@kingonehere: Yadeshi Roast ✅ #habeshatiktok #fyp #ethiopian_tik_tok #foryoupage #ebs #ethiopianmeme #creatorsearchinsights

Nati_Trends
Nati_Trends
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 29 April 2025 11:41:14 GMT
469443
34887
722
11275

Music

Download

Comments

yonene7
yonas :
ጀለሴ ቸከስ ሲያይ😭 እንዲ ነው የሚያረገኝ
2025-04-29 15:30:58
5320
wolf5338
..... :
🙄እንዴ ጨፈጨፈቻትኮ ምን አርጋት ነው
2025-04-29 14:22:47
1750
afiyajemal2
Afi :
ከባዱ ስሜት ማለት በዛ ነገር ተናደህ ምንም እንዳልተፈጠረ ማስመሰል ነው
2025-04-29 16:59:44
1795
brook1621
Biruk :
የገጠር ልጅ ናት እኮ አትፍረዱባት ስግጥና ባህላዊ ስፖርታቸው ነው
2025-04-30 21:27:53
573
eyorica16
አቢ :
ያደሺ የምታባለው ሴትዮ ቦታና ሰዓት አትመርጥም እንዴ
2025-04-30 05:39:29
677
lidya.dd
Lidya Demo :
it is nice joking with ur friends. Gin tinish boundary binor teru new. especially media lay.
2025-04-29 17:05:49
546
.f95647
ሐዋዝ 👌💀ųñïťëđ fàñš💪💀💀 :
ብብት ብብት የሚል ቀልድ 👀👀💀💀💀
2025-04-29 19:54:05
468
user081220711
one day :
የገጠር ልጅ ሁሌም የገጠር ልጅ ነው
2025-05-03 12:43:15
225
userablakat
“Selamina “ :
እረ ያዳ ትንሽ አልብዛም አስቴር ግን ጎበዝ ነሽ በዝምታ ማለፏ እንዴ
2025-04-29 17:58:06
491
faya.0606
𝙛𝙖𝙮𝙖 ╾━╤デ╦︻ :
ትልቅ ሰው ናቹ ኧረ 🙄
2025-04-29 18:12:43
380
0949eyasu
ኤseron :
ይሄ ቀልድ አይደለም this is disrespect..ያስጠላል
2025-05-03 12:39:23
217
amrejems
Amre Jems :
ማን ያሸንፋል ❌ ማን ይናቆራል ✅
2025-05-01 10:15:20
24
kim84108
kim :
አስቴር በጣም እንደተናደደች ታስታውቃለች በዚ ደረጃ ማዋረድ ይደብራል
2025-04-30 00:11:57
226
keeulee
♐ keeulee ♐ :
ምን ሆና ነው ተንጣጣች !!!
2025-04-30 10:40:12
65
lewitsegaye1
Ashk :
ጌታ ሆይ እኔ እራሱ ተሳቀኩ እኮ በየሱስም 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♂️
2025-04-29 17:33:03
194
betelhemaklilu7
betelhem aklilu :
ፋራ ሰው አራዳ ልሁን ሲል "Over'' ፋራ ይሆናል 🙄🥺
2025-05-05 13:20:14
35
sis71348
💜💜💜𝑠𝑖𝑠💜💜💜 :
ይሄ ወደ ጥል እንዳያመራ
2025-04-30 02:46:38
62
abem.k.n.k
A Kassa :
ልጅ ሲስቁለት... የወረደች
2025-05-03 10:47:54
57
tsigereda175
Tsigereda :
በጣም አፍሺን ከፈትሺ አይባልም
2025-04-29 23:28:17
37
bethel123346
Bethel12 :
ባሏንም እንዲ አብዩዝ አርጋ ነው ዱዳ ያረገችው 😂😂😂
2025-05-03 21:40:29
64
user_w_tf
𝖈𝖔𝖋𝖋𝖊𝖊 ⛧ :
"አረ በቃኝ በመቤቴ " እዚጋ አልቻልኩም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
2025-04-30 07:41:55
56
nolawi2116
Babi black :
ማን ያሸንፋል or ማን ይሮሰታል 😁😁😁
2025-04-29 19:33:03
38
ittr50
ietr :
ምንድን ኣትወዳትም እንዴ እቺ ሴትዮ 😂
2025-05-01 07:20:37
19
tewodros.tesfaye02
Tewodros Tesfaye :
ትንሽ በዛ ትኩረት ለማግኝት ተፈልጎ እንደዚህ መሆን ያስተዛዝባል ።
2025-05-03 11:42:37
11
goalkeeper.king4
የሀላባው goalkeeper king 👑 :
ፕሮግራሙን አይቼው ነበር በስድብ ነው ያለቀው ከምር ደግሞ አሽሙራቸው 🤪🤔🙄🙄
2025-04-30 04:38:43
34
To see more videos from user @kingonehere, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About