@ttss_dc: #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ሰንበት_ትምህርት_ቤት_ለዘላለም_ትኑር #ethiopian_tik_tok #CapCut #dc #wedding #ሰንበት_ትምህርት_ቤት_ለዘላለም_ትኑር #orthodoxmezmur #fyp #orthodoxmezmur

ጽርሐ ጽዮን ሰንበት ት/ቤት ዲሲ TTSS_DC
ጽርሐ ጽዮን ሰንበት ት/ቤት ዲሲ TTSS_DC
Open In TikTok:
Region: US
Wednesday 07 May 2025 18:16:15 GMT
90137
9976
117
603

Music

Download

Comments

lovetata03
ታታ. 🇪🇹 💎 🇪🇷 :
@ታታ. 🇪🇹 💎 🇪🇷:ምንኛ ትድልት ቢሆን ነው ከግማሽ ሰአት በላይ ዝም ብዬ እያየውት ነበረ እኔስ መች ይሆን እንደዚህ ቦታላይ ምገኘው ብዬ ተመኘው 🙏🙏🙏 በጸሎታቹ አስቡኝ 🙏 ለሙሽሮች ትዳራቹን እግዚአብሔር ይባርክላቹ 🙏🙏🙏
2025-05-08 05:52:21
9
abeltesfaye82
abeltesfaye82 Abel bk :
ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስትያን🥰🥰🥰
2025-05-08 06:18:51
28
yamigezi
Yami :
ፂዬ እንኳን ደስ አለሽ
2025-06-16 15:57:06
0
7kabikab
welete senbet :
ዘማሪዎቹ ፣ሙሽሮቹ፣ ሚዜዎቹ ፣ታዳሚዎቹ ሀሉም እንዴት እንደምታምሩ መልካም የትዳር ዘመን
2025-05-08 12:11:11
34
mesikabtiy
Mesi Kabtiy :
Good bless you all. So beautiful
2025-05-08 18:13:07
5
kidist35
Kidist💚💛❤️ :
Omg so beautiful may God bless your marriage, proud to be orthodox ⛪️❤️🙏መታደል ነዉ ስታምሩ😊
2025-05-07 19:38:07
14
reta_300
ፅጌሬዳ ገ/መድህን የፀዳለ ልጅ ሪታ_300 :
🥰🥰🥰🥰🥰ፈዘዝኩ እኮ ምን ብየ ያፃፍ ብየ እንዴት ደስ ትላላቹ🥰🥰🥰🥰
2025-05-13 22:22:27
0
mulu2769
user7778688503836 :
እግዛአቢሔር ኦርቶዶክስን ለዘላለም ይጠብቅልን🙏❤️ሙሹሮችንም ያብርሃም እና የሳህራ ጋብቻ ያርግልን🙏🙏🙏
2025-05-07 21:56:01
6
tsigeredabarchcof
Tigereda :
😍🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር እኔ እግዚአብሔር ፈቅዱ ያገባውት በዚህ ስርአት ነው እግዚአብሔር ሁላችሁንም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ
2025-06-08 06:43:41
0
user2413769543797
user2413769543797 :
ስታምሩ እግዛዐብሄር ከዚህ በላይ ያብዛን 🥰🥰🥰😋🥰🥰🥰
2025-05-08 09:00:04
3
abelwoldemarkos
Abel Woldemarkos :
ዘማሪዎቹ፣ ሙሽሮቹ፣ ሚዜዎቹ፣ ታዳሚዎቹ ሀሉም እንዴት እንደምታምሩ
2025-05-20 01:51:39
1
user4917479259454
ተመስገን :
የታደለ እንደዚህ ደስ በሚል ምስጋና ይጋባል፤ ያልታዳለ በየአዳራሹ እየተራገጠ ይጋባል።
2025-05-18 15:33:57
1
user5865995588063
jj :
kenahu tadelachu🙏egziabher yebaarkilachu
2025-05-08 19:08:06
2
nazerth7
nazerth :
አባቴ ሠርግ በዘፈን ቀረበቃ🥰🙏🙏🙏
2025-05-27 21:21:43
1
merrymesfin851
merrymesfin851 :
አቤት ውበት 🥰🥰🥰🥰ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትትኑር
2025-05-11 19:14:09
1
keradiyoo
ቅድስት🕊✝️🍀 :
😍😍😍😍እልልልልልል
2025-07-04 21:01:28
0
user8343111552415
ሳምሪ :
በረከታቹ ይደርብን የሙሽሮች እኔ በህልም ብቻ ላረጅ ነው የሰው ሰርግ እያየው የኔን እየናናፈኩ አመታት አስቆጠርኩ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰በስርአተ ቤተክርስትያን ማግባት በጣም መታደል ነው
2025-07-02 19:43:59
0
dereje.j3
Dereje J :
እልልልልልልልልልልልል
2025-07-05 14:24:26
0
kasteklu
kasTek :
አቤት መታደል እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርከው🥰🥰🥰🙏
2025-05-28 13:51:20
0
darikozemariam
dariko :
የዲሲዋ ማርያም ለቤትሽ አብቂን 🥰🥰🥰
2025-05-11 17:49:21
0
birukalemu5
Biruk Alemu :
ቀሲስ ሀብትሽ 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-05-14 17:22:22
0
ephremgebriel
EphremGebriel :
❤ንጹሕ❤
2025-05-19 19:13:33
0
emebet.wubeshet
Emebet Wubeshet :
ማን እንደ ኦርቶዶክስ🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️🥰🥰🥰
2025-05-07 19:12:03
0
user8579843909671
user8579843909671 :
እልልልልልልልልልልልልልልልል
2025-05-15 18:50:56
0
a_____os0
b.ትግስተኜዋ :
እልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-06-03 09:23:35
0
To see more videos from user @ttss_dc, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About