@jerusalem.ma: ጋሻዬ እኮ ነክ 🧡@Yordi manjus #fyp

Jerusalem  maru
Jerusalem maru
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 02 May 2025 14:55:14 GMT
1953755
167512
2782
10186

Music

Download

Comments

yordi_manjus
Yordi manjus🌟 :
Ehite 💛🥰
2025-05-02 15:02:39
1649
not52080
Not :
እንደዚ አይነት ወንድም አለ ግን 🤔🤔
2025-05-02 17:57:21
1086
ashara1221
አሻራ ኢፖክሲ ወልዲያ 🦋💎 :
ችርስ🥂 ወንድሞች እያሉን መሰባበራችን ምንም ለማይመስላቸው..አንድም ቀን አይዞሽ አለሁልሽ ብለውን ለማናውቀው 💔
2025-05-03 08:09:27
393
krstiyan19
𝐊𝐞𝐫𝐬𝐭𝐢𝐲𝐚𝐧🌺🦋 :
አለ እንጂ የኔ ወንድም ሲወጣ ሲገባ ሚኮሮኩመኝ🥺🥰😂
2025-05-03 03:33:37
259
m_a_h_i237
m_a_h_i✨ :
Ahuns talek wendm benoregn bye temegnew 😌😌
2025-05-02 15:21:10
166
nailworks2
Nail By blen :
ምናለበት ታላቅ ወንድም ቢኖረኝ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2025-05-02 19:14:07
233
userseli44
SeliNa :
እንደዚህ የሚሆንኝ 1 ወንድም የሌለኝ እኔ ብቻ ነኝ ግን
2025-05-03 06:03:32
81
tewahdoemnete6
. :
እግዚአብሔር ይመስገን እንደ አንተ አይነት ምርጥዬ ወንድም አለኝ 🙏♥️ወንድሜ ለእኔ ሁሉም ነገሬ 🌎 ሚስጥሬ ነው 🙏 ወንድም ያላችሁ ወንድማችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይኑርላችሁ 🥰😘🙏ወንድም የለላችሁ ወንድሜ ወንድማችሁ ነው 🙏
2025-05-02 20:46:35
13
ajubabab
⏰🤐 :
አንቺ የተሰበርሽ ቀን እኔ ሞታለው እቺ ኩረጃ ነች
2025-05-03 04:46:23
162
absalat1997
🇻🇳ኤ.ደ.ና.ዊ.ት.💊🇻🇳 :
እንዲህ የሚለኝ ወንድም ቢኖረኝ ኖሮ ደስ ይለኝ ነበር ግን የለኝም 😞😞
2025-05-08 06:29:16
13
biblinaaaaaa
blanesha :
ኧረ ስታስቀኑ
2025-05-03 19:07:00
8
hijabgir70
Ömrüm🇹🇷 :
የኔ ወንድም ቢሞት እንዲ አይለኝም ጨጓራዬን የሚልጠኝ አንዱ እሱ ነዉ😂
2025-05-04 14:17:55
7
yigbagn6681
( ይግባኝ )⚖️ ⚖️🔇🔇📢📢 :
ቲክ ታክ በነዚህ አለቀ እውነት 👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2025-05-04 23:24:48
5
tensae6828
tensu :
እኔ ግን እህት የለኝም🥺😢
2025-05-11 20:42:24
5
mekdi8667
mekdi :
የምር አስቀናችሁኝ🥺
2025-05-02 15:20:00
45
ekueku20
eku b :
ችርስ ወንድም የሌለን የወንድምን ፍቅር ለማናቅ
2025-05-07 11:52:06
5
yemariyamworld
heran :
አንቺ የተሰበርሽ ቀን እኔ ሞታለው .....ተደገመ ያምራል
2025-05-08 09:06:09
5
user2607601109584
🦋 :
ወንድም ኖሮን ግን እንደ እህት ለማያየን ቺርስ
2025-05-02 19:56:30
16
keyru_king
𝑘𝑒𝑦𝑟𝑢_𝑘𝑖𝑛𝑔 :
እህቴ ኮ ላከችልኝ 😭😭😭😭😭❤
2025-05-03 07:40:38
8
tilettibeb
ጥለት ጥበብ :
ወንድሜ አለልኝ💪❤❤❤
2025-05-02 17:10:24
8
mastewal439
ማስቱ የድንግል ማሪያም ልጅ ✝️💞 :
ወንድሜ ኩራቴ ነበርክ አሁን ግን እስከመጨረሻውሙተህብኛል ላላገኝህ😭😭😭😭
2025-05-02 16:05:53
47
kumaolaman
kumaol aman :
abo atasleksuna😳🥺
2025-05-02 15:45:39
26
tiht660
tayl :
ችግሩ ወንድም የለኝም ምኑንም አላቀውም የወንድምን ጥቅም
2025-05-03 14:47:47
10
jeyalemu
eyu :
ችርስ ምንም ወንድም ለሌለን ወንድም ባላቸው የምንቀና
2025-05-03 11:05:40
5
handare24
Kead :
💞💞💞💞💞💞 ጥሩ እድሜ እመኛ ላቸዋለሁ💪💪💪💪💪 ለወንድም💪💪
2025-05-02 14:59:07
20
To see more videos from user @jerusalem.ma, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About