@ngat2025: #ቀሲስመንግስቱየናቴልጅ #ስብከት #ኦርቶዶክስ #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #የናንተገፅ🇪🇹viral #habeshatiktok #ኦርቶዶክስተዋህዶ #ወላዲተአምላክ #አምላክ_ኢትዮጵያን_እና_ህዝቦቾን_ይባርክ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር

Nega
Nega
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 08 May 2025 15:10:48 GMT
207210
26727
244
3680

Music

Download

Comments

fikir.dire
🦋ፊያሜታ :
ፈጣሪ ይቅር በለን ወደ ልቦናችን መልስልን 😭
2025-05-09 09:02:23
96
user4673085068137
nice love :
አባ ትምህርታቸው ያስፈራኛል🥰🥰🥰
2025-05-09 12:35:06
60
benyas2b
Beny Yitayew :
ብጸድቅም ባልጸድቅም ተስፋ አለን የድንግል ልጆች
2025-05-09 10:29:27
25
user9255158159
abity🌸 :
ንሳሃ የሌለው ሃጥያት የለም
2025-05-22 11:26:24
3
hayme1216712
hayme👸👸 :
አቤቱ ይቅር በለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-05-08 16:53:11
5
bekiman842
beki man :
#እንደሰው ሳይሆን እንደሱ ቸርነት አለን እንደሰው ፍርድና አስተሳሰብ ቢሆንማ ድሮ ነበር ምንጠፋው የማይበድል ባሪያ እና የማይምር ጌታ የለም እና እግዚአብሔር አምላካችን ሆን ሳናውቅ በስህተት እያወቅን በድፍረት የሰራነውን ሀጥያት ይቅር በለን ።🙏
2025-05-10 02:16:52
5
user2051721108006
haile lul :
ደግሞ ንስሀ የሌለው ሀጢአት አለ?እንዲያው የማንም አጥማቂ ማላገጫ ሁነን እንቅር ወየኔ
2025-05-08 18:39:28
9
nurlgnmehamed
ኑርልኚ መሀመድ :
ዉነት ነዉ
2026-02-27 21:29:48
0
mebrhittsegay147
Mebrhit Tsegay :
🙏🙏🙏✞✞
2025-07-18 15:07:04
1
fasica.meba
meba :
ፈጣሪ ይቅር በለን ወደ ልቦናችን መልስልን 😭
2025-05-10 05:52:29
1
user3174481687408
mahi1416 :
:እግዚአብሔር እንዳንጠፋበት ይጠብቀን
2025-05-16 13:59:01
1
mearg.yg
mark yg neymar 🇧🇷🇧🇷 :
ኣባታችን 🥰🥰
2025-05-08 16:40:57
9
cnthbss
bts 🦋 :
አቤቱ ማረኝ 😭😭😭
2026-04-15 23:36:45
0
user1309018336682
⓳ :
ይቅር በለን😭😭😭
2025-09-04 21:37:50
0
user74586236692840
Aklilu :
😂😂😂😂😂😂😂😂 ፈጣሪ ይቅር በለን
2025-06-25 18:30:37
0
liliberhe19
Lili :
እዉነት ነዉ 🙏🙏🙏🙏🙏
2025-07-02 21:33:17
0
kalkidan.ayalew3
🎼𝙠𝙖𝙡𝙮𝙚⓳𝓵𝓰𝓮💒⓳💒 :
አባቴመልሱልኝበማርያምአኔቃልገብቸነምበር😭 ግንቤተሰቦቸሳይፈቅዱልኝቀርተውቃሌንአፈረስኩትአጽያትይሆንብኛል እኔደሞአናትናአባቴንላክበርብየቃላቸውንአክብሬቃሉንአፍርሸከዳሁሀጻትነው???አባቴ🤲
2025-05-09 21:55:07
0
user9255158159
abity🌸 :
ሰው ነኝ እሳሳታለሁ ግን ፈጣሪ ለንሳሃ ሞት ያብቃኝ የድንግል ማርያም ልጅ ይቅር በይ ነው ይቅር ይለኛል
2025-05-22 11:28:03
1
user4627183778786
ሞት መኖሩን እረግጠኛ ከሆንክ ክፋትን አቁም :
አይ ማር እናወተት
2025-05-26 17:46:39
0
user14869586941290
የኦርቶዶክስ ልጅ ነኝ :
ንስሐ አባቴን ራሱ ገፍትሮ ነው የወጣው ብቻ እስኪ እመቤቴን እጠብቃታለሁ
2025-06-03 04:28:28
0
mule2227
Mule :
እሺ አባታችን ክበሩልኝ🙏🙏🙏
2025-07-24 13:36:54
0
user14869586941290
የኦርቶዶክስ ልጅ ነኝ :
አባ ብዙ ሰዎች አሉ ለምሳሌ የኔን ቤት መልሳለሁ ብሎ ነው የሸጠብኝ ምን ልሁን አባ ከ2013/4 ጀምሮ ይሐው እንዳለቀስኩ ነው
2025-06-03 04:27:16
0
user56145538227634
ሳሚ :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2025-06-23 05:18:00
0
kiyyu_kiyishu
Kiya Robe :
Inde cherinet maren
2025-06-19 06:20:39
0
see58261
see :
እዉነትነዉ
2025-05-11 18:06:54
0
To see more videos from user @ngat2025, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About