@noha_eats: የዱለት አሰራር @Noha_cooks ላይ አለ #mukbangvideo #mukbangeatingshow #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #foodtiktok #FoodLover

noha_eats
noha_eats
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 10 May 2025 12:14:31 GMT
1784000
62737
6903
8161

Music

Download

Comments

babafitse
b.a.b.a :
አንቺ አደራ ራሱ ትበያለሽ🤗
2025-05-10 13:10:50
7925
jesusisloveme21
የሲሎንዲስ ጥበብ ♉✝️ :
በስመ ስላሴ ትጀምር እና በአይሌ ገብረስላሴ ትጨረሳዋለች 😁😁
2025-05-10 15:55:32
3573
jeberti.67
Priceless :
:በእጇ እየጎረሰች በአይኗ ወረፋ ምትይዘውስ ነገር👍
2025-05-10 12:39:59
2684
girum.tsegaya
Girum Tsegaya :
አጎራረሷ ሚመቸው
2025-05-10 14:39:13
1846
wizness251
Nesredin :
ይሄው ይሄው መጣች የረሀቤ ቀስቃሽ 😂😂😂😂
2025-05-10 13:11:53
1253
xo_solo1
አፄ 👾 :
ሴት ልጅ እንደዚህ ረጋ ብላ ስትበላ ደስ ይላል 😁
2025-05-12 13:25:06
606
themockeryscomment
Themockeryscomments :
ምግብ ሲበላ ኮፍያ ይወለቃል
2025-05-10 19:38:01
548
user3032743543987
#@milen 💅👄 :
ምን አለ የሚንጠባጠበውን እንኳን እንዲንጠባጠብ ብትፈቅጂለት
2025-05-10 12:59:46
496
mahil882
🕷 α.м.f н.є.я.α.и.ι 🕸 :
አንቺ ስበይ ምጠላውን ምግብ ያምረኛል አጋሰስ😭😭
2025-05-10 12:52:23
312
bedilumanayehu
chans BMW :
comment ለማየት የገባ 😁😁😁like
2025-05-11 16:18:25
105
mattanight
Matta Night :
ለምን እንደቴሌ ጥቅል አትሸጭም
2025-05-10 13:29:14
166
yeamalej13
ምንቱ_ye_አማ✍️ :
አንቺ ፖሊስ ፈርተሽ እንጂ ክፍለከተማም ትበያለሽ😂😂😂😂
2025-05-10 17:49:57
83
bee_888.2
KMEME25 :
አትወፍርም እንዴ🧐
2025-05-11 10:11:16
6
yaredmesfin3
yared :
ወጥ የነካው መጋረጃ ብታገኝም አትለቂውም
2025-05-16 17:38:19
40
abeditrrd
ugesaa sabaa :
እንኳን የሸመተ የረሰም አይችልሽ
2025-07-08 14:37:26
5
surafel_yoseph
Surafel Yoseph :
በስመ ስላሴ ማለት ያለብሽ አንቺ ሳትሆኚ ምግቡ ነዉ😁
2025-05-13 11:05:04
30
umtileking
ብላታ :
መጣች ደሞ ልታስርበኝ በሌሊት
2025-05-11 00:28:41
52
itzsarina
Ella❤ :
ስታገቢ ከባልሽ ጋ ብቻ ለብቻ ነዋ ምትበሉት 😐
2025-06-30 08:48:31
7
kiyanegn
𝓪𝓫𝓮𝓵𝓪 :
እኔ ሚገርመኝ እስከ መጨረሻ ማያት ነገር😂
2025-05-11 14:59:37
39
fikirtenimani
Love :
ስጋ እንዴት በዚህ ፍጥነት ታኝኮ እንደሚዋጥልሽ
2025-05-10 16:02:46
50
jdjdufjfjfufuduf
Nahil lovley :
ቅቤ የተቀባ መላጣ ህፃን ከዚህች ሰዉ ኣርቁ😅
2025-06-22 15:05:38
6
i.am81158
I AM SPECIAL ONE💪 :
አንድ ብቻ የምወድልሽ ነገር ቢኖር "በስመ ሥላሴ" ስትዪ...❤
2025-05-11 08:13:44
12
lij__bilal7
ትንሹ👑ቢላል💸💸💰💎 :
እንደኔ ሙሉ ቪድዮውን ምራቁን እየዋጠ ያየ ካለ like
2025-06-16 19:07:37
8
big.boy12916
BIG daddy :
ከምሳ ሰአት post ወደ መክሰስ ሰአት ዞርሽ ደሞ 😭😭😭🤧
2025-05-10 12:19:29
45
28selam
ሰላም :
እንዲ አይነት ሚደብር ነገር ስትሰሩ ማህተባችሁን አውልቁ አታሰድቡን
2025-06-23 12:49:05
27
To see more videos from user @noha_eats, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About