@amleset_muchie_podcast: ሙሉውን video Amleset muchie Youtube channel ላይ ያገኙታል . . . #amleset #amlesetmuchie #ቆይታከአምለሰትጋ #adaywithamleset

ቆይታ ከ አምለሰት ጋር
ቆይታ ከ አምለሰት ጋር
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 27 April 2025 11:00:00 GMT
465228
31212
366
1856

Music

Download

Comments

gudukassa27
A 🌴🦅 :
ዩኒቨርስቲ አንዳንዶቹ እራሳቸውን አግኝተው ፣አንዳንዶቹ ደግሞ እራሳቸውን አጠውበት የሚወጡበት ተቋም ነው።
2025-04-27 11:33:19
224
live_lough_love1
Gech_White❤️ :
ጎንደር ዩኒቨርስቲ ተምሮ የወደቀ አላውቅም።
2025-04-27 13:57:39
118
www.tiktok.combelay0
D, Belay :
አብሪያት ተመሪያለሁ ጎንደር ህሊና ዴሳለኝ
2025-04-27 13:56:03
45
albasat4
sebel5123 :
ጎንደር ባህርዳር እና መቀሌ ዬንበርስቲ ግን ይለያሉ
2025-04-28 04:09:44
18
maky272704
Maky :
ድምፅሽ በራሱ ክላሲካል ነው🥰
2025-04-27 20:29:03
30
misgie_16
misgie16 :
ውይ ትዝታየ አብረን ነው የተማርነ አንድ ግቢ ማራኪ ሁሉ ተማሪ ነው በጣም የሚውዳት የሚያከብራት ፡ግርግር ሲነሳ ከግቢው የዩንበርስቲው ፕሬዘዳንት ልዩ ጥበቃ ያደርግላታል ያጅባታል
2025-04-27 13:25:19
12
ge1ew2m
getewu :
የኢትዮጵያ ንግሥት ነች
2025-04-27 13:44:00
16
abriham05t
Abriham :
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ እናት እዴት ያለ የተሰጦ ለዛ ነው ያለሽ በማርያም ኮመንት መፃፍ አልወድም ነበር ላንች ግን ምፅፈው ቃላት አጣሁ እውነት።
2025-04-27 18:57:54
6
ermiyas374
ኤርሜያስ ጠቅላላ የድለላ ስራ :
ጎበዝ ገጣሚነሽ በርቺ ሲስቱ
2025-05-27 17:27:05
1
gebre.tadk
abrham tigabu :
ፈጣሪ ይባርክሽ ሤት ልጅ እንዲህ ነው የሚያምርባት አለባበሽን ወደድኩት
2025-04-27 21:42:21
4
tariku.woldegiorg8
Tariku Woldegiorgis :
ምርጥ የኢትዮጵያ ነሽ ተባረኪ
2025-04-27 13:49:31
12
.21126589
ጣና ዘ ጎንደር 💪💪✌️✌️✌️✌️ :
የጎንደር ህዝብ እኮ ይለያል ለሁሉም ሰው እንደቤተሰብ እንጂ እንደ ባዳ እንግዳ አይታይህም ጎንደር ሰው ደግ ቀና ህዝብ ነው
2025-04-27 19:01:41
15
demekeasmiro
ቀይ ባህር :
ህሊና
2025-06-06 04:36:10
1
zewudu003
zed man🤘🤘 :
🌹🌹🌹ሁለታችሁም ጨዋዎች ምሁሮች 🌹🌹🌹🌹አይደለም በሀሳብ በአይን የምትግባቡ🌹🌹 ምሁሮች 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ዋው ደስ ትላላችሁ ።አሚ ትለያለሽ 🌹🌹🌹🌹የምትጋብዣቸው እንግዶችሽ እራሱ አንቺን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹የሚመጥንሽ ነው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
2025-04-27 20:06:13
1
yaredo.16
Yaredo :
እኔ እራሴን አጥቼ ወጣሁ 😌😌😌
2025-04-28 22:19:10
4
abnetmezgebe
Abnet Mezgebe :
wow Helena Dessalegne!! she is my favorite pome writer, she's so disciplined and humble. thanks Amleset 👌🏽👍🏽✌🏽
2025-04-27 14:32:31
0
mastewal3428
እንስፍስፏ ጎንደር(👸💚💛❤️💋) :
የኔ ቅመም እወድሻለሁ❤❤❤
2025-04-28 06:59:37
2
bethellove33
Savanna aries :
ጎንደር ፍቅር በLawኛ የሚል ግጥም ያነበበችልን መሰለኝ
2025-04-27 13:36:24
4
jigsao15
east@15 :
ምትለይ ልጅ! በልጅነትሽ የበሰልሽ ጎበዝ ነሽ
2025-04-27 16:10:54
10
user95981530637616che
ማስተዋልና ጥበብን ስጠኝ :
ሴቶች ሁሉ እደዚች ቢሆኑኮ እግዚያብሔርን ምን ሊፈጠር እደሚችል እማይገምት አይኖርም ውበት ከቃላት አጠቃቀምና ለዛ ጋር የተዋሃደላት እንቁና ጀግና አስተዋይ ልዝብ እርግት ያለች ዋው ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ እድሜን ከጤናጋ ማስተዋልን ከጥበብ ጋ
2025-04-27 18:32:11
18
user6907692586148
Fika :
ምርጧ ሴት
2025-05-24 19:33:51
0
user301251421872
AMT :
ህሉ ካንቺጋ አንድ ግቢ እንኳን ተማርኩ
2025-06-21 15:51:59
0
user7622757107868
አመለኛው ጎጀ :
ፍልቅልቅ
2025-05-17 16:26:14
0
mogesfd
24 :
ደስ የምትል ልጅ
2025-06-05 18:45:47
0
habetie45
Habetie///ሀብቴ ሳንቸዝ ፋኖ/// :
ህሊና በጣም ትመችኛለሽ በርች
2025-04-29 19:34:00
0
To see more videos from user @amleset_muchie_podcast, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About