@relief_corner: #health #diabetes #bloodpressure

Teme Fellow(ፌሎ)
Teme Fellow(ፌሎ)
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 02 May 2025 14:56:44 GMT
2246948
166118
1980
54047

Music

Download

Comments

ethiokhabanlame0
addicted 90's RAP :
ቀላል ሰው እንዳልመስላችሁ ኦርቶዶክስ ነኝ🗿
2025-05-03 07:03:54
3719
jlapro3123
𝖏𝖑𝖆𝖕𝖗𝖔 :
በሽተኛን ማዳን ደንበኛ ማባረር ነው ። ያልተፃፈ ህግ
2025-05-02 15:55:32
4687
ethiopiwi.sbini
አክሱማዊ :
እኛ ጰበላችንን ሻት አርገን እንወጣለን፣ ከዛ ሁሉ ሰላም
2025-05-03 03:29:46
2873
abcd30320
¥¥¥¥ :
Allhamdulilah ቁርዓን እያለ የምን በሽታ ነው አንዴ እስኪ ሙስሊሞች ለጀሊሉ ሐምድ እንስጥ
2025-05-03 17:17:56
1135
fiker1620
fiker :
ፆም ብዙ እድሜ የሚያኖረው ለዛ ነው
2025-05-02 21:22:40
1705
mikitok8
MIKI TOK :
90% በሽታዎች ሰው ሰራሽ ናቸው አለቀ 💯
2025-05-02 15:09:22
2593
user55yyyyyyyy44444
የፍቅር ሰዉ* :
ገና ዛሬ ቲክታክ ላይ ቁም ነገር ሰማሁ
2025-05-03 04:12:50
1576
aman.sye
Aman :
ማን ብለህ ጥራኝ አልኩህ🥰
2025-05-02 15:24:08
741
dekibley
⚡️Marta 💚💛❤🐝⚡️ :
ሀኪም ቤት የማልሄደው በምክንያት ነው🙈
2025-05-03 06:51:54
61
kibromadeday
Kibrom Birhanu :
ፈራን ግዜን ፈራን😩
2025-05-02 16:07:31
341
mera12345612
mera :
ልጁ የሚያወራው እውነት ነው ተክክለኛ መረጃ ነው
2025-05-02 22:35:46
305
nonlux7
luxury :
ዮሀንስ ሽፈራው ተናግሮል ❤️❤️
2025-05-03 05:31:36
307
teshu84
@teshu :
የእኛ ሀይላችን እግዚአብሔር ነው በእርሱ ታምነን እንኖራለን
2025-05-03 06:32:12
192
azebdelil
Azi✝️🙏🥰💎 :
ፆም ፀሎት ስግደት ፀበል መጠጣት ፀበል መጠመቅ ቅዱስ ቁርባን መቀበል አለቀ 🥰🥰🥰
2025-05-23 05:19:00
84
mule_ethiofit1212
Mule_Ethiofit 🇪🇹 :
ከዚህ አይነት ነገር ለመላቀቅ ቀላል መንገድ ያለ ይመስለኛል የሀገራችንን ባህላዊ ህክምናን ማጠንከርና ማበረታታት
2025-05-03 03:24:11
314
user2699299602654
Wende Z One :
እንዲህ ያለ ቁምነገር ስታቀርቡ ደስ ይላል
2025-05-03 03:25:56
83
merryyirga
merryyirga :
የሚገርምህ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የጌታፀበል ነዉ የሚያድነኝ🥰🥰🥰
2025-05-03 16:25:01
57
andualem_ayenew
A&A yemariyam :
ኧረ የኔም ባለቤቴ ገና በዎጣትነቷ ተከስቶባት እየተሰቃየን ነው እግዚ አብሄር ይማርልህ በሉኝ
2025-05-04 19:20:47
54
taj.abyas123
TAJ Abaya :
ጥቁር አዝሙድ ከሞት ውጭ ላለ መድሐኒቱ ተረጋግጧል ከነብዩ ሙሐመድ ሠለሏሁ ዐለይሒ ወሠለም
2025-05-22 20:14:34
15
user4863465612480
Edomias :
መረጃህ ጥሩ ነዉ እኛ የተዋህዶ ልጆች ግን ለሁሉም በሽታዎች መድሐኒት አለን እሱም ፀበል ይባላል።
2025-06-08 13:32:03
12
ashenafiguta542
ashenafiguta542 :
ወንድሜ ሀኪም እድትታመም ጠበቃ ችግር ውሰጥ እንድትገባ የቀብር አስፈፃሚ ክልትው እንድትል ሲጸልዩ ሌባ ብቻ ነው እንድታገኝ የሚጸልየው
2025-05-03 19:16:55
175
yeshuaisrael1
YESHUA :
“እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው።” — ዮሐንስ 6፥47 ኢየሱስ
2025-05-05 17:51:56
22
zewuduapostolic
super man :
ሰው በተቻለው መጠን ራሱን ከታሸጉ ነገሮች እና ስኳር ከመጠቀም ብጠነቀቅ መልካም ነው እንደ አጠቃላይ ስታይ የምንበላቸው ምግቦች ራሱ ከተፈጥሮ ሲስተም ውጪ በሆነ መንገድ የሚመረቱ ናቸው እና ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቀን
2025-05-03 05:39:53
128
buchacha29
Bucacha29 :
ለዚሁሉ መፍትሄ በተቻለ መጠን ወደ ቀድሞ የአኟኟር ዘይቤ መመለስ ነው ሃገራዊ እውቀቶችን በ ህብረተሰብ ደረጃ ቅድሚያ መስጠት ለሃገረሰብ ህክምና እርሻ ቅድሚያ መስጠት ምሁራኖችም የነሱን ከመቅዳት ይልቅ ሃገራዊውን እውቀት ወደተሻለ ደረጃ ከፍ ማድረግ ይኖርብናል አንተን ስላመሰግን አላልፍም
2025-05-02 16:37:32
221
belan239
ROZA :
ልጄን የነጠቀኝ በሽታ ልጄን ሁሉም ነገሬ ጨልሞብኘል ምን ልበል😞😞😞
2025-05-16 18:37:19
21
To see more videos from user @relief_corner, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About