Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@wende.75: #ሊቀ#ሊቃውንት#ስሙር_አላምረው #መዝሙር💒🙏_ዘኦርቶዶክስ_💒🙏ተዋህዶ💒 #ቤተክርስቲያን_አንዲት_ናት🙏🙏🙏 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹
᭙ꫀꪀᦔꫀ⛪
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 01 May 2025 08:52:31 GMT
168821
11845
679
5326
Music
Download
No Watermark .mp4 (
12.2MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
8.2MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
ሰላም የማሪያም ልጅ :
መናፍቃን እኮ ከብሉይ እስከአሁን የሚቀበሉት ጥቅስ ለተቃውሞ ሲሆን የተቀለፀውን ምስል ለአንተ አታድርገው የሚለውን ብቻ ነው ያው ከሐዲሱም በሮሜ 8,34 ነው ከፍ ብለው ከፍ8,26-27 ቢያነቡ መልሱ እዛው ነበር
2025-05-01 14:10:52
59
AB :
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ምንም ከምልጃ ጋር የማይገናኝ ነገር ነው የለጠፍከው?
2025-05-01 15:50:47
17
@ Asa,,157 :
ከየት ወዴት ነው የምትሰፉት አባትህ ወደኔ ስለፀለየ ማርኩህ አለዴ ?
2025-05-01 13:30:44
21
Tamrat_ zenebe :
ጥያቄዬ ተመልሶልኛል አመስግናለሁ🙏🙏🙏
2025-05-01 12:37:23
28
☦️ የመስቀሉ ልጅ⛪️ :
ሔኖክ 12÷34 ❤❤❤ ብታነቡት ግን ስለ ቅዱሳን ምልጃ ትረዳላችሁ
2025-05-02 10:09:22
26
Wongel Abera :
ምልጃ ማለት ማስታረቅ (interced) ማ ለት ነው መፅሐፍ ቅዱስ ዕብ 7 ዕብራውያን 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤
2025-05-01 16:10:20
6
Misgana Tamene :
ህዝቡ አያነቡም ብለው ተጫወቱበት
2025-05-01 18:26:45
21
BlueNile :
እንደሱ ከሆነ የሞተው ዳዊት ሥጋ ብቻ ሳይሆን እየሩሳሌምም ታማልዳለች እያልከን ነው ? ሌላው የተረት አባት !
2025-05-01 16:57:02
6
elijah :
ምንድነው ሚለው ጌታሆይ ,,,,????እና የቱ ጋር ነው የሞቱ ሰዎች ሚማልዱት
2025-05-02 04:27:34
13
ayalew h :
ተረት ተረት አትድገም ተራ ፍልስፍና አትፈላሰፍ የተማረ ህዝብ ያለባት ምድር ነው
2025-05-01 10:19:56
8
Ethio-Pharma :
ኤረ እግዚአብሔርን ፍራ ..ዳዊት አማለደ ይላል ታድያ🤔🤔
2025-05-01 14:20:11
5
TILAHUN :
አሁን ይሄ ዳዊት ሞቶ ማማለዱን ያሳያል? እግዚኦ! ህዝቡን እንዴት ነው የሚንቁት?
2025-05-01 17:46:00
11
solkid :
እየሱስ የአዲስ ኪዳን መካከለኛ ሆኖ መጥቶልናል ዕብራውያን : 7 :22-22 22. ከዚህ መሐላ የተነሣ፣ ኢየሱስ ለተሻለ ኪዳን ዋስ ሆኖአል። ጠበቃቃቃቃቃ ዋስስስስስ ሆኖአልልልል አንንንንብብብብብ
2025-05-01 09:41:31
2
@ አቢሲኒያ :
እሽ የተረት አባት
2025-06-23 16:12:21
0
Dagim ye tade :
ኣያማልዱም ።
2025-06-10 11:31:49
0
Ada123 :
እና እግዚአብሄር ዳዊት ስለፀለየለት እኮ ኣይደለም የማረው።
2025-06-13 02:48:15
0
Dr. Yilma Abera :
ሰሎሞን ወደ ዳዊት መች ፀለየ!?
