@7sebuh:

༺✟༻ ስቡሕ ༺✟༻ እጅ ከፍንጅ  📷
༺✟༻ ስቡሕ ༺✟༻ እጅ ከፍንጅ 📷
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 05 May 2025 16:39:55 GMT
63408
4434
770
1778

Music

Download

Comments

hanibossss
boss :
ምንም የማያቅ ሙስሊም ሊከፍር ይችላል በደንብ ያነበበ የተማረ ኦርቶ ደሞ ይሰልማል that's the difference😊 እያወቀን
2025-05-06 05:08:52
276
moon_munita0
Moon bint abuha 💚🩷 :
እኔን ብቻ ነው የሙስሊም ፊት ሆኖ ማያውቅ ፊት የሚታየኝ
2025-05-06 09:24:51
157
user6195365387777
. :
ባክህ እኛም ግራ ገብቶናል አላህ ይርዳን
2025-05-05 19:34:23
75
abdurohmanhassen8
Abudy Abudy :
ሸህ ጀማል ጥያቄ ላንቱ ፊትሁ ጭራሽ ውዱእ አድርጎ እሚያውቅ አይመስልም ነገር ግን ኢቃም ስንት ረከአ ነው
2025-05-06 06:08:49
125
user6160181590061
ሀብትሻ :
እኔም ወደ ክርስትና🚕🚕🚕
2025-05-06 05:01:47
45
chernetdaniel0
የነዛ የጀግኖች ዘር 💊🇻🇳🇻🇳 :
እነም የቤተሰብ እስልምና ለቅቄ ወጥቻለው ያውም የፈጅር ሶላት ከሰገድኩኝ በሁላ
2025-05-06 08:32:35
8
itsmeitsme212me
ተኳሽ ቀዳሽ ☦️ :
እኔም ከእስልምና ከወጣሁ ሁለት አመት ሊሆነኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏
2025-05-06 04:38:27
24
negen..betesfa
Mesay :
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ነጋደ ሰው ደሞ አይመቸኝም እስልምና ላይ ሳለህ የነበረህን ፎቶ አምጣልኝ
2025-05-06 05:09:42
21
abrihamnuryr6
ABRHAM NURYE :
እኔ የእውነት ጀማል እባላለሁ። ኦርቶዶክስ ነኝ የሙስሊም ሀይማኖት እጅጅ ብሎኝ አያውቅም። ነገር ግን በምርጫየ በፍላጎቴ እና የእራሴን ያህል በማንበብ ተዋህዶን እምነቴ አድርጌያለሁ። ለዛም ነው ከማመንናከማንበብ የመጣሰው አትመስልም የምልህ
2025-05-06 15:48:32
1
murad.mahamed2
Murad Mahamed :
atewashe endaleneberk tastawekale
2025-05-06 10:10:40
0
1.5.3.63
1 5 3 6 :
ፋኖ አሁን በዚህ መጣህ
2025-05-07 06:13:09
5
123455l968222029877
የራያ ልጅ :
እንኳንም አለህ ገና ሁሉም ይመጣል የእፎይ ውጤት
2025-05-05 16:45:42
24
mrcrush183
🌴 𝐍𝐢𝐥𝐨𝐲 🪐 :
ሂድና የተገረዘዉን ወንድ ልጅ አምልክ
2025-05-06 15:48:58
6
reda.eyase
ራያ ነኝ አንድ ልባው 💪 :
ባክ እኛም ግራ ገብቶናል አላህ ይርዳን😭😭
2025-10-18 16:57:49
1
user4774874367191
one day day :
ሲጀመር ሙስሊም አይደለም እኔ አውቀዋለው
2025-06-28 17:55:56
1
tesema.afework
623512629792 :
አንዳንድ ነገሮችን ማየትና መስማት ከጀመርኩ እኔም ግራ ገብቶኛል
2025-05-06 03:54:39
6
haw....let
𝓗𝓪𝔀𝓵𝓮𝓽 :
ኧረ ፊትወት ውዱዕ ነክቶት አያውቅም
2025-07-05 10:40:03
1
quran22_am
︵⩜⃝b Ð🅄ɭR͜͡ℯzαƙ🜲 🩶🎧 :
islam ☪ is the only true religion لا اله الا الله محمد رسول الله ☝
2025-05-06 08:53:26
2
kk22tttyyyy
error :
ኧረ ሠውየው መጀመሪያምኮ ሙስሊም አልነበርክም አውቅሀለሁ ብሮ
2025-05-07 16:30:25
1
.fact2121
ክርሥቲያን 2721 :
ተመሥገን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-05-05 20:59:11
2
abrhamtesera
የደረው መብረቅ :
እንኳን ደህና መጣህ ወደ እውነተኘዋ እና ቀጥተኘዋ ኦርቶዶክስ
2025-05-06 10:32:40
1
moha25123
MAHAMED :
በኖረ ሳይሆን ባወቀ ነው በደንብ አንብበህ ወደ ተፈጥሮ ተመለስ
2025-05-08 10:59:10
1
user3984821368190
መሱድ ሹክሬ :
ላምን ታሻፍፍንካ እልጋባኝም
2025-05-06 17:03:49
1
wedibashay05
sappley :
እኔ ግን የምገርመኝ ውሸት ተረት ትረት በቃ ኣይሰላቸውም እንዴ ኣይ ኦርቶዶክስ ስመሰረት ራሱ በውሸት ይመስለኛል ።😁😁😁😁😁😁
2025-05-06 04:58:19
1
user4560042961929
jemal :
ለምሳል እስኪ ተናገር
2025-05-07 08:20:48
0
To see more videos from user @7sebuh, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About