@selamgirl2: A religious person follows structured beliefs, rituals, and traditions often tied to an organization. A spiritual person seeks a personal, inner connection with the divine, focusing more on experience than rules.#fypppppppppppppp #viral_video #worldwide
Selam-unstoppable
Region: ET
Sunday 11 May 2025 18:44:57 GMT
Music
Download
Comments
kebizak :
ግን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ sprituallity ነው ነው እንጂ ሕግ ወይ ዝምብሎ ተራ ሃይማኖት ኣደለም እያንዳንዷ ስርኣት የsprituality መለማመጃ ነው ስርኣቱ ሳይቀር
2025-05-12 06:47:58
19
user6235483179817 :
ሰው ሁሉ spiritual ቢሆን ኖሮ ሀገራችን ታድግ ነበር:: Dogma is the most dangerous thing
2025-06-03 12:22:48
14
wesen 23 :
ጤናማ ነሽ ግን
2025-05-29 18:59:20
0
Dawit Haile :
ቅመሟ አንቺ ብቻ በርቺ ብዙ ነገር እያስተማርሽን ነው 🥰🥰🥰🙏
2025-05-11 18:58:21
107
Child of God :
ብዙ የሚያመሳስል ነገር አለን።
2025-08-06 13:12:20
1
🇮🇱🇮🇹דוד אלסנדרו :
📯📯ሰላም ስንተኛ ናት??? እስቲ ሁላችሁም አንደኛ ናት በሉ 👏👏👏👏🥇🥇🥇🏆🏆🏆
2025-05-12 15:21:50
14
Abdu W :
እህቴ ስለሚ ፡ ኢስላምን አጥኚ
2025-05-12 05:53:47
9
I AM :
ይሄ ለኦርቶዶክስ አይሰራም :: In orthodoxy both goes together
2025-08-05 13:33:56
0
eyob :
😳😳😳😳😳😳😳😳 ነሺ ለኔ
2025-07-25 18:54:04
0
𝗔𝗯𝗼𝗺𝗮 𝗢𝗳𝗳𝗶𝗰𝗮𝗹 :
To speak Honestly me ..when I enter church ⛪ really am spiritual person even my shifts to spiritual rather than religious person
2025-07-12 17:22:41
2
Gashe :
ለመሆኑ ጤነኛ ነሽ?
2025-06-04 11:36:47
2
Oortal # 12 :
Religion has nothing to do with Spirituality Sister.
2025-06-25 17:51:12
1
አዴራ :
"ምንም ጥሩ መጥፎ ሚባል ነገር የለም " አልሽ I mean እየተናገርሽ ያለሺዉ ስለመንፈሳዊዉ አለም ወይም ስለፈጣሪ ስለጌታ ስለሆነ ?
anyways I am both religious and spritual😎
2025-06-19 01:49:28
1
Fidel Castro II :
Am spiritual person...
2025-05-12 04:33:41
2
@KebeKT :
200% ትክክል ነሽ ... የውስጤን ነው የተናገርሽው👍👍💓💓
2025-05-12 04:02:04
4
ye enano lin :
ፍቅር እያረጀሽ ነው ልበል🤔
2025-05-18 23:26:29
0
luqman♌️ :
አላህ ይጨምርልሽ በዚ አረዳድሽ ቁርሃን አንብቢ ግድ የለሽም መልካም ይሆንልሻል
ደሞ እኔ እንደጋበዝኩሽ አደራ እንዳረሺ
2025-06-08 01:14:57
1
@Habtish :
@@Habtish:አንቺ ልጅ ግን ምን ነክቶሽ ነው ለምን አትተይንም
2025-05-18 15:54:57
0
Adulis Techno Solutions :
ልክ ነሽ።
2025-07-09 15:54:05
0
Asefa Chaka :
ቀልቃላ ነሽ ግን ትመቺኛለሽ ይመችሽ
2025-06-02 17:23:12
1
ethio dj award 1 :
ሁሉም ሰው ቢረዳው ብዬ አስባለሁ አሁን ግን ብዙ ሰው እያየሁ ነው 🤟🤟 ደስ ብሎኛል
2025-05-23 18:57:36
1
Ashagire :
ግልፅ አይደለዉም አይማኖት ማለት በመፃፍ ቅዱሳዊ አተረጓገም ምን ማለት እንደሆነ ድጋሚ ቪዲሆ እንድትሰሪ እፈልጋለዉ ለግዜዉ ምንም መናገር አልፈልግም
2025-05-11 20:02:17
1
Αβραάμ :
ተባረኪ
በጣም እኔን ወክላ ተናገረችልኝ።😭🥰🥰🥰
2025-06-22 22:24:57
1
top :
finally thanks some said 🔥🔥
2025-07-18 16:43:38
0
Ansar :
ቃላት የለኝም ስላንቺ ለመግለፅ🥰🥰🥰
2025-07-24 17:56:38
1
To see more videos from user @selamgirl2, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2025 TikWM. All rights reserved.