@venuee13: ስላደግን ብቻ አይደለም የተረጋጋን የምንመስለው! #አብዱልሀኪም_ሰፋ #Abdulhakim_sefa #tik_tok #foryoupage #fyp #life #emotions #

Abdulhakim Sefa
Abdulhakim Sefa
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 01 May 2025 12:54:21 GMT
265300
20422
169
2668

Music

Download

Comments

wiz_ahmish
Wiz Ahmish🤴❤️‍🩹 :
ቃላቶች ያጥሩኛል ላንት!!👏❤️🔥
2025-05-02 07:16:05
65
ekutiienu
Ekutiina🎁 :
ቅመም ብዬሀለው!!🥰
2025-05-02 16:40:16
8
user5115123
mahi :
ንግግሮችህ እንዴት ህይዎቴን ዞር ብየ እዳይ እደሚያረገኝ ድንቅ ንግግር ድንቅ እዉቀት
2025-05-01 17:18:49
13
hesna.abdra
Hesna Abdra :
ሙሀመድ ብለህ ጥራኝ ማን አልኩህ ስሜን?? ........❤☺️
2025-05-02 18:47:43
12
_s_a_m_i_01
Sami’s :
classial name
2025-05-04 22:49:53
1
tizita.ze.arada
Ze Arada :
"ነገራቶች" አይባልም። ነገራት ወይም ነገሮች ማለት ይቻላል። ኣት የግዕዝ አብዢ ነው። ኦች የአማርኛ አብዢ ነው። የግዕዝ እና የአማርኛን አብዢዎች ቀላቅሎ መጠቀም ከሰዋሰው አንጻር ትክክል አይደለም።
2025-05-02 12:52:58
11
tsina29
T𝖘𝖎 𝖓𝖆𝖎𝖑 💅 :
የልቤን ምገልፅልኝ ሰው ሰላም ለልብህ 🙏🙏
2025-05-02 06:41:05
1
mure64
Murad A. :
The best speech I ever heard 🙌 👏 ❤️
2025-05-02 15:19:06
2
amichi82
Bereket :
ውስጥ ውስጡን ሲደክም ...
2025-05-02 05:55:48
1
jemilabdulhafiz83
JEMIL@Reasonable Person⚠️ :
ዋናው ነገር ወይም በስያለው አሊያም ደክሞኛል ማለት ነው!!🥺
2025-05-02 08:57:38
1
fliht.with
Ãbđūłĥãķĭm :
sah🥰🥰
2025-05-02 21:00:07
3
emutina1
🍫🍫🍫 :
አረ ወገን ሥራ ፈልጉልኝ🥺
2025-05-02 15:11:27
1
seni31910
seni :
ስለኔ የምታወራ ነው የመሠለኝ
2025-05-01 16:50:04
0
getesemani123
Robso Raya 🦅 :
♡ !!!
2025-05-01 17:04:32
1
agarhu1
Agarw 💕 :
ዱኒያ ፈተነ 🥺🥺🥺 🥺🥺🥺
2026-03-30 21:05:50
0
mehbuba212121
محبوبه حاجيuser9815318636032 :
ماشاءالله .
2025-05-02 13:56:30
1
mubarikeseyfudein
📿 موبرك 🦁Ramadan 👑 :
الحمد الله 🥰
2025-05-01 16:29:18
2
lidetamsalu1
Lidet Amsalu :
እውነት ሁሉም ነገር ደክሞግባል
2025-06-04 07:00:16
0
repostbyme0
Repost by me :
ዛሬ እያሰብኩት ነበር
2025-06-07 08:47:08
0
user7735762876371
🎧🎧🎧🎧 ምርጥ ምርጥ ሙዚቃዎች :
ይገርማል ብስለትህ ከቀን ወደ ቀን ይጨምራል በቃ ትለያለህ በዚው ቀጥል በቅርብ ጌዜ ተከታይ ይጨምራል እርግጠኘ ነው
2025-06-05 17:11:19
0
ne_bu_ti2
Nebat🧕😁 :
አላህ ይጠብቅህ🥺🙏🤌
2025-07-07 21:42:52
0
ab_ab1241
አኑድ ✌️ :
ስላደግን ብቻ አይደለም የተረጋጋን የምንመስለው 😢
2025-06-26 15:22:30
0
user35497413731458
bezayehu setgne :
ስለኔ ነው የምታወራው ግን አሁን ላይ የሚሰማኝ ይሄ እኮ ነው ለካ የበሰልኩ መሰሰሎኝ ነበር በርግጥም ያመንኩበት ነገር ስለገፋኝ ነው።
2025-06-08 19:32:24
0
je6114
Leo esper parte :
ያለውበት ሁኔታን ነው የጸፍከው ! የምር በስዬ ነው ስልችቼ የሚለው እያወዛገበኝ ነው ! ምንም ነገር የማይሞቀኝ የማይበርደኝ ማውራት ሁላ የማልፈልግበት የህይወት መንገድ ላይ ነኝ !
2025-05-02 20:23:46
0
To see more videos from user @venuee13, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About