@ke_rem0: አ.ለ.መ. (አሊፍ ላም ሚም)፡፡🥰 ይህች ጥበብ ከተመላው መጽሐፍ አንቀጾች ናት፡፡ለበጎ አድራጊዎች መሪና እዝነት ስትኾን፡፡ለእነዚያ ሶላትን አስተካክለው ለሚያደርሱት፣ ዘካንም ለሚሰጡት፣ እነርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም እነርሱ የሚያረጋግጡ ለሆኑት፡፡እነርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም እነርሱ የሚያረጋግጡ ለሆኑት፡፡እነዚያ ከጌታቸው በሆነ ቅን መንገድ ላይ ናቸው፡፡ እነዚያም እነርሱ ምኞታቸውን ያገኙ ናቸው፡፡🥰 ከሰዎችም ያለ ዕውቀት ሆኖ ከአላህ መንገድ ሊያሳስትና ማላገጫ አድርጎ ሊይዛት አታላይ ወሬን የሚገዛ አልለ፡፡ እነዚያ ለእነርሱ አዋራጅ ቅጣት አላቸው፡፡🥰 አንቀጾቻችንም በእርሱ ላይ በሚነበቡ ጊዜ እንዳልሰማትና በጆሮቹ ድንቁርና እንዳለበት የኮራ ሆኖ ይዞራል፡፡ በአሳማሚ ቅጣትም አብስረው🥰 . . . . . #creatorsearchinsights #follower #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #muslimtiktok #foryoupage #مسلم #islamic_video #quran_alkarim #ቁርአን_የልቤ_ብርሃን #ቁርአን #quran #القران_الكريم #قران #worldwide #fyp #ኢስላም #FOLLOWER #creatorsearchinsights

𝐐𝐔𝐑'𝐀𝐍 𝐀𝐌𝐇📿
𝐐𝐔𝐑'𝐀𝐍 𝐀𝐌𝐇📿
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 07 May 2025 16:16:00 GMT
15520
1135
15
230

Music

Download

Comments

user8815171551463
madin :
ማሻላሀ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-03-22 06:45:11
0
user6236986520007712
a selam :
ማሻ አለህ
2025-05-08 06:36:47
1
5533is
Ñurı :
ማኣሻላህ
2025-05-31 20:09:13
0
sefadin.kiyar
Sefadin Kiyar :
የአረሀመን ከትመችንን አሰምርልን
2026-01-11 23:46:03
0
kediarzewud
ከድር ማሩ 🇪🇹🦅🫶 :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰
2025-05-29 00:32:12
0
permudatriangle0
Top :
አሊፍ ላም ሚም። ትርጉሙ አይታወቅም። ለምን የማናውቀውን ነገር መናገር አስፈለገው??? ለምሳሌ ጂም ሺን ዷድ።። ይህም የአላህ ቃል ነው።
2025-05-08 08:33:46
0
jemalgodagodl
جمال حبشي ውርድት ከፍለክ ባጃጂ ትራ ዋል :
🥰
2025-05-15 11:41:52
0
nanaman923
አሪፍ አይቸኩልም! :
የቃሪውን ስም ተባበሩኝ። downlod ላርገው
2025-05-15 16:40:02
0
user92084814499328
ዜዴናት፣የአባቶን፤መሳይ፤የጃማዋ፣ :
🥰🥰🥰🥰
2025-06-10 14:22:37
0
zabiba478
zabiba😍😍 :
ዶክተሪሚስባህ
2025-12-12 06:49:37
0
To see more videos from user @ke_rem0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About