@spiritual_monastery_map: ከአዲስ አበባ - ስውሯ ማርያም map tour

መንፈሳዊ ገዳማት በMAP
መንፈሳዊ ገዳማት በMAP
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 10 May 2025 15:07:03 GMT
1142568
64117
409
5184

Music

Download

Comments

meron3875
meron 🦋🦋🦋 :
ስውሯ ማርያም እናቴ ደጇ ሄጄ ነግሪያት ምራኝ ወደ ቤቴ ገብቻለሁ እናቴ ምን ይሳናታል
2025-05-11 14:26:36
426
naolnaol13
ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው :
ለደጅሽ ያብቃን እናቴ
2025-05-11 10:01:26
247
lijabe123a
Abel :
ene zare lelit ehedalew 🥰🥰🥰🥰 be selam yasgeban🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏😇
2025-08-12 17:32:54
0
yeshiemebet3
Yeshimbat :
ስዉሯ ማርያም እናቴ ጡቴን አሞኝ በስጋት ላይ እያለዉ የደረሰችልኝ እናቴ ናት ቂቤ እምነቷን ተቀብቼ አድኖ ምስሏን እያሻሸዉ ፀበላን ተጠመኩኝ አሁን ላንቺ ክብር ምስጋና ይሁን አኪቤት ስሄድ እፌክሽን ነው አሉኝ እመቤቴ እናቴ ላንቺ ምን ይሳ
2025-05-13 14:27:27
48
user1188457839115
ዮ.አ.ዳ.ን :
እረ ውሰዱኝ ☺️
2025-06-17 16:37:25
1
yabitohm
yabito :
ጌታ በገሃድ ከመጣ በኃላ ሰውር ነገር የለም ፣ የምጋርድ መጋረጃም ተቀዷል።።።።።
2025-07-07 17:33:42
0
ayu.alalo
ጽናት የማርያም :
ስውሯ ማርያም ታምር ሰራችልኝ አይሆንም ደከመኝ ሰለቸኝ ባልኩት ነገር ላይ እደገና ብርታት ሰታኝ አሳካችልኝ ይዘገያል እንጂ ታምሯ ድንቅ ነው
2025-05-12 05:55:27
60
user6029526278826
addis meme :
የሚናፍቅ ቦታ ሄጄ ሰመጣ በጣምከፋኘ ደጇ የሚያረጋጋ ፍፁም ሰላምያለው ደጃ የደረሰ ያውቀዎል ክብሯ ይሰፋ አውርቼ አልጨርሰውም ሁሉም ሄዶይየው
2025-05-11 18:52:54
18
dawit6709
ማርያም 21 19 :
በሚን ወር ነው የሚከደው
2025-08-10 07:04:27
0
keshigebru2
ጅነራል ( General )💊 :
ለምን ትስውራልች ካልችም እንያት 🤣
2025-06-13 18:13:11
0
yetinayetlegesse
yeti :
ለደጅሽ ያብቃኝ እናቴ
2025-05-25 21:53:19
15
user91hana
Hana :
ኩክየለሽ ማርያም አሳይኝ
2025-05-12 10:12:27
5
asrategabriel
ለሁሉም ጊዜ አለው :
Please ላሊበላን ስራልን ዲያቆን🥰🥰
2025-05-13 05:18:26
1
gashawg6
Gashaw G :
wow
2025-05-21 19:45:28
2
ermias685
Ermias :
w/r is ቡልጋ ከተማ አስተዳደር(ቱለፋ)
2025-05-12 10:51:24
3
habtsh387
𝐇𝐚𝐛𝐭𝐬𝐡✨ :
pleace ኩክ የለሽ
2025-05-12 10:36:35
2
bura.bull80
⚡💨𝔹𝕌ℝ𝔸⚔️🎼𝕓𝕦𝕝𝕝🍁🚬 :
Please ላሊበላ 💞🥰🙏
2025-05-12 08:54:48
1
wizgoldremix0708
🅘🅝🅥🄸🄽🄲ⒾⒷLE_0708 :
ሸኖ ነኝ ምን ላቀብላቹ
2025-05-11 08:35:32
4
user5288453131770
user5288453131770 :
mengedachu Hulu yikanalchu
2025-05-13 17:42:03
5
user8135475522483
user8135475522483 :
ስውሯ ማርያም የተቋጠረብኝ ነገር ፍቺልኝ
2025-05-12 07:30:50
11
tarikufiro
tariku :
የእመጓ ኡራኤልን ስራልኝ
2025-05-11 13:32:04
16
yenegeta28
ዮቶር :
ስንት ሰዓት ነው የሚወስደው??
2025-08-04 07:08:48
1
tademesi
user149163525537 :
እናቴ ስውሯ ማርያም በድጋሜ ለደጅሽ አብቂኝ
2025-05-12 05:08:32
8
hewatgergmail.com2
user43161702932533 :
ለስውራ አድርሱልኝ በስልክ የጀመርኩት ስራ አለ አሳኪልኝ ብላሻለች ብላቹ ትሰማኛለች አደረ ወለተ ሚካኤል ብላቹ
2025-05-11 17:23:51
15
odesionodesu
kiyaa :
እበክሽ ስውራ ማርያም ለደጅሽ አብቅኝ ችግሬ ነው የምነግርሽ🥰
2025-06-18 06:07:35
2
To see more videos from user @spiritual_monastery_map, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About