️🧚‍♀️🦋🦋 :
ኡፍፍፍ እንባዬን መቆጣጠር የማልችለው ነገርስ ::
2025-05-01 22:08:29
22
yayakops7
yaya kops :
ጥኡም ዜማ 👌
2025-04-26 18:21:18
13
abrha1219
1219 :
ምርጥ ምርጥ ዘፈኖች አሏችሁ ግን Dawnlod አልሆን አለኝ እባካችሁን ተባበሩኝ 😢🥰🥰🥰
2025-04-27 04:40:43
18
abelq31
አሜን :
በራሴ ስህተት ላጣዋት። በየቀኑ ለምትናፍቀኝ ከእሷ ውጪ ማሰብ ላቃተኝ።
2025-05-04 05:12:21
17
mulugetahonelign5
Mulugeta Honelign :
ለዚህ ሙዚቃ ስል የት ልሂድ
2025-04-27 06:37:03
18
so.what008
so what? :
ሀረር ድሬዳዋ ያለው ይመስለኛል ግ ሄጄ አላውቅም በሰመመን የፍቅር ሀገር በሙዚቃው ምናብ
2025-04-29 18:00:52
9
haymanot.tesfaye80
Haymanot Tesfaye :
መስፍን አበበ ምርጥዘፋኝ ነፍስህን በገነት ያኑርህ
2025-04-28 09:00:21
14
user28724960079872
user28724960079872 :
አመሰግናለሁ ስንት ግዜ ፈልጌ አጥቸው ነበር🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-05-11 19:57:39
2
salman.mahmud12
Ŵéďí Mámé :
እረ ይመችህ ቀጥልበት
2025-04-27 19:14:42
3
user61662292724493
reyu :
እኔ ደሞ ይሄን ዘፈን የሚያስታውሰኝ ያኛው ወርቃማው ጊዜ ክፋት ተንኮል ዘረኝነት የሌለበት የቤተሰብ የኣካባቢ የጓደኛ ንፁህ ፍቅር የተሞላበት ጊዜ ያንተ የኔ የማይባልበት የጎረቤት ኣባት እንዳባትህ እናት እንደናትህ ኡ..ፍ..🥰🥰🥰🥰
2025-05-16 20:58:18
6
birukyizezew
Biruk Yizezew :
በመስፍ አበበ ሙዚቃ ሀረር በነበርኩበት ጌዜ የሀረሯን ልጅ አፍቅሬ ስቃጠል አስታወስከኝ ምን ልሁን
2025-04-30 09:50:42
7
kass40602
kassish man :
@user5202781579008:ይህ ዘፈን ለሴት (ፍቅረኛ ) ቢዘፈንም እኔ ግን ስሰማው ያቺ አንድ አለችኝ ምላት እናቴ ነች 😭😭😭 ጥላኝ ወደ ሞት የሄደችው እሷን ሳጣ ለጨለመብኝ ለኔ እናቴ 😭😭 መቼ እንደሷ አየሁኝ 😭
2025-07-06 07:09:08
3
eyobvictormind0
EYOBROHA :
ያልተዘመረለት የጥበብ ሰው።
2025-04-29 22:50:54
7
yidu.tesfa
Yidu tesfa :
ማፍቀር አማረኝ 🏃‍➡️
2026-03-31 10:18:37
1
haliteey
haluuu :
ባይስ 😭
2025-04-27 15:20:28
15
amanuelliyew4
amanuel 2324 :
ተወኝ ባይስ አልቅሶ ያስለቀሰኝ ይብቃ።
2025-04-30 04:51:23
7
kass40602
kassish man :
እውነት ለመናግር ያልኖርኩትን ህይወት ያስታውስኛል🤣😂😂😂😂😂😂😂
2025-07-06 07:12:02
2
s1zeyneb
@S! :
mnm lela neger ትዝዝዝዝዝ ቢሉኝም ባኢሰን❤️ሊቀድሙልኝ አልቻሉም
2025-04-30 21:23:34
4
abenezershemeles
Abeኑ🌍 :
ከ ሞት ቡሃላ ግን ምን አለ? ☹️☹️
2025-04-30 20:19:14
4
elias25621
Elias :
Fathern. astwasgn🥺🥺🥺🥺🥺
2025-04-28 19:08:51
4
shimeliskefelegn
shimeliskefelegn :
መስፍን አበበ ነፍስ ይማር
2025-04-28 17:22:54
4
yaredgebrehiwot95
yared gebrehiwot :
ይህ ዘፈን በሂወቴ ውስጥ ቦታ አለው ልዩ ትዝታ በሆነ ነገር ውስጤ ሲተረማመስ የነበረበት ዘመንን ያስታውሰኛል
2025-05-05 09:56:41
3
hethiopiahethiopi
ለሰው መልካም ሁን :
ላሳክማት ብዬ ልትድን ያልቻለችው ልጄ ትዝ ትለኛለች 😊
2025-05-05 13:52:10
4
To see more videos from user @walyasmusic0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About