@habtamu_eshetu1: አዳዲስ ሞዴል የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበንሎታል በላይነህ ክንዴ ግሩፕ ቢኬጂ #fyp #ethiopiancarmarket #tiktokviral #electric #BKG #bkg #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #carmarket #ethiocar #electricvehicle #EV #tik_tok

Habte(BKG)
Habte(BKG)
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 03 May 2025 16:08:39 GMT
284033
5621
162
512

Music

Download

Comments

noone.9487
️ :
ባትሪው የሞተ በዛ ላይ ዋጋው በጣም የተጋነነ ነው በሱ ዋጋ 2 ሰልባጅ highroof ገዝቶ መስራት ይሻላል😏😏😏
2025-05-04 09:55:19
50
teddym48
Teddy TV :
8 ሚሊየን ገዝቼ ከተሳፍሪጋ በ አምስት ብር መልስ ልጣላ እንዴ ደሞ 😂
2025-05-04 12:30:22
61
emruesamuel
Hope :
ተመሳሳይ ስፔስፊኬሽን ቻይና 7000 USD ነው። እናንተ በምን ሒሳብ ነው 8 ሚሊየን የምትሉት።
2025-05-30 22:07:15
8
tf95232
dolphin🐋🐋🐋 :
ለዚህ ሰባት ሚሊየን😒
2025-05-04 03:23:43
3
zelalem.mehari
Zelalem Mehari :
ዋጋው ስንት ነው? በብድር ይቻላል ወይ?
2025-05-04 00:12:00
3
bonsa.general.tra
Bonsa :
I’m looking to buy two cars
2025-09-18 05:21:59
0
ermiel_333
●€𝔯𝔪𝔦𝔢𝔩● :
ዋጋችሁ የተጋነነ ነው። ለስራ የማይሆን መኪና ነው በተለይ ለመስመር ስራ አይሆንም ከ5 ሚሊዮን በላይ በመጥራታችሁ ልታፍሩ ይገባል
2025-05-05 11:19:56
16
lemma261
lemma :
ዋጋዉ
2025-05-04 05:51:51
1
user2390269931935
user2390269931935 :
ዉበት ብቻበአንድ ቻርጅ 1000ሺ ኪሎሜትር ካልኼደ ምን ያረጋል
2025-05-05 09:14:50
5
user598092010421
የተዋህዶ ንጉስ እየሱስ ክርሰቶስ :
በጣም ዋጋው የተጋነነ ከመኪናው በላይ የሆነ ቀሽም ባትሪ ትንሽ ኪሎሜትር የሚሄድ ለዛውም ለቻርጅ ብዙ ሰአት የሚወስድ
2025-05-05 17:02:17
5
redeatbisrat
Redeat Bisrat :
ዲናሞ በ8ሚሊየን 00ሃይሩፍ ቢያንስ ስምንት አመት ያለምንም ጥያቄይሰራል ዘይትና ፍሬንሸራብቻ እሱእንኳን በናንተዋጋ አያዋጣም በጣምቀልደኛናቹ ሁለትሚሊየን በቂውነው ታይቶ ይጨመራል
2025-05-30 13:33:49
2
aman77050
አማኑኤል የእናቱ ልጅ :
ያምራል ግን ዋጋዉ ገና ሳስበዉ ያሰፈራል
2025-05-05 10:25:46
2
user9249489148784
ታዴ ባለህልሙ :
ዋጋቸውን እስኪ ንገሩን
2025-05-26 12:25:03
2
dagim.esknder
Dagi :
ዋጋው 🤨
2026-04-01 14:24:38
1
mechanichu
ካፒቴንአሹ :
8ሚሊየን ውድነው
2025-05-04 05:55:43
3
kolatodulacha
kolato :
once full charge haw many km ?
2025-05-04 17:12:47
2
user1615446934758
king of king :
ሰሰንትነው?
2025-06-24 16:53:14
1
ebotalex
Ebba t 🌍 :
Address?
2025-05-11 10:16:35
1
user4591269555179
shra :
hi you have put your price show room location and if have bank loan tel us
2025-05-03 18:30:00
2
jacobnegesa
jacob negesa :
በባንክ ይመቻቻል?? አዲስ ሞደል ስባል ከበፍቱ ሰፋ ይላል??
2025-05-04 15:40:45
2
eyobmabratu
ኢዮብ :
በጣም ይሞቃል ። መስኮቶቹ ? የውስጥ ጣራውን ላስቲክ ብታስቀሩት ባለቤቶቹ አያነሱትም ። በሙቀት ቀቀሉን
2025-07-01 16:58:06
1
nattytadesse1
natty :
ቀስ ብለው አሂዱም ግን ከተማውን ተሩሩጡበት እኮ
2025-05-04 04:49:25
1
nejibyusuf91
Nejib :
በአንድ ቻርጅ 150km እንኳን አይሄድም እኮ ምን ጥቅም🤔
2025-05-04 15:47:08
1
tilahun18
Tila hun :
ለጭነት የሚሆኑ ይኖራችኋል ?
2025-05-03 19:01:09
1
dawun.lawunj
dawun Lawunj :
ውድና ብርቅ የኢትዮፕያ ልጅ የሆንከው አቶ በላይነህ ክንዴ አንድ መኪና ብቻ ሸልመኝና እናቴን ላኩራት እባክህ ደሜ ነህ
2026-09-11 10:14:31
0
To see more videos from user @habtamu_eshetu1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About