@getachw29: #ጀነራልዝናቡ #ዶክተር #tbs #ዲያስፓራ #ትግራይ_ዛዓደይ #ሙዚቃ #ሰራዊት #tdf #tigraytiktok🇻🇳🇻🇳 #ተጋሩ #marigold #ገሬእሙን #ማሕበር_ቲክቶክ_ኣብ_ትዊተር #ኦርቶዶክስ #ፋና

Getachew gebrehiwet meles
Getachew gebrehiwet meles
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 04 May 2025 16:36:25 GMT
357436
19430
841
3302

Music

Download

Comments

meserettesfa5235
sannyii 0961487045 :
አብይ ነው ያስገደለው የታወቀነው
2025-05-05 04:44:56
311
user7429830458468
same :
መኖሪያ ቤቷን ጠቁሙኝ እና እቺን ምስኪን የኢትዮጵያ ባለዉለታ በኢትዮጵያ ህዝብ ስም እግሯ ለይ ወድቄ ጀግናችንን ባለመጠበቃችን ይቅር በይን ልበላት !!!🙏🙏👏
2025-05-05 10:36:13
146
seganeshe
Aaliyah :
አይዞሽ ፍትህ ከእግዝያብሔር ነው
2025-05-05 03:46:31
122
user8127200624971
አባስ ቡና :
አይዞሽ እናቴ ይነጋል ጨልሞ አይቀርም ይነጋል።
2025-05-04 21:11:47
132
asheber.benti
asheber benti :
እውነተኛ ጀግና ነው የሰሜን ዕዝ አዛዥ ሆኖ ነው የማውቀው ሀቀኛ መሪ ነበር ለሱ ሞት አይገባውም
2025-05-05 01:13:30
61
user9159097548155
user :
አብይ ነው ያስገደለው መክናቱ ትግሬ ሰለ ሆነ
2025-05-05 08:39:46
26
taru_abo
Taru Abo :
ሀቀኛ መሪ ነበር ❤️💚❤️💪💪💪 ጌታ ነብሱን በገነት ያኑረዉ
2025-05-05 05:40:49
25
teda.t3
Teda T :
ከገዳይ ፍትህ መጠበቅ ይቻላል እንዴ
2025-05-05 11:25:33
24
binyamyonas7
ቴዎድሮስ :
አይዞሽ እናቴ ፈጣሪ መፅናናቱን ያድልሽ
2025-05-05 03:52:27
42
asmeeee...7
Asme CR7 :
አንቺ እውነት ብለሻል ነገር ግን ፖለቲከኞች ለስልጣን ሲሉ ማንንም ከመግደል ወደኋላ አይሉም
2025-05-04 20:50:10
24
kiyarkal
kiyar 21 :
የኛ ጀግና ነፍሱን ይማረው ደምህን እግዚአብሔር ይመልስ🙏🙏🙏
2025-05-05 15:37:52
6
user3683118131693
Messi :
አስገዳዩ ማን ሆኔና ነዉ መንግስት መንግስት የሚትይዉ
2025-05-05 06:09:02
10
ekubay.21.21
21🙏21 🙏21 :
ገዳይ መንግስት እንዴት ፍትህ ይሰጣል
2025-05-05 04:42:31
11
fikiryeema1
fikir :
ሀቀኛ ሰው ነው ፈጣሪ የደሙን ዋጋ ይስጠው😢😢😢
2025-05-05 08:32:36
10
aberaloha
Abe :
እግዚአብሔር ፍትህን ያመጣል ።አይዞሽ እህታችን 😭😭
2025-05-06 19:42:27
6
user818081952617
user818081952617 :
መንግስት የለም እግዚያብሄር አለ
2025-05-05 09:56:25
6
soloato.tomas
Soloato Tomas :
ኣይቀርን ፍትሒ ክትረኽቢ ኢኺ
2025-05-05 06:29:46
6
user1488021007762
user1488021007762 :
የአቤልን ደም የመረመረ እግዚሐብሔር ፍርዱን ይስጥሽ ።
2025-05-05 17:08:42
8
selamtesfaye963
selam on line equb :
አይዞሽ እህቴ ፍትህ የእግዚአብሔር ነዉ ይፈርዳል
2025-05-05 04:43:28
6
zarihun07
SNLIV :
አይዦሽ እህቴ
2025-05-05 05:05:24
7
user13773347673
Ye@Love :
እባክሽ ስንት ጣጣ አለብን አትረበሽን መቃብሩን ገና ይቃጠላል የግዜ ጉዳይ ነው።
2025-05-05 18:13:08
7
wedi.haregot
wedi haregot :
የአቤል ታሪክ መመልከት ይሻላል ሀዘን ከባድ ነው እውነቱን ለፈጠራ መስጠት ነው እናቴ ።
2025-05-05 03:23:49
5
makimaki0670
ደጉ ካሣ 777 :
ሰአረ የስንቱ ንፁሀን ሞት ላይ እጁ አለ.😡😡😡
2025-05-06 17:14:30
5
tomorrow.is.anothe68
Tomorrow is another day! :
አዘሽ እህት
2025-05-05 19:08:11
2
shegawmola655
Shegaw Mola :
ፍትሕ ይመጣል አዞሽ
2025-06-29 21:35:42
2
To see more videos from user @getachw29, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About