@chinese.in.amharic: Creatives of China #chineseinamharic #mandarin #china #chinese #fypp #learnChinese #easymandarin #fyp #learnchineseonline #creatorsearchinsights #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Addis Chinese 埃塞翻译团队
Addis Chinese 埃塞翻译团队
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 02 May 2025 15:10:10 GMT
1114587
20307
383
868

Music

Download

Comments

user3581487853981
user3581487853981 :
ደሞ የማን ሰፈር ይፍረስልህ?
2025-05-03 04:11:47
306
abuyusferedi
Kedir Akmel :
ሌላ ጣጣ አታምጣብን ባላየ እለፈው
2025-05-03 08:09:01
101
girmaayalew27
Girma :
ሰውየው እንዳይሰማ
2025-05-03 08:28:49
12
gwybs1
እንደገና :
ፎቶ አነሳስ ለማየት መሆን አለበት🤔
2025-05-03 11:04:27
3
matiyas617
ከ ዜሮ :
ያለብን እዳ ይበቃናል
2025-05-27 06:37:14
5
abrta.wubneh
Abrta Wubneh :
አንተ ምን አስበህ ነው የ ኢትዮጵያ ሙሉ ሕዝብ መውጣት አለበት
2025-05-03 07:32:32
4
seid79021
seid :
አረ የሆነ ነገር ይከተትብህ የኢትዮጵያ ኮሊደር ድህነት እንጂ ለኛ የጠቀመን የለም...😂😂
2025-06-01 09:00:40
6
ta.mu814
Tade mu :
በነገራችሁ ላይ ዘረኝነታቸው እኛጋር ሳይደርስ በተሰወረ
2025-06-03 22:29:29
3
efugnt2317
ጠማማው ትውልድ 🤔 :
አስበው ለገበሬው መስኖ እንዲያመርት ውሀ ቁፉሮ ተደርጎለት ከ አመት 3ጊዜ ሲያመርት ☺️
2025-05-03 10:13:04
4
bebi0609
Bebi :
ሌላ ይፍረሥ ለዚም እረ ተፋታን
2025-08-14 10:46:53
3
jemlop1
jam lop :
የኛ ቤት ከዚህ በላይ ቀዳዳ አለው ለ ኮሪደር አይሆንም
2025-05-25 23:54:47
3
wasa.king2116
COLD GOLD👑 :
የናንተ ቤት ፈርሶ ከሆነ ይመቸናል🙄
2025-07-23 14:02:45
3
amprince26
✌️ Ⓛ︎ዑል 🫅🏻 Ⓚ︎ɪɴɢ'ꜱ Ⓢ︎◎ɴ 🫡 :
መዋጮ ልታስጨምርብን ነው እንዴ
2025-08-06 16:11:34
2
temujesus42
temu :
አረ ተበድረን እንስራው ነው
2025-06-16 15:35:02
3
user2668106293720
መኳንንት :
ደሞ በዚ ሌላ ብድር
2025-06-28 13:59:33
2
wolloraya06311
(ቤተ አማራ)❤😍😘 ወሎ :
እያንዳዳችን 72000ሽ አለባቹሁ ተባለ አንደ ደግሞ ተጨማር እዳ እድደርስብን መጨመርያ ነዉ
2025-05-31 09:45:02
2
meberatumebre
Fikadie :
ደግሞ የኮሪደር እየተባለ ወረታችን ታስጨርሰውን
2025-07-20 05:04:23
1
amanuel21251
@Amanuel21 :
Des yilali
2025-06-22 11:16:22
1
user1613509887668
user1613509887668 :
አረ ተው ሌላ ፈረሳ ደግሞ ይምጣብን 🤣🤣🤣🤣
2025-05-03 11:16:54
3
hanan.ahmed9166
አልሀምዱ ሊላህ :
ደግሞ ሌላ 71ሺ
2025-05-29 11:31:23
1
afropia23
እፎ.... ይ ልበል!! :
የቀረችንን ጨርሰው ይውሰዱታ ያየኸውን ሁሉ አትመኝ አቅምህን እወቅ
2025-05-03 09:42:26
1
leziz77
Leziz 05 :
Technologia
2025-08-12 15:02:00
0
melaku.betela
Melaku Betela :
it is good idea
2025-08-18 07:46:28
0
aklilu001
እኔ ነኝ ፍርደኛው :
እኔ ሰረዋለው
2025-08-20 13:51:43
0
melkamumelkamu329
RAS MELKAMU ALEMU :
ለአብቹ ንገረው የለውጥ ሰው ስለሆነ ያደርገዋል
2025-05-03 17:20:14
0
To see more videos from user @chinese.in.amharic, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About