@hayu8736: #❤️________________💕❤️

ሀውሊ የአባቷ👸❤💪✍️🤘
ሀውሊ የአባቷ👸❤💪✍️🤘
Open In TikTok:
Region: BH
Tuesday 29 April 2025 17:54:32 GMT
524284
8700
1370
562

Music

Download

Comments

user7919614441620
sis ye gebreal :
ሲጀመር ደሀ ከሆነ ጀግና ነዉ ምን ያስፈራዋል😁😁😁 እኔ ድሀነኝ
2025-04-30 09:55:19
83
m.weloyewa2
meki weloyewa :
ጀግና ባል ዱላ እየገተተ እሰዉጋ እሚደባደብ አደለም ቢገለም ሞቴ ነዉ ቢሞትም ማቴ ነዉ ስለዚህ ጀግና ባል ማለት ሰርቶ የሚያስተዳር ለሚተሰብ ክብር ያለዉ አላህን የሚፈራ ሀቅሽን የሚጠብቅ ከሆነ ጀግና እሱ ነዉ ደሞም ሰቶኛል አልሀምዱሊላህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-04-30 03:10:24
69
firdos.3
𝙛𝙞𝙧𝙙𝙤𝙨🕌📿 :
ጀግና አግብቼ ከፈሪዉ እንቀማለን🤣🤣🤣
2025-04-30 00:07:23
68
mekdes3049
መቅድ መርሳ :
ሀብታም ከሆነ ጀግና ጀግና ዘበኛ እንቀጥራለን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
2025-04-30 22:11:51
26
selemtaw1616
ማሜነኝ ሰለምቴው :
ጀግና ማለት ፈጣሪውን የሚፈራ ሶላትየሚሰግድ ሚስትና ልጆቹን ችግርላይ የማይጥል ሰውን የሚያከብርነው ለሰውቅን አሳቢተንኮልና ክፋትየሌለበትነው
2025-04-30 20:23:21
23
kkkxxx45
ዋናው ነገር ጤና 😍😍😍ሌላው ተተኪ ነው❤❤❤ :
ችግር የለውም እሱ ሀብቱን እኔ ጀግንነቱን ከኔ ካለፈ ደግሞ ገንዘብ የሚፈልግ ጀግና ይጠብቀናል 1111111111111111🤪🤪🤪🤪🤪😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
2025-04-30 10:01:00
15
user8842166094529
🦋حؤر🦋بينت بابا🦋 :
እረ ዋናው ገዘብነው ካለው ከማንም ፀብ የለም ሁሉም ጀለስ ይሆናሉ🤣🤣🤣🤣👌
2025-04-30 15:11:22
19
seble.asmamaw
Seble ⚡️ :
ፈሪ መሆን ነው የሚያኖረው ጎበዝ
2025-04-30 15:53:55
7
dagisho.live
DAGISHO LIVE✨ :
ጀግና ሆነ ሀብታም 💪
2025-05-01 07:49:33
8
tizu435
Tizu💎 :
እኔ ግን እንዳይዋጉ ከስራቸዉ አርቅም ምክኛቱም ቢሰበሩ ና ገደል ቢገቡ ጣጣዉ ለኔ ነዉ
2025-04-30 00:25:24
5
toypa38
🦋 𝗧𝗼𝘆𝗯𝗮 ማይ ጃማ 🦋 :
እኔ ወላሂ ስወድ የሴት ጠብና በሬ ማጋጠም 👌😜
2025-04-30 04:38:32
5
kermker
Ⓚ የገጠሩ ➲🎅 :
እኔ በሬ ሲያሯሩጠኝ አልወድም ውረቢ😁😁😁😁
2025-05-03 07:36:39
2
user6231888548709
"የዐቢ እምኩሉ ፍቅረ እግዚአብሔር"♥️⛪✝️🛐 :
እኔስ ጀግና ሁኖ ሀብታም ቢሆን ደስ ይለኛል ከዛ በብራችን ጀግና ጥበቃ እንቀጥራለን😂😂
2025-05-02 08:03:20
3
onedayeverythingwellbeok
ተበድሮ መወፈር ዐበዳሪዉን መናቅ ነዉ ። :
በሬ አዋስወግቼ ከቤተሠብ ተባርሬ ከተማ የገባሁት እኔ
2025-06-12 18:00:55
1
ysak.mohammed
يسحق موحميد :
ችጋራም ደሀ ከሆነ ፈሪነው
2025-05-24 18:44:44
1
semira.mhmed
𝑡𝑟𝑢𝑒𝑙𝑜𝑣𝑒𝑗𝑠 𝑛𝑒𝑣𝑒? :
ወላሂ ጀግናሁኖድሀ
2025-07-09 14:31:14
2
.lij434
🥇𝙡𝙞𝙟 𝙖𝙗𝙪𝙠𝙞🦅 :
ጀግና ወንድ ማለት ፈጣሪውንየሚፈራ ሚስቱን ቤተሰቦቹንየሚያከብር ሶላቱን ባግባቡየሚሰግድ በድኑ በኢስልምናውየማይደራደር ቤተሰቡን የሚያስተዳድረውነው
2025-07-16 14:43:04
2
yesthe226
zed my :
ጀግናሁኖድሀ
2025-06-22 15:01:06
1
t0g9f9
dev :
የአማራ መሬት አይደለም ሰዉ እንሰሶችም የሞቃቸዉ ናቸዉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-04-30 10:54:09
3
wwww71089
በራሴ ሙድ :
ወላሂ እኔ እራሡ አጋጥም ነበር
2025-06-11 13:19:18
1
ljiiyassu1
ካሳመነው አገር :
111🙄 ባይጀግን ወንድ ከሆነ በቂው ነው 🤭🤭 በሰላም መኖር እምፈልገው 🤣🤣
2025-04-30 15:18:39
2
yifredew3
Yifredew Dagnaw :
none የሚል ምርጫ ቢኖር ጥሩ ነበር
2025-04-30 10:19:43
2
nihu272
MIDWIFES(ሚድዋይፍ) :
1 ይሁን እኔንም እንዲፈራኝ🤣🤣
2025-05-02 08:33:12
1
sbbsbhsbsbs
Zዶ. ነኝ. ወድ. አይፈሪዋ :
222222222222222222222222222222222222
2025-04-30 15:35:36
2
bertu217
ወለተ መድን የቅድስተ ማርያም ልጂ ነኝ🙏🙏 :
22222222222222222222222💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
2025-04-30 10:34:40
2
To see more videos from user @hayu8736, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About