@i_am_kahlil: #ካህሊል #ጀቢና ኢንተርናሽናል የፊልም ስታንዳርድን ጠብቆ የተሰራው ኢትዮጵያ ላይ አንድ ጊዜ ብቻ የታየው በተለያዩ የአለማችን ሀገራቶች ላይ እየታየ ያለው East Africa Art And Culture Festival ላይ ተወዳድሮ ያሸነፈው ያዩት ሁሉ የወደዱት ብዙ ያወሩለት በቀጣይ በአለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫሎች ላይ ለመወዳደር የተመዘገበው እና አለም አቀፍ እይታውን ያልጨረሰው "ጀቢና" የተሰኘው የሳሙኤል ተሻገር/የእማዬ ልጅ/ ፊልም ከሚያዚያ 17 ጀምሮ በአለም ሲኒማ ብቻ ለተወሰነ ጊዜ እየታየ ይገኛል ሁላችሁም እንድታዩት ተጋብዛችኋል። @Kal @betty_sherefedin @Sami Ye Emaye Lij #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habesha #ethiopia
ካህሊል 🐇
Region: ET
Wednesday 07 May 2025 08:11:51 GMT
Music
Download
Comments
🥀🥀 :
ደና አማርኛ ፊልም ስትል እኔ ብቻዬን እንዳልሆንኩ ተሰማኝ☺️
2025-05-07 10:27:35
290
@ወሰንኩኝ ዝም ልል 🤫🤫🤫 :
አረ የፊልሙ ርእስ ንገሩኝ
2025-05-07 17:58:54
44
life is short🥏 :
ርእስ🙏🙏🙏
2025-05-07 11:52:51
5
user9002541334605 :
መቸም ወቶ አያወቅም
2025-05-08 04:29:31
0
Ab⚡️🦁👑 :
ማንዴላ ያለበት ፊልም ሁሌም ምርጥ ነው 🔥
2025-06-14 14:29:45
18
Middle Child :
ካሜራ ማኑ ድንክ ነው? ምንድነው ሽቅብ ሚቀርፀው 😂😂😂
2025-05-08 06:28:28
0
hanifa islam :
እና መጨረሻው ምን ሆነ? ንገረና
2025-05-09 17:35:16
0
yordi :
እርዕሱ ጀቢና ነው ለማታውቁት 🤔👌👌👌
2025-05-09 17:17:56
2
🦋𝐄°𝐕°𝐀🦋 :
እርስ 🙏🏿
2025-05-07 17:36:52
7
I'M THE KING 👑 OF HOLLOWD :
እኔ ፊልም ካልሰራሁ መቼም ሀገሬ አትለወጥም Don't forgot.
2025-05-08 09:01:04
49
ዮናስ :
mirt film ❤️🥰❤️
2025-05-07 16:05:55
5
chacha :
ጀቢና
2025-07-12 10:39:31
1
Helen Yismaw :
እናመሰግናለን 😍🙏🏼
2025-05-07 20:28:26
7
Call Me Dilla :
ሱሪ ግዙልኝ 😭
2025-07-05 12:27:59
1
i.m from🇪🇹 but i.loveu🇨🇦 :
tlgram lay yelemEnde?
2025-05-07 13:27:56
5
Nasir :
yutube ላይ የለም
2025-05-07 15:50:36
11
bifo :
link negerun?
2025-06-16 15:37:17
1
🦋ብሌናዊት🦋 :
awo mrt film nw iychewalw😍👌eyut
2026-01-09 11:31:52
1
lovely :
ጀብና ማለት የ አፋን ኦሮሞ ዎርድ ሲሆን ጥንካሬ ትግስተኚት ማለት ነው
2025-06-08 10:57:46
1
ጉዜ :
በአለም ሲኒማ እየታየ ነው
2025-05-08 19:14:46
1
$âmøřáŵ :
A.B.D✌️✌️✌️
2025-05-09 18:14:25
1
@sendu :
ተለቋል ዪቱብ ላይ አለ
2025-05-07 14:20:47
0
abduselame :
ጀብሪናአይባላል
2026-02-15 13:58:20
1
Hashim.k :
ርእስ🙏🙏🙏
2025-05-07 16:24:45
2
To see more videos from user @i_am_kahlil, please go to the Tikwm
homepage.