@jibril0697: እንደውሻ ታማኝ እንስሳ የለም።ዴምቤሌ ደሞ ይለያል👏👏 #ማንኛውምእንስሳትእቀበላለሁ❤🙏መልሼእሰጣለሁ🙏❤ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #iloveanimals #ኢትዮጵያ_🇪🇹🇪🇹🇪🇹_ሀበሻ_ቲክ_ቶክ_🇪🇹🇪🇹_ #iloveanimals ❤❤

jibril6 ከላዛርስት
jibril6 ከላዛርስት
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 06 May 2025 13:59:07 GMT
2543252
149427
2000
12584

Music

Download

Comments

abirehamhena2
Abireham hana :
የሚገርመኝ ሰው ውሻ ብለው ሲሳደብ ይገርመኛል
2025-05-07 00:05:24
2460
henry84829
Henry #8 :
እኔ ምስክር ነኝ ጣቢያ በር ላይ እንደማይጠፋ
2025-05-06 14:32:35
1828
zeman6857
zeman :
ውሻ ግን የሚገባውን ክብር አልተሰጠውም
2025-05-07 05:03:33
69
esubecoffee
Esube_coffee :
ከ ውሻ ፍቅርን መማር ሲገባን እኛ ግን position ነው የተማርነው
2025-05-07 07:25:08
751
yoyo.free1
yoyo free :
አይ ውሻ ብቻ የሚያውቀው ያቀዋል!!!!!
2025-05-06 18:46:35
359
dibekulu2112
haile Afro :
አንዲቶ ሴት ውሻ አለችኝ እባክህ ውሻህን ለውሻየ🤲
2025-05-07 07:54:27
133
hanic02
ሀኒቾ Oldies Official🎧💿🎤🎼 :
ዉሻ ታማኝነቱ ከሰዉ በላይ ይገርማል👍♥️
2025-05-07 10:26:51
39
natihanon
ክርስቲያኖ :
አንተም ጥሩ ልብ ነው ያለክ
2025-05-06 15:40:04
76
leyouethiopia893
leyou - Ethiopia :
በናትህ እንደ ልጂህ እየው ሲያሳዝን እንደ ውሻ ታማኝ የለም እኮ🥺🥺🥺
2025-05-06 23:18:59
8
fasilamanual0
FRRDOM :
ውሻ ከሰው ጋር ስም መቀያየር አለበት
2025-05-10 04:31:28
62
abinet.sebsebe
አቢ የማርያም✨ :
ታማኝ ጓደኞች ናቸው ፍቅር ናቸው ማርያምን በጣም ነው የምወዳቸው
2025-05-06 16:27:18
78
user4711428212734
user4711428212734 :
ለውሻዬ ያለቀሰኩበትነ ቀን አሰታወሰኝ
2025-07-05 04:34:06
5
user8042361772782
21ማርያም :
እኛእግዛአብሔርም ሰው በመፍጠሩ ተፀፀተ
2025-06-08 09:38:31
8
yekamikeal12
ጊዜ ለኩሉ :
ከዘንድሮ ሰዉ ዉሻ በስንት ጠአሙ
2025-06-07 17:12:40
6
scippara
Metoo :
ሰዉ ዉሻ ብሎ ከሰደበህ መቼም ይህን አስታዉስ🥰🤗🤗
2025-07-11 12:43:51
7
liyuselam
Liyu :
የምር ግን ውሾች እኮ ይበዙብናል እኛ አንገባቸውም🤗🤗
2025-06-09 11:01:57
26
eyoefuyemaryam
trsite gebrel :
ውሻ እኮ ፍቅር ነው ታማኝ 😍
2025-05-08 12:43:04
11
ashuman3513
ashu :
ወይኔ ውሻ እኔንም ይህ ታሪክ ገጥሞኛል
2025-05-06 17:27:57
42
beza2312
Beza Josy :
እውነተኛ ወዳጅ ቡችየ 🥰
2025-05-07 12:33:58
12
hiwe386
@My life 🍋 🍋🍋🍋🍋 :
እውነት ነው ማርያምን ውሻ ታማኝ ነው
2025-05-26 21:44:33
5
sodere1234
sodere :
ከሰው ተሽለዋል እንሰሶች
2025-05-06 15:19:19
24
teddyyyyyyy50
teddy alex 💒☦️ :
መሃመዳውያን ይሄንን ምስክርነት እየሰማችሁ ይነጅሳል የምትሉት ነገር አሁንም አለ?🤔😁😁
2025-06-07 18:46:54
12
henydemok1
Henok Mekonen :
ከ ሰው ውሻ እንደሚበልጥ ታውቃላችሁ ግን እስኪ የምታውቁ like አድርጉ🥰🥰🥰
2025-05-09 10:01:39
11
h.e.n.a5
Henok Tadesse :
ሀቺኮ 👍 የምር ሀቺኮን የምታውቁ like
2025-05-07 07:06:51
46
To see more videos from user @jibril0697, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About