@mekdiifirew: This is my favorite part ✈️ ያ የጠበኩት ፍቅሬ ፍቅሬ ይኸዉ መጣ በያቸዉ ይዟት ይዟት በረረ እስቲ ሲሉ እንስማቸዉ @Zenach Studio @Dj Nati 4kilo @Zemen Creative Events @unique_bridal_bole @yonatan derese 🥊 @Samrimesfin🧨 @hilina @muna Wubeshet @hela @Helina ayalew @ሊዛና 💕💕💕 @Abel @Abela lala @Addis Teklea @Meskerem Teshale @Elsi @Filen☆ @Kal firew @Betelhem Adamu @Naol_dan🪐
Mekdes Firew
Region: CA
Wednesday 07 May 2025 11:02:38 GMT
2487589
153027
2941
17788
Music
Download
Comments
hiwot lema :
ዘፈኑ ቦታውን አገኘ❤️
2025-05-07 11:08:25
8324
@ እናት 🧚 :
ማርያምን እንባዬ የመጣው ነገርስ🥺
2025-05-07 11:10:58
3810
friends furniture :
ዘፈኑ ቦታውን አግኝቶዋል ማማዬ ልባም ሴት ለአመታት ጠብቃ አምና ታግሳ ታገባለች አለች እንጂ የኔዋ ለ3ወር አፋር ቆይቼ ብመጣ አግብታ የጠበቀችኝ
2025-05-07 12:16:17
1948
🍂🍁🍂 :
Abdu Kiyar posted the video in his story 🥰🥰
2025-05-07 22:50:26
824
Creator.Search.Insight :
I really like how everybody is happy for you! So beautiful!
የአለም ያድርግላችሁ!❤
2025-05-07 11:24:25
2041
Weekend bazaar :
ለኔም ይህን ቀን ያቅርብልሽ በሉኝ🥰
2025-05-07 12:25:17
1752
Boni10 :
Abdukiyar na video cliphn wised 🥰🥰🥰
2025-05-07 11:29:21
1147
ቃል :
ለምን እንባዬ መጣ ግን🥺🥺🥺🥺🥺
2025-05-07 11:17:56
375
Kalkidan🥀 :
ለኮንሰርት ሩብ ጉዳይ ሰርግ🥰😘
2025-05-07 12:49:45
229
BOBU 🐨 :
ፍቅር ላይ እምነት እስካለ መጠበቁ የዘላለም ህይወት ይሰጣል።👏 ማማራቹ ሲያምር !!
2025-05-07 12:32:23
616
Nigist M Yohannes :
ይህን ሁሉ ዓመት የጠበቅሽውን ባለቤትሽን ደግሞ በቅዱስ ስጋው እና በክቡር ደሙ የምትታተሙበት ያድርግልሽ።
2025-05-07 15:33:08
227
ሚራ 🎀 :
እያየሁ ብቻ ነበር የመሰለኝ
ለካ ተመስጫለሁ 🥰🥰🥰🥰
2025-05-07 11:33:35
316
T 🦋አርጎባዋ የኢማሙ አህመድልጅ🇪🇹🇸🇦 :
እደኔ ደጋግሞ ያየ🤣
2025-05-07 12:52:41
143
betty b :
የሚወዱትን የሚያፈቅሩትን
በተስፋ የጠበቁትን ሰዉ ከማግባት በላይ ምን እድል አለ?😍😍😍
2025-05-07 11:36:15
350
Heluye :
Zefenu botawen siyagegn🥺
2025-05-07 20:35:23
85
tg :
የአለማችን ቁጥር አንድ ደስተኛ ሙሽራ 💖 እንኳን ደስ አለሽ💖 ዘፈኑ ትክክለኛ ቦታውን አገኘ💖
2025-05-07 11:29:45
150
mku103 :
zefenu botawn agegn yene ergb emebete tdarshinm hywetshenem tbarkew
2025-05-07 11:08:35
367
🦋 Emu 🦋 :
ዘፈኑ ክሊፕ ተሰራለት🥰🥰🥰
2025-05-07 13:57:33
94
𝓫𝓪𝓷𝓬𝓱𝓾 𝔂𝓮𝓴𝓾𝓵𝓲𝓽𝓪 :
ይህንቀን በጉጉት ለምጠብቀው የማዳም ቅመሞች ችርስ 🥂🥂አይ 😭😭
2025-05-09 16:52:16
17
🧸cookie🤍 :
ነዘረኝ ወላሂ🥹💕
2025-05-07 15:16:32
70
Senayt Kndu :
አንገትሽ ላይ ያለው ማተብ ሲያምር ሴቶችየ እባካችሁ የሰርጋችን ዕለት አርቴፊሻል ጌጥ አናድርግ ውበታችን ለእኛ እመቤታችን ናት ከነ ልጇ
2025-05-07 16:01:38
150
ፈሪዳ 💙ናናዱሻን :
ፈጣሪ ስያድል የልጅነታቹን ፍቅረኛ እስከትዳር እስከ እርጅና ድረስ ይወስዳቹዋል ካልታደላቹግን😴😔ባጭር ይቋጫል
2025-05-07 15:48:14
25
𝓴𝓲𝓭𝓭𝔂 :
እንባዬ መጣ🥺 እንኳን ደስ አለሽ🥰
2025-05-07 17:04:10
16
Yeab :
እመብርሀን የልብህን መሻት ስትፈፅም 🥺🤌🏾
2025-05-07 11:20:05
55
🤫 :
እኔ እንደዚ አይነት ሰርግ አልወድም ሰርግ በእዚአብሔር ቤት ሲሆን ነው ሚዘልቀውም ደስስስስ የሚለውም
2025-05-07 13:29:41
31
To see more videos from user @mekdiifirew, please go to the Tikwm
homepage.