@tamagnebeyene: ጉብልዬ #tilahun #tilahungessese #mohamudahmed #freestyle #ethiopia #ethiopianartist #TBT

Tamagne Beyene
Tamagne Beyene
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 10 May 2025 17:04:15 GMT
398333
16727
510
3147

Music

Download

Comments

egoye6
haymi Egoye :
ሰው ያልኖርንበትን ያስናፍቀናል አይ ዘመን ታማኝ ግን እጅግ ትልቅ ክብር ይገባሀል የት እንሰማው ነበር
2025-05-10 18:43:06
224
samuhel2050
𝖘𝖆𝖒𝖚𝖍𝖊𝖑 𝓵𝓪𝓿𝓮 :
የናንተን ድምፅ በሰማንበት አሁን ምን እርግማን ነው የወረራት ኢትዬጵያን🥰🥰
2025-05-11 02:26:00
36
ephrem72041956062594
ephrem :
ሲጋራ የያዘችው ማነች ?
2025-05-10 21:45:33
5
miliyonbekele1
@ጉዱ ካሳ 369 # :
እኔ በጣም የምቀናው በታማኝ ነው ምንኛ መታደል ነው ይህን የመሠለ ዘመን የማይሽረው እለት በእለት አዲስ የነበረን ዘመን ያሳለፈ ለዚህ ነው የምቀናበት 1000ዓመት ኑርልኝ ክበርልኝ
2025-05-10 19:08:12
74
lehelte2
Li elt/ልእልት :
An iconic piece of history that will forever remain iconic 👏💕Legends 😻
2025-05-10 21:24:00
27
tofik633
tofik aman🇪🇹 :
ታማኝን ብዙ ግዜ ታማኙ ብዬ የምጠራው ለዚህ ነው አመሰግናለሁ ታማኙ 🥰🥰🥰
2025-05-10 22:50:46
27
melese7m
melese tese :
እዲህ በትዝታ ውሰዱን
2025-05-10 19:57:02
49
jano______67
Jano______67 :
ወርቃማ ዘመን ወርቅ ሰዎች🥰🥰🥰🥰🥰
2025-05-10 20:23:04
11
tt.622
ቁRጪMጪMet :
ውድ ታማኝ በየነ አንተን ማመስገን ግድ ይላል ክብርና እንክብካቤ ሰጥተክ ለዚህ ዶክሜንት አድርገክ አስቀምጠክ ዕድሜውን ላራዘምክለት ቅርስ ክብር ሰጠሁክ።😎
2025-05-10 18:47:16
23
selamhagere5
selam :
አቤት ድምፃቸው ሲያምር ብዙዬ መሀሙድ ጥልሽ
2025-05-11 00:56:59
8
qatardoha60
መዲና ነኛ :
የማሆሙድ ድምፅ አዴት ነውሚስረቀረቀው 👍👍👍👍
2025-05-11 22:47:06
12
yuhansbelhu
jo :
አቤት የድምፅ ያዘፋፈን ለዛ
2025-05-10 18:06:20
33
nebeyu65
Neba5G መኪና መሸጫ :
በቃ በሆነ ምክንያት የሆነ ታይም ማሽን ወደ ኋላ መልሶኝ ማሃላቸው በሆንኩ🥰🥰🥰🥰
2025-05-10 23:07:47
13
bileleghasefa20
Bureno ኩኛ @2027 :
ቡዝዬ ትችያለሽ RIP
2025-05-10 19:50:31
18
henoo019
ሳሚ :
ምነው በነሱ ጊዜ በነበርኩ የሚያስብል ነው
2025-05-10 18:29:59
17
henok.mulugeta79
Henok Mulugeta :
ወይ ግዜ ወይ ግዜ ሁሉም እንደቀልድ አልፈው ብቻችንን ቀረን
2025-05-11 03:13:39
5
osmanabdulaziz7
Osman Abdulaziz :
ጥላሁን ገሠሠ / ብዙነሽ በቀለ ምትክ የሌላቸው ምርጥ የሀገር ፈርጦች🥰🥰🥰
2025-05-10 18:37:59
14
tadessegeleta7002
ገጣሚ Tadesse Geleta :
ታማኝ በየነ የሙዚቃችን ታሪክ ማህደር !!!
2025-05-10 21:43:28
16
cloudless1971
Saleh bin Saeed :
Oh folks how many of us used to hear the elders humming this song ?
2025-05-11 03:14:26
12
jordanarodolfo
jordanna :
the greatest of all the time!
2025-05-10 21:35:11
13
keepgoing553
~PSALMS,116:7☦️ :
ታድለዋል ጥሩ ዘመን አሳልፈዋል!!! በዘር እና በሀይማኖት ያልተበረዙ ወርቃማ ዘመን አሳልፈውዋል ❤:: ይብለኝ ለኛ ዘመን ላልታደልን💔🥺???
2025-05-12 18:46:44
4
sewnaamelu0
🧏‍♀️Sewenaamelu🤔🤦‍♀️ :
ታማኝ ጎግላችን🥰🥰🥰
2025-05-10 21:14:18
3
user9067196314216
user9067196314216 :
አቤት አቤት ትዝታ በትዝታ አለቅን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
2025-05-10 21:47:10
3
lidulidu522
LLL😜😜😜 :
ታማኝ በደጉ ዘመን የቀረጽከውን እያየህ ተዝናና ተደሰት
2025-05-27 20:14:35
2
george_mike03
VVIP :
ምን ጉድ ነው አቦ ደስ ሲል
2025-06-15 16:47:41
1
To see more videos from user @tamagnebeyene, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About