@seifushowebs: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ #seifufantahun #viraltiktok #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #kuku #seifu_on_ebs #ethiopianmusic

seifu on ebs official
seifu on ebs official
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 04 May 2025 18:00:00 GMT
709947
54152
823
3069

Music

Download

Comments

bekri9358
Bekri ✍️ :
ጨዋታ ግን ትችላለች ሰይፉ ዛሬ እንግዳ አቀረበ🤝
2025-05-04 20:16:50
3235
elsidire
Elsi Dire❤ :
የድሮ አራዳ👌👌👌
2025-05-04 18:48:08
1558
ethiokhabanlame0
addicted 90's RAP :
ቀላል ሰው እንዳልመስላችሁ ኦርቶዶክስ ነኝ🗿
2025-05-05 09:21:09
652
malemy06
AM :
ከአራዳ ባትጠጋ እንኳን ጎረቤት ብትሆን መታደል ነው
2025-05-04 21:23:42
1069
marthas685
Martha :
ምሽቴን አሳመረችው የኔ ፈድሻ💛
2025-05-04 20:44:29
511
user4077952521580
መሲ የማርያም :
ብታምንም ባታምንም ማርያም ቤዛዊት ዓለም ናት😏😏😏😏
2025-05-05 10:28:51
444
batti8468
💫bety✨ :
የኔ ልእልት ኩኩዬ ማሪያምን አሁንም ዉብ ናሽ እኮ
2025-05-05 05:04:53
456
fikirmamaru
ፍቅር :
🥰🥰🥰🥰ምንም ጥርጥር አይኖረኝም አሁንም እኮ ውብነሽ
2025-05-04 19:55:56
269
fikirtenimani
omg :
ፋራ ከሚስምኝ አራዳ ቢነክስኝ የተባለው ለዚህ ነው
2025-05-05 14:47:27
75
eliasefrem122
Elyas :
ኩኩዬ ሰታምሪ
2025-05-04 18:22:27
157
user46610916120716
Mini :
አሁንም ውብ በጣም 🥰
2025-05-04 21:17:16
150
hawletabdela1
hiwi 🍎🍎🍎(ሀውለት ማተሚያ ቤት) :
ወላሂ አሁንም በጣም ቆንጆ ናት🥰🥰🥰🥰
2025-05-04 21:33:57
96
nunu2279
Plan-Z 🙋🏻‍♀️ :
እኔ የሚገርመኝ የሷን ዘፈን ሲሰሙ እየዋሉ ዘፈን አቁመሽ ቁረቢ የሚሉ ኮሜንት ቁረቢ ባዮች እኮ ዘፈን አዴማጭ ናቸው። ሞት በድሜ ትንሽ ስለሆናችሁ አያልፍህም ልትቀድሟት ትችላላችሁ ለራሳችሁ እወቁበት
2025-05-06 06:52:04
8
capture664
capture :
አሁንም ልቅም ያለች ቆንጆ ናትኮ🥰🥰
2025-05-05 11:38:33
14
jayredabebe16
JAY :
የማያረጅ ውበት!!
2025-05-05 09:03:35
48
yeustina
osti :
beauty with ጨዋታ &አራዳ 🥰
2025-05-04 21:18:43
45
21em19
21 :
እስኪ ሰይፉሻ አለቃቃሽ ባልናሚስቶችን ትተሀ እንዲህ ተጫዋቾችን ብታቀርብልን ኩኩዮ🥰🥰🥰👌👌👌
2025-05-05 08:41:57
62
meskikng
አጨገደደጠ :
ያራዳ ልጅ ይኑር
2025-05-05 14:47:12
5
user3800100609494
ጀማል ፈንታው :
❤❤❤❤ምርጥ የከተማ ልጅ ጨዋታ የምትችል አስተዳደጓ በሀብታም ቤት ተቀማጥላ ያደገች
2025-05-05 04:23:31
28
user8065274694440
Mekonen :
ኩኩ እነደዚ ተጫዋች ነች እንዴ ደስ ስትል ??
2025-05-05 06:27:52
18
bettyshemles
betty :
ሰይፉ የእውነት ኩኩን በማቅረብህ እድለኛ ነህ የማትሰለች ስወዳት❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2025-05-05 14:31:57
5
user9940505612454
የኪድዬ ልጅ :
ብዙ ውበት ትህቢት ሊያመጣ ይችላል! ከዛም ያልሆነ ቦታ ሊጥል ይችላል
2025-05-04 20:58:16
72
phuad_s
PHUAD_S :
ለምን ነው ቴዲ ሰይፉ ጋር ማይመጣው
2025-05-05 05:47:14
140
yetnayte.21
Yeti🦅 :
ውብ ነሽ አሁንም❤️❤️
2025-05-04 21:11:17
9
lulalula764
ትዝታው ሳሙኤል :
በሰርጀሪ ተወጥረው ተወጥረው ኳስ መሰሉ እማማ ኩኩ🤣🤣🤣🤣🤣
2025-05-05 10:06:36
12
To see more videos from user @seifushowebs, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About