@aftah_16_y.a.s: የመምህርን ጥያቄ እንመልስ! አራድነት ምንድነው? ለእናተ! እንዴት ትገልፁታላችሁ?#መምህር_ተስፋዬ_አበራ #መምህር_ግርማ_ወንድሙ #ኤፍታህ_16 #ቀሲስ_ሄኖክ_ወልደማርያም_የሚስጥር_መተት_እስፔሻሊስት #ethiopian_orthodox_tewahedo🇪🇹 #የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ቤተክርስቲያን #duet #copilink #viral #shar #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #creatorsearchinsights
የአማርሰን 16 YAS✝®
Region: ET
Wednesday 30 April 2025 05:53:18 GMT
Music
Download
Comments
አዳምነሽ ብሩህ :
አዎ ለኔ ሰው የምለው አንተ የገለፅክበት መንገድ ነው ወንድሜ
2025-04-30 16:41:36
19
አቤል ዘ-ጰራቅሊጦስ 🙏 :
በትክክል ✅✅✅
2025-04-30 07:19:07
16
Ss :
በትክክል እውነት ነው
2025-05-01 17:25:53
18
ኤፍታህ 12❤ meron godolias :
በትክክል መምህርዬ ለኔም አንተ የተናገርከዉ ንግግር የልቤን ነዉ ነተናገርክልኝ🙏🙏🙏ውድድድድድ ነዉ ደሞ የማደርግክ የኔ ህይወት ቀያርዬ ነብሴን ስጋዬን ያዳንክልኝ የኔ ጀግና ወንድም መምህርዬ ነፍ አመት ኑርልኝ
2025-04-30 07:04:32
46
12 =21 :
በአሁኑ ሠአት አራዳ ማለት ፈርሀ እግዚአብሄር ያለዉ መንፈሣዊ ሠዉ ማለት ነዉ!!❤❤
2025-05-07 18:15:33
7
weynsiet.1727 :
መምህር እባክህ ባለቤቴ በቁማር ተለክፎብኝ እየተሰቃየ ነው በስልክ ቁማር ነው። እምታግዘኝ ነገር ካለ ከእግዚ አብሄር ጋር አባክህ እርዳኝ ስልክህ እምቢ ብሎኝ ነው። 0910925027
2025-05-27 05:22:16
0
ዲ/ያሬድ ፈለገ መምህር ግርማ ወንድሙ :
የኔ ምርጦች መምህር
1 መምህር ግርማ
2 መህምር ተስፋዬ
3 ቀሲስ ሄኖክ
2025-06-18 00:55:44
2
user6342384678518 :
በትክክል ተመልሷል
2025-04-30 11:21:23
5
user2509037603378 :
ለእኔ አራደነት መንፈሳዊነት ነው
2025-05-26 09:16:07
1
Eferata Hailu :
አንተ እንዳልከው ትክክል ነህ ፡በተጨማሪም ፡ፈጣሪን የሚፈራ በሙሉ ለኔ አራዳ ነው እና እናቱን የሚረዳም አራድዬ ነው ☺️
2025-04-30 19:37:14
3
Fekadu :
እውነት ነው ለኔብዙ ኖሮኝ ሳይሆን ትንሸ ልጨምር ብዬ ነው ። ነጭ ለብሶ ተደብቆ የሚኖር ሰውን አይዞክ ወንድሜ ብሎ አቅፎ ወደሰላም ወይም ወደ ፍቅር የሚያመጣ ለኔ አራዳ ይህ ነው
2025-05-20 02:35:17
1
የኖህ:መርከብ:bewket tadese :
100% አንያልከውነው
2025-05-05 18:10:58
1
selomon :
መምህር በማርያም ብለህ ከልቤ ነው ጎንደር ነኝ ቤተክርስትያን መሄድ እወዳለሁ ግን በየትም ቦታ ብንሄድ ስብከቱ ሁሉ ስለ ገንዘብ ነው እውነት ልመናው በጣም በዛ በጣምም ያሸማቁናል እና ማርፈድ መሰበክ አልቻልንም
2025-05-19 04:40:45
1
Nega Desalne :
አራዳነት በመፅሐፍ ቅዱስ ህግ መገዛትና መመራት ነው
2025-05-03 10:45:39
2
ቲጂ 💚💛❤️)🙏ፍቅራችሁያለ ግብዝነት ይሁን :
መምህር አንተን የሚመሰል የገባዉ ሰዉ ማለት አንተን እሚመሰል😍😍
2025-05-05 07:05:29
2
good workውብስራ :
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ቤዛዊተ ኩሉ አለም እማምላክ ትባርክልህ አንተ እዳልከው ነው
2025-05-03 11:28:22
2
አዲታ ብና ገበያ :
መምህር በጣም ትልቅ ችግር ውስጥ ነኝ በመንፈሳዊ ሕይወቴ እባክህን በድንግል ማርያም ይዤሀለው እርዳታህ ያስፈልገኛል ስልኬ 0922075503 አዲስ ተሰማ የክርስትና ስሜ ሀይለ ገ/ገብርኤል እግዚአብሔር ያክብርልኝ
2025-05-06 19:01:18
1
alazar gadaw :
ይሄ ትክክለኛ የመምህር ተስፊየ ፕሮፋየል ነው! እባካችሁ ትክክለኛ የእርሡን ፕሮፋየል ሥጡኝ እምጠይቃቸው አለኝ!!
2025-06-01 09:26:02
2
user3920585590402 :
አራዳ ሰው የሚባለው ትእዛዙን የሚጠብቅ ነው
2025-05-05 15:48:59
7
ሊያ አገልግል :
አንተ እንዳልከው አይነት ነው መምህራችን
2025-04-30 13:25:33
15
ህልም ፍቺ💓💕 :
መምህራችን ሺ አመት ኑርልን
2025-05-17 03:36:14
1
Teda and Mom 👩 :
የኛ ልዩ መምህር
2025-05-29 10:41:07
1
አመለውረቅ አዱኛው :
መምህሬ የአባቴ የመምህር ግርማ ወንድሙ ፍሬውች የቀሲስ ሄኖክ ውልደ ማርያም ተማሪውች አራዳውቸ ናቸው
2025-05-19 10:35:47
1
Mnte@ :
የሰለጠነ ሰው ማለት ለኔ የተፈጠረለትን አላማ አውቆ በዛ ክበብ ውስጥ እስከ ፍፃሜ የሚመላለስ የሚፀና ነው። መምህር ክፉ አይንካ!!!
2025-05-06 05:45:36
1
Sinke :
wenet new🙏🙏🙏
2025-04-30 18:20:40
1
To see more videos from user @aftah_16_y.a.s, please go to the Tikwm
homepage.