@esuyefantaye: ወዬ ብያለሁ👺#creatorsearchinsights #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #couple #fyp

Esu Star
Esu Star
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 11 May 2025 14:53:52 GMT
5704519
305820
5291
66460

Music

Download

Comments

gech1510
𝑮𝒆𝒄𝒉🎶 :
ዛሬ ገና ቲክቶክጋ አስተማሪ Video አየሁ👍👍👍
2025-05-12 05:34:57
6697
user9995276227283
Birtkan :
አቤቱ እሱን ከመጋበዝ ጠብቀን
2025-05-11 19:24:40
4639
birtu023
BIRTUKAN🍋 :
እውነት ትልቅ ትምርት ነው ሰይጣን ስሙ ሲጠራ ይመጣል
2025-05-11 18:39:09
3423
tomassakara3
sparta :
ሰይጣን ጥቁር ነው ያላችሁ ማነው 😂😂😂
2025-05-11 19:20:51
2276
selam.ke.zeway
ሰላም ጥቁርዬ ከዝዋይ ❤️🖤❤️ :
እዳትሸወዱ ሴጣን አይደለም ሰው ነው ጥቁር ነገር ተቀብቶ ልንገራቹ ብዬ ነው
2025-05-12 04:34:45
1900
ye_lij_magna
ye_lij_magna :
Wow
2025-05-11 19:11:45
1400
meski017
Meski🌸 :
በጣም ትልቅ መልክት
2025-05-11 19:01:10
917
asgedendasho
Asge Dendasho :
ይሄን ፈተና የሚያውቅ ያውቀዋል እና ወጣቶች አስተውሉ እባካችሁን::🙏🏽🥵
2025-05-12 13:13:55
420
emaye03162123242729
እምነት ተስፋ ፍቅር...እመብርሃን እናቴ አዛኝቷ :
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ የፈጣሪያለህ
2025-05-11 18:12:21
576
amir.nesru948
amir :
👁‍🗨 ወንድሞቼ ፣እህቶቼ ሰላታችንን አደራ🤲
2025-05-12 03:25:26
688
tsinatdawit1
Tsinat Orthodox🌺 :
አሁን እዚህ ጋር ሰይጣን ጥቁር ነው ነጭ ነው እምትሉት መልዕክቱ ላይ ትኩረት አታደርጉም ወይ ጉድ
2025-05-12 08:43:48
336
abiselom17
Geta :
የሸሚዝ እጀታ አስተጣጠፍ ግን አንደኛ🤣🤣🤣
2025-05-11 18:52:07
401
freedomus502
ትዝታ :
ይሄን ከመመልከቴ 5 ደቂቃ በፊት ገንዘብ ሰው ክዶኝ ብደውል አያነሳም ብደውል አያነሳም እናጠየሆነ መጥፎ ሀሳብ ብልጭ አለብኝና ከእዛ ይሄን ቪዲዬ ሳየው በረድኩ መጥፎ ሀሳቤንም አስጣለኝ ይገርማል
2025-05-13 11:21:04
59
bilen2327
Bilen :
ሰዎች ቀልድ አይደለም በጣም ትልቅ ትምርት ነው 👑👑👑
2025-05-13 13:24:20
44
sefelg21
࿎ "     ️" :
እናቴ ትለኝ ነበር ስሙን አትጥሪ ተጠራሁ ብሎ አቤት ብሎ ይገባል
2025-05-11 18:57:52
130
sintayehu.alemaye3
Sintayehu Alemayehu :
እንደዚ አስተማሪ ነገር ሁሌ ብታቀርብ
2025-05-18 07:35:21
8
edilawityemikaellij12
መልካምእድል :
መማር ያለብንን ብቻ እንማር 🥺🥺ትልቅ ትምህርት
2025-05-12 13:21:36
15
baba..21
Hizqyas Negash :
ይሄ ትልቅ መልዕክት ነው ሴጣን ያልተጠራበት እንደማይገባ በዚህ ማወቅ ይቻላል
2025-05-12 14:27:58
71
y..b220
Y .B :
በጣም,አስተማሪ,ቲክቶክነው
2025-05-12 07:21:20
79
lewi5221
𝖒𝖆𝖗𝖆𝖓𝖆𝖙𝖆👸 :
ይሄን ታሪክ አያቴ ነግራኛለች ጌታን ትልቅ ትምህርት ነው
2025-05-12 05:14:16
49
zemarit_yiftusira_24
ዘማሪት ይፍቱሥራ ፋንታሁን :
ለአፌ ጠባቂ አኑር🤲 በጣም ትልቅ መልዕክት ነዉ ለገባዉ
2025-05-12 03:50:27
75
user31155060087502
Nuseyba A/aziz :
እኛ ሙስሊሞች የአላህ ቃል ከሰይጣን ይጠብቀናል እልሃምዱሊላህ 🥰🥰🥰🥰 አኡዙ ቢላሂ ሚነሸይጧኒ ረጂም
2025-05-12 12:42:01
260
mubarakmohammed922
Man Man :
በጣም ምርጥ ትምርት
2025-05-14 06:57:05
6
user6617281567047
firehiwot :
ምናለ ሁሉም ሰው ለቁም ነገር ብንጠቀምበት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው
2025-05-11 19:34:38
95
mihretmihret4
mihret (tg) :
ላስተዋለው ጥሩ መልክት የስንቱ ትዳር ሚፈርሰው እንዲ ሴጣን ስለሚያጋግለው ነው ፈጣሪ ማስተዋሉን ያድለን🙏
2025-05-12 04:40:46
76
To see more videos from user @esuyefantaye, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About