@maf601: #maf601

ማፊ ቁርጥ ስጋ
ማፊ ቁርጥ ስጋ
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 10 May 2025 13:10:50 GMT
1078139
45073
2106
7163

Music

Download

Comments

hayat.mohammed804
Hayat Mohammed :
ልብ አርጉልኝ ስትይ የነበረው ማንን ነው ታዲያ
2025-05-10 16:03:49
2747
mustefa5544
MUAH :
እንዴት ነው ከዚች ጋር የኖረው ?
2025-05-10 20:39:19
1583
masantu3
ጃፒ :
አንጀት አርስ ንግግር 🙏
2025-05-10 20:09:49
995
adauser1980499576670
ada :
ተዋናይ ነች ወይስ ዘፋኝ
2025-05-10 20:52:37
1011
ethioblink
ኢትዮ- ብሊንክ 🥏 :
Samson baby big Respect 🫡
2025-05-10 19:59:16
2901
.1769.and.others
ወራጅ አለ 1769 and others :
ድራማ ትወዳለች የጤና ያድርግላት
2025-05-10 16:00:04
3087
ki_du679
የማርያም ልጅ ያቡ 679 :
ግንኮ የእውነት ቤቱን ሽጦባቸው ከሆነ ነውር ነው ለልጆቹ ማሰብ አለበት
2025-05-11 08:23:58
32
user5178665126926
selamawit asefa :
ልክ ናት ቢወዳቸው ቤቱን አይሸጥም መ
2025-05-11 04:52:04
66
henokabdu7
Inspector Henok Abdu :
የ ወሎ ኦሮሞ ግፍ ነው እንዲ ሚጫወትባቸው💪💪💪
2025-05-10 18:38:24
22
saraesuenedale
sara esuendale :
ደግ አረገች እዴት እነዚህን ሁሉ ልጅ አስቀምጦ ቤት ለመሸጥ ማሰቡ ራሱ ጨካኝ ነዉ
2025-05-11 08:02:08
15
sh1467h
ኪያ :
አንተ እንደዚህ ቁምነገረኛ ነህ እንዴ አትመስለኝም ነበር 😁
2025-05-10 14:51:28
285
khalid.atirsa
typing... :
በጣም ከባድ ሴትዮ ነች ቪድዮን ሰው አይቶት እኮ ስላልፈረደላት ነው
2025-05-11 07:08:25
255
user2043680433561
ያረብ አተ በዝነትህ🤲🤲🤲🥀🥀🥀 :
ግንኮ ስልኩን እሷ የያዘቺው ይመስላል
2025-05-10 16:16:26
158
getnetayel
gech :
ሳምሶን ስንቱን ችለህ ነው የኖርክ
2025-05-11 00:37:04
511
getenetmekonon
ኦሪት ዘፍጥረት :
ጠበቃዋም በዚህ በአግባቡ ባልተረጋገጠ መረጃ ላ ይ ወጥቶ ማብራሪያ መስጠት ሙያዊ ስነምግባር ነው ብዬ አላምንም የቤተሰብ ችሎት በራሱ በዝግ በቢሮ የሚዳኝ እንጂ በአደባባይ ደንበኛን ይዞ መቅረብ ለማህበረሰቡ ተገቢ አይደለም ሊታረም ይገባል
2025-05-11 07:05:43
13
hanun_habesha
Hanun_habesha :
i feel sorry for him 😩 she will do anything for attention 💀
2025-05-11 06:12:21
246
meryyelideta
ሜሪ亗16 :
ልብ አርጉ እያለች እራሷ ቀርጻ ሰራተኛዬ ትላለች እንዴ😂
2025-05-11 06:27:33
33
mesimesita3
Mesi Mesita :
ስትቀረፅ የነበረችዉ እሷ😂😂😂😂😂
2025-05-10 19:58:08
20
16sowhat2
SO WHAT?? :
እኔ ያሳቀችኝ ቪዲዮው ላይ ጋይስ እያለች ነበር 😅😂😂😂😂😂😂
2025-05-10 22:16:10
26
user9857251781755
አንድ አማራ ለሁሉም አማራ :
አረ እች ወያላ ቤቢ ከማይመጥነዉ ሰዉ ጋር ነዉ የኖረ
2025-05-10 18:35:35
206
solomonbeyene39
Solomon :
ኧረ ፍትሃዊ እንሁን ጎበዝ፣ የሱ ግፍ አይብስም ቤቷን የሚሸጥ?
2025-05-11 14:25:00
2
ermiasermi2
Ermias Ermi :
አንተ ምን ቤት ነህ
2025-05-11 19:03:57
4
sosi_beauty_academy
Sosi_beauty_acadamy :
ሰላም ወንድሜ ወሬን ለምን ለ ሴቶች ለቀቅ አታደርግም እስዋ እኮ የ ቀረጸችዉ ህግ ስለሚጠይቃት ማስረጃ ለመያዝ ነዉ አረ በወንድ አያምርም ሰዉ ግን ምን ሆኖአል
2025-05-11 08:33:51
21
sara50873
Muluya :
የሶን ችግር ማን አየ ሲቀጥል ቤቱን በላያቸው ላይ መሸጥ ተዉ አትፍረዱ
2025-05-11 07:29:24
12
hellbet1
betty :
ቤቡዬ አሁን ነው የተረዳንክ ሲኦል ውስጥ እንደነበርክ
2025-05-10 20:17:20
785
To see more videos from user @maf601, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About