@mearg14.19: #viral_video #fyp #ትግራይ_ንዘለኣለም_ትነብር🙏🇻🇳 #tigraytiktok🇻🇳🇻🇳tigraytiktok #oromotiktok❤️💚❤️ethiopiantiktok #ethiopian_tik_tok #foryo

mearg14.19
mearg14.19
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 12 May 2025 16:54:46 GMT
4534331
343565
20384
50365

Music

Download

Comments

habtish8803
ፍፁም የጎጃሙ 🦅💪💪💪 :
እኔ አማራ ነኝ ግን የትግሬ እናቶች የኔም እናቶች ናቸው 😭 እኔ ልሰቃይልሽ
2025-05-12 20:13:41
13202
binyamkifle38
Binyam kifle :
እኔ አማራ ነኝ ኦሮሞ ነኝ ግን ...ምናምን የምትሉ ሰዎች ግን ይሄንን አይቶ ለማዘን ማንም መሆን አይበቅባችሁም ሰው መሆን በቂ ነው 😔 ይሄም ያልፋል ግን ያማል😭
2025-05-13 07:11:19
5202
ashuone1
ልጅ ሚኒሊክ :
አብይ የስራህን ይስጥህ በልጆችህ ታገኘዋለህ
2025-05-12 21:24:28
5986
misgangebeyaw
ምስጌ ዘአጤምባ :
ኦርቶዶክሳውያን በግፍ ያለቁበት የሰሜኑ