@voiceofethiopia8: #fpy #for #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #ethiopia #ethiopian #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

voice of 🇪🇹
voice of 🇪🇹
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 10 May 2025 12:38:27 GMT
3013781
57011
1466
5594

Music

Download

Comments

alualu8867
alualu8867 :
ደሞዙም ይቅርብን አንተ ብቻ ስልጣን ልቀቅልን
2025-05-10 16:24:12
2350
habte.te
Habte Teshome :
ተረት ሆድ አይሞላም
2025-05-11 09:23:50
409
yemata650
Yemata :
ስልጣን ልቀቅ በምትወዳቸው
2025-06-02 07:56:41
0
kiyayene06
Kiya Yene :
4 ቦታ ደሞዝ እየወሰዱ ደሞዝ ማለት አይከብድም :- 1. ዶ/ር የግል ህክምና እየሄደ በብዛት ይሰራል : : 2. መምህር በግል በየቤቱ እየዞረ የሰጠናል ፣ የግል ት/ት ቤቶች ላይ ያስተምራሉ ። ስለዚህ መንግስት በራሱ በጀት አስተምሮታል በጎን ተጨማሪ ስራ መፍጠር የራሱ ድርሻ ነው ። ባይሆን ለፀጥታ አካላት ቢጨመር
2025-05-11 15:47:10
84
black333e
ɢ𝓪𝓫𝓻𝓲𝓮𝓵 🦅🎭 :
ሳይማር ሀገሪቱን እየመራ ፣ማውራት ስለቻለ የተማረው ላይ ያሾፋል።
2025-05-12 10:16:24
184
mesi.yeshitela
mesi yeshitela :
የተረት አባት አባባ ተስፋዬ አልሞቱም ለካ።
2025-05-12 17:50:35
38
getcho1215
Geⓣcho :
ልክ እንደ ብርኪና ፋሶ መሪ እኮ ነው።1ሰው ሳይሞት የሚመራ😁😁😁😁😁
2025-05-10 14:30:36
20
amenu..hassen
amenu..hassen :
እንደው ወላሂ እኔ ተስፋ ያየሁት አንተ ላይ ነው አብይ
2025-05-11 05:22:27
35
user0715029555
kadir G :
waan siin jedhameef yeroo hunda deebiif maa muddamta garuu
2025-06-21 12:00:34
0
orderonlineshoping
Order online shopping :
ህዝቡ አሜን የሚልበትና የሚያጨበጭብበት ቦታ አቶል መሰለኝ 😡
2025-05-15 11:52:57
6
user2140160331078
umu sebrin :
ኧረ ኢንጅነሮች የት ናችሁ::
2025-05-15 14:40:04
0
beaki34
Bereket :
ሀገርቷ በእብድ motivational speaker እየተመራች ግራ ገባን ኦገን
2025-05-10 15:41:21
970
user434361367334
user434361367334 :
አባቴ ሺህአመት ንገሰ🤔🤔🤔🌹❤
2025-05-11 15:15:57
1
esuba_pic
Esubalew :
ጀግና አብይ
2025-05-13 10:51:45
31
tgmac0
TG mac :
መንግስታችን ተረጋግተህ የህዝቡን ድምጽ ስማ አይደለም ዶክተር መምህራን ብቻ ሳይሆን ህዝቡም 11ኛ ሰዓት ላይ ነው ያለው
2025-05-13 06:50:20
21
faf.kamilkinato
FAF KAMIL :
እሺ ፓስተር ዐብይ
2025-05-12 16:57:54
7
thiopoletics
ethiopoletics :
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለጤና በለ ሙያ የሰጡትን መልስ አስመልክቶ : በተቋሙ ውስጥ ይህ ሁሉ ችግር መኖሩን እያወቀ ህጋዉ እርምጃ መውሰድ እያለበት ሳይወስድ ቀርቶ ዛሬ የመብት ጥያቄ ስጠየቅ እፋቸውን ለመያዝ ብሎ የተናገረዉ ነገር እሱንም ጭምር
2025-05-12 20:33:08
4
juniour_12
Juniour :
ለመምህሮች እንደዉም ykenes
2025-05-11 10:00:56
3
user797288305034
habtamu kebede :
ተረጋግተሕ መልስ አብቹ
2025-05-12 19:59:16
2
waba.rabbi
All of them :
አረ በቀን ሰለማዊ ሰልፍ እንዉጣ
2025-05-16 06:34:53
2
melkam854
Melkam :
የተማረው ዶክተር ለተጨማሪ ገንዘብ ሌላ የስራ ፊልድ ላይ ከተቀመጠ እዚች ሀገር ላይ የሚያገለግለው ማን ነው ለዛውም በቂ ሐኪም በሌለበት ሀገር 🤔🤔🤔
2025-05-15 11:22:48
2
tekest123
Magnitar http://whidamfkade.co :
ከ7ኛ ክፍል ሥኪልድ ማንፖወር ያሥተዳድራል ብሎ መጠየቅ ለአሣማ ሽቶ ማቅረብ ነው🤣
2025-05-10 13:03:30
22
user33782980869996
Junde Ibrahim :
we can not survive due to inflection.
2025-05-11 13:34:26
5
user6242538756698
Dave :
ከሀገር መር የማይጠብቅ ንግግር😆
2025-05-10 14:04:01
135
dahlak26
dahlak :
Abichuu yaa leencaa keenyaa!! Ilaalchaa attii qabdu siilaa nutti qabaane offi keenyaa jijjirane biyyaa jijjirachuu dandeenyaa
2025-05-10 17:56:47
1
To see more videos from user @voiceofethiopia8, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About