2025-06-02 12:30:37
0
Holly Food tsion ቅዱስ መግቢ ጽዮን :
ቃል ሂወት ያሰማልን
2025-06-12 08:33:35
1
ቀዝቃዛ ወላፈን :
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
2025-07-08 19:08:00
1
@BEKI 21+16=27❤ :
protestant የአማርኛ ችግር አለባቹ😎
2025-07-15 16:14:49
1
Christian ✝️ :
ስለ ዳዊት ወይስ ዳዊት እና ደሞ የቱጋርስ ነው የማማለድ ሀሳቡ ወገን ሌላ ዕድል እኮ ነው የሰጠው እንጂ ማረው እንጂ ሆ 😂
2025-07-21 14:17:53
1
አምባቸው @07 :
አታቀላቅል የስጋ ምልጃና የነፍስ ምልጃ ይለያያል
2025-05-01 12:34:24
1
pastor wondyiferaw kassa :
የማይገናኝ እያገናኘህ ህዝብን ከክርስቶስ መስቀል አታለያይ።ይሄ አሁን ከምልጃ ጋር ምን ያገናኘዋል።
2025-05-02 05:18:17
0
Asmamaw le :
እኛ እኮ ታድለናል!!
2025-05-22 18:32:41
1
To see more videos from user @wende.75, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
So many things to decide 🥴😍 & I have to pick a desktop asapppp 😁 #homeoffice #officedecor #desk #officedesk #officemakeover
﮼حتى،في،الحلم،اتجي،امغبشه✌🏻#fyp #مشاهير_تيك_توك #القبه_درنه_عين_ماره_البيضاء_طبرق_بنغازي #الشعب_الصيني_ماله_حل😂😂 #مالي_خلق_احط_هاشتاقات🧢
#hiktechstar2026 #hikvision #hikvision_mena #hikvisionlevant #Hikstar2026 @Hikvision Levant @العمده كروب مشاريع
Film Munafik Tayang 3 September 2026 . . . #fyp #xybca #tiktoktainment #viral #rekomendasifilm #aryasaloka #achaseptriasa #filmmunafik #munafiknyaindo #munafikmelawaniblis #bahayajadimunafik #clips
يعد برج المملكة واحدًا من أبرز المعالم المعمارية في الرياض، ورمزا حديثا يعكس تطور المملكة العربية السعودية ونهضتها العمرانية. منذ افتتاحه، أصبح البرج وجهة رئيسية للسكان والزوار، ليس فقط لارتفاعه المميز، بل أيضًا لما يقدمه من مرافق متنوعة وتجربة فريدة. تم افتتاح برج المملكة عام 2002، وهو مشروع تابع لشركة شركة المملكة القابضة التي يملكها الأمير الوليد بن طلال. يبلغ ارتفاع البرج حوالي 302 متر، ويتكون من 99 طابقا، ما جعله لفترة طويلة أحد أطول المباني في قدد الشرق الأوسط، تضميمه الفريد الذي يشتبه فتحة القوسة فلي عط أعلاه يميزه عن بقية ناطحات السلحاب، وقد صمم ليكون تحفة معمارية تجمع بين الحداثة والهوية المحلية. يضم البرج مجموعة واسعة من المرافق، منها مكاتب إدارية، وشقق سكنية فاخرة بالإضافة إلى فندق فورسيزونز الرياض الذي يعد من أفخم الفنادق في المدينة. كما يحتوي على مركز تسوق ضخم يعرف باسم مملكة مول، ويضم العديد من العلامات التجارية العالمية والمطاعم الراقية من أبرز معالم #اكسبلورexplore #fyppppppppppppppppppppppp
Loaded fries 🍟 #satisfying #Recipe #tiktokfood
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy