@al_rahbe02: #عمان #طريق الخوير##

al_rahbe02
al_rahbe02
Open In TikTok:
Region: OM
Tuesday 29 April 2025 18:07:55 GMT
492
31
1
1

Music

Download

Comments

foat.alaod
شيخه ام محمد :
🥰🥰🥰
2025-04-29 21:02:21
1
To see more videos from user @al_rahbe02, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🔴 ሳሊባ በሜዳ ላይ ብቻ ሳይሆን ከሜዳ ውጭም ለማንም ምሳሌ መሆን የሚችል ተጫዋች  ነው! 🧱🇫🇷 🗣የአርሰናል U21 አሰልጣኝ ዴቪድ ሆርስማን ዊሊያም ሳሊባ ከጉዳት በኋላ ወደ ሜዳ መመለሱን ተከትሎ ስለ ባህሪውና ሙያዊ ስነምግባሩ ያለውን አድናቆት ገልጿል። 🗣️ ሆርስማን ስለ ሳሊባ፦ 🎙
🔴 ሳሊባ በሜዳ ላይ ብቻ ሳይሆን ከሜዳ ውጭም ለማንም ምሳሌ መሆን የሚችል ተጫዋች ነው! 🧱🇫🇷 🗣የአርሰናል U21 አሰልጣኝ ዴቪድ ሆርስማን ዊሊያም ሳሊባ ከጉዳት በኋላ ወደ ሜዳ መመለሱን ተከትሎ ስለ ባህሪውና ሙያዊ ስነምግባሩ ያለውን አድናቆት ገልጿል። 🗣️ ሆርስማን ስለ ሳሊባ፦ 🎙"ሳሊባ ከጠዋት ጀምሮ እስከ እረፍት ድረስ እጅግ ሙያዊ ባህሪ አሳይቷል በነገራችን ላይ ደህና ነው፤ የመቀየሩ ሂደት ከዕቅድ ውስጥ የነበረ ነው በስብሰባው፣ በዝግጅቱና በሜዳ ላይ በሚሰጠው መመሪያ ሁሉ ሌሎች ተጫዋቾች ሊማሩበት ይገባል።" 🎙እሱ የዓለማችን ከምርጥ ተከላካዮች አንዱ ነው፤ ካልሆነም ምርጡ ነው ከተጫዋቾቹ ጋር የነበረው ባህሪ ግን እጅግ አስደናቂ ነበር::" 🎙"እሱ እንዲህ ከሠራ ለቀሪዎቹ ተጫዋቾች ሰበብ አይኖርም። በየሳምንቱ ቢኖረን ደስ ይለኛል፤ ግን በቅርቡ ወደ ዋናው ቡድን ይመለሳል።" 👏 የዓለም ደረጃ ተከላካይ፣ እውነተኛ ፕሮፌሽናል፣ ለወጣቶችም ምሳሌ! አርሰናል በሜዳ ላይ ብቻ ሳይሆን በባህሪም አሸናፊዎችን እያፈራ ነው! ❤️🤍

About