@underratedddfvr: hate the block #luffy #onepiece #luffygear5 #kizaru #onepieceedit #jugg #pluggnb #xaviersobased #fyp #kyojuggo #editor #amv #amvedit

underrated4evr
underrated4evr
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 26 April 2025 23:22:05 GMT
13021
2185
30
269

Music

Download

Comments

cveji
️ :
I really have to watch 100+ episodes of dressrosa💔but it’s okay it’s one piece
2025-04-29 00:03:27
24
isaiyuhlmao
sema’j :
Seen this on insta so tiff
2025-04-27 05:06:48
1
bbraedin
bbraedin :
this is the one piece edit of all time
2025-04-28 03:51:43
4
0ne1eyedk1ng
cxla :
is this am
2025-04-26 23:53:14
4
zabasou
... :
what app do you use!?
2025-05-02 23:32:54
0
eravynn
anisa :
Oh dis is groovy
2025-04-28 20:10:02
6
yoko.vfx
yoko ✦ :
this differenttt
2025-04-29 00:57:01
1
rf13x
rf13x :
Peak🔥🙏
2025-04-28 03:11:25
1
flathead77
FlatHead :
This cool asl man
2025-04-27 04:57:07
1
omnnio
Omn :
LOVELY!!!
2025-04-29 05:47:43
1
j.x0021
J :
1c
2025-05-26 02:59:14
0
brokeoffecstacy
ً :
❤️
2025-04-27 16:24:10
1
rykiiaa
rykiiaa :
@Roho
2025-06-22 00:16:01
0
gehtober
🐼Кирилл🐼 :
🥰🥰🥰
2025-05-02 12:11:01
0
nanaspend
sasori :
tuffers
2025-04-28 21:56:06
1
To see more videos from user @underratedddfvr, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#እናንተ የሰሜን ቆነጃጅት ሆይ! ስለራሳችሁ አልቅሱ!! #ኑ ለቅሶ እንደራረስ# #በዘመነ አበዉ...በሰሜን ተራሮች ላይ በአንድነት መንፈስ ጠላትን አይቀጡ ቅጣት ቀጥተን የዓለም ብርሃን የነፃነትም ተምሳሌት እንዳልተባልን ዛሬ በዚህ በኛ ዘመን በሰሜን ተራሮች ላይ አሳፋሪዉን የእርስ በእርስ ጦርነት ታሪክ በደም መፃፋችንን እንደቀጠልን ነዉና እናንተ የሰሜን ቆነጃጅት ሆይ! ስለኛም ስለራሳችሁም አልቅሱ!!....ያቺ የዓለም አይን ማረፊያዋ! በባህል በታሪክ በሃይማኖትና በቅርስ የበለፅገችዉ! በእንግዳ ተቀባይነቷም የምትታወቀዉ ሰሜን ዛሬ ላይ ወጉ ደርሷት በአፈሯ ላይ እንደቅጠል የረገፍትን  ኢትዮጵያዊ ልጆቿን ሬሳ እያየች መሪር ሀዘኗን የምትወጣበት የለቅሶ ድንኳን መትከል አቅቷት #የደቡብ #የምስራቅ   ሙት ልጆቿ መቀበሪያ ስፍራ ሆናለችና እናንተ የሰሜን ቆነጃጅት ሆይ! ደስ እንዳይላችሁ! እልል እንዳትሉ!....ሰሜን ተራሮች ላይ እናታችን እምዬ ኢትዮጵያ ቆስላለችና ከበሮአችሁን ጣሉት! ደጋጎቹ የሰሜን እናቶች ከአዉሬ መንጋጋ የተረፈዉን የኢትዮጵያዊያኑን ሬሳ ዛሬም ድረስ እየፈለጉ ነዉና እናንተ የሰሜን ቆነጃጅት ሆይ! እልል! አትበሉ!...ያለጧሪ ቀባሪ የቀሩት የልጆቻቸዉንም መርዶ በቅጡ ያልሰሙ ሰምተዉም መሪር ሀዘናቸዉንም በወጉ ባልጨረሱት እናትና አባቶች ፊት ፍሪዳዉ ቢጣል! ጮማዉ ቢቆረጥ! ጠላና ደጁ ቢንቆረቆር! ከጉሮሮ ላይ ሲደርስ እሬት! እሬት! ኮሶ! ኮሶ!  ይላል!!....ዉድ ወንድማቸዉን ባጡት! በአሰቃቂ ሁኔታም በተደፈሩት! እህቶች ፊት በከበሮ በዜማና ግጥም የታጀበዉ ሆታና እልልታ ዝላይና ጭፈራ ፍፁም አይመስጥም!....አካላቸዉ ጎድሎ በዊልቸር ላይ በተስፋ መቆረጥ በቆዘሙ ወጣቶች ፊት የልጃገረዶቹ ደም ግባት የሹሩባዉ ዉበት የአንገት ጌጣጌጡና የሀበሻ ቀሚሱም ድምቀት ፍፁም አይመስጥም!!...ከወደ  ! ከወደ  ! ከወደ  ! ከወደ  ! እልፍ ጥቁር ድንኳኖች ተተክለዋልና     አጥር ሳይገድበን በአካልም ይሁን በመንፈስ የወገኖቻችንን ለቅሶ እንድረስ!!....ከበሮዉን አልባሳት ጌጣጌጦቻችንን ጥለን ከእልልታዉ ከጭፈራዉም ተገለን ካዘኑት እናት አባቶቻችን ወንድም እህቶቻችን ጋር አብረን እንዘን! ከተቸገሩት ጋር እንቸገር! በተስፋ መቁረጥ ዉስጥ ላሉት ብርሃን እንሁንላቸዉ! ሆድ ለባሳቸዉ ለከፋቸዉም ተገን እንሁንላቸዉ!! ***********************************************  መታሰቢያነቱ#  ፖለቲካ ተጠልፈዉ! በጥላቻ ትርክት ተመርዘዉ!ከግብረገብ ከመንፈሳዊነት ተራቁተዉ ስለጥቂቶች ምቾት ሲባል በማይረባዉ ትርፍ አላማና ግብ በሌለዉ አሸናፊና ተሸናፊ ጀግናም በሌለበት በሰሜኑ ጦርነት  ላይ እንደቅጠል ለረገፍብኝ ለእነዛ ወንድም እህቶቼ እናት አባቶቼ ይሁንልኝ!!😭....እንደሰዉ በወገን ታጅበዉ የመቀበር እድል ሳያገኙ የዱር አዉሬ የጥንብ አንሳ ሲሳይ ለሆኑት! ያለአስታማሚ ብቻቸዉን ለቀሩት! በለጋ እድሜያቸዉ የአልጋ ቁራኛ ለሆኑት! በዊልቸር ላይ ለቀሩት! በግፍ ለተደፈሩት እናት እህቶቼ! ዛሬም ድረስ የልጃቸዉን መርዶ ሳይሰሙ ልጄ ይመጣል ብለዉ አሻግረዉ በር በር ለሚያዩ! ያለጧሪ ቀባሪ ለቀሩት እናትና አባቶች! እናትና አባታቸዉን አጥተዉ ብቻቸዉ ለቀሩት ለነዛ ምስኪን የጎዳና ተዳዳሪዎች ይሁንልኝ!!  አንድነትና ፍቅር ለኢትዮጵያዉያን!  ለቅድስት ቤተክርስቲያን!  ለዓለማችን!  ነፃነት ክቡር ለሆነው ለሰው ልጅ!

About