Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@_.benita_: ላለፈዉና ለሚመጣዉ የኔ በረከት🥂@4Kilo Entertainment ⚖️ Our ሰርግ ወዝ organized by @ከብካብ ኤቨንትስ videos and photos by @Tinsu production አበባዎች ፍሮም @Mitmita Flowers ሀገር ልብስ ፍሮም @FERT DESIGN catering ፍሮም @Aberus Kitfo ሰርጋችን እንዲያምር ላደረጋችሁልን ሁላ እግዚአብሄር ያክብርልን
Ur favorite habesha ⚖️
Open In TikTok:
Region: PL
Wednesday 30 April 2025 17:07:38 GMT
660216
77231
491
3316
Music
Download
No Watermark .mp4 (
35.14MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
35.09MB
)
Watermark .mp4 (
36.22MB
)
Music .mp3
Comments
_mansiyaa :
The most beautiful wedding 🥺
2025-04-30 20:23:05
3238
Liyu🌸 :
መድኃኔአለም የሚከብርበት ያርገው ወርቂቱ❤️
2025-04-30 20:21:18
2836
@Blenn :
efiii on ወቸው ጉድ ላይ እጠብቅሻለን
2025-04-30 17:57:42
519
lovelytsi :
ላለፈዉና ለሚመጣዉ 🥺🥺እመብርሀን ሽፍንፍን አድርጋ ትጠብቅልኝ my efuuu💕💕💕 am really happy for u yene gwadegna🙏🙏🙏
2025-04-30 18:47:09
600
Arsema🎀 :
efiiii the caption 🥺🌹
2025-04-30 17:23:44
505
Mesi የሳያት እናት :
ሁለት ቀልደኞች በቁም ነገር በስራዓተ ቁርባኑ አምረው ተውበው እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክ 🥰🙏
2025-05-01 03:49:31
93
Tigist Hailu :
የልጅ አዋቂዎች እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን የአብርሃምና የሳራ ያድርግላችሁ ። ርብቃ🥰💞
2025-04-30 18:39:35
16
it's chocho 💃 :
ከሷ በሞት እስክለይ ድረስ አልተዋትም🥰 የሰማ🥰
2025-04-30 20:11:55
85
onawit :
በፍቅር አርጁ🥰
2025-04-30 17:32:18
142
አብሪሎ ✌️የ አማኑኤሏ እሙ ያይኔ 😎 :
ላለፈውና ለሚመጣው 🥰 🤝 የልጅ አዋቂ የሆነ ባል ሰቶሻል ፈጣሪ ይጠብቅልሽ🥰
2025-05-01 06:30:29
51
roza 🦋🦋🍫🍫🌸♊️🧕 :
ወላህ ከልቤ ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ ወልዳቹ ከብዳቹ ለማየት ያብቃቹ love uuuu 😻😻😻😻
2025-04-30 19:20:00
13
♓️Fikir🧜🏼♀️ :
You don’t know how much we proud of you both 🙏
2025-05-01 02:46:16
63
ቪያና ሚናስ🦋 :
ላለፈውና ለሚመጣው የኔ በረከት👌 እስከ መጨረሻው የተመኘሽውን የቃናዋ እመቤት ታድርግልሽ 🙏
2025-05-01 12:50:11
20
ከብካብ ኤቨንትስ :
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ❤🙏
2025-05-01 16:09:04
18
⃟ :
እግዚአብሔር ሆይ የኦርቶዶክ እህትና ወንድሞቼን ,እኔንም ለዚ ክብር ያብቃን
2025-05-01 17:36:30
6
Eleni Gonfa :
በጣም የሚያመር ሰርግ። ደስ ይላል። ትዳራችሁ ይባረክ
2025-05-01 07:58:18
27
heluhela6 :
lalefew ena le mimetaw yene bereket🤌🥰
2025-04-30 17:23:56
62
የአብሥራ ታደሠ :
ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ይህ ነው❤️❤️
2025-04-30 20:28:49
32
boniephre :
Congratulations wacho gud laye inxabqachewaln
2025-04-30 17:15:22
43
Kal⚡️🌸 :
ደስ ይላል🥰 ግን ሴት ልጅ ቤተመቅደስ ውስጥ ፀጉሮን ሸፍና ነዉ የምትገባው ያለባት ፀጉርሽ ሳትሸፋኚ ስጋውን ና ደሙን ተቀበልሽ 😞
2025-04-30 20:47:17
20
Yordanos Tesfaye :
እርብቃ🤗🤗
2025-04-30 17:43:17
59
Nardi na :
በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ የማውቃቹ ያክል ነው የተሰማኝ በጣም በጣም ነው የምታምሩት እግዝአብሔር በነገሮቻቹ ሁሉ ከእናንተ ጋር ይሁን እመ ብርሀን እቅፍ ድግፍ ታድርጋቹ ።በድጋሚ በጣም በጣም ነው ደስ የምትሉት።🥰🥰🥰🥰
2025-04-30 20:25:32
13
Hermella&Yared🪐 :
ufffa you're sooooo cuteeeee😭
2025-04-30 17:35:22
11
Sasu 211219 :
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስስ አላቹ
2025-04-30 19:03:08
7
Yod :
🥰🥰🥰ስታምሩ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ የኔ ቆንጆ ❤
2025-04-30 17:16:28
12
To see more videos from user @_.benita_, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#dodunghoctap #nhandanhocsinh #nhanvochobe
#CapCut
ALI KHAN POWER....!! 🔥💀 REQUEST ( FOLLOW & REPOST MUST ) ❤️🔥 . . . . . . . . . . #foryoupage #trendingdrama #dramaedit #shaidi #ferozkhan @its hamza Edits
I’m in for it:) #fyp #viral #kelly
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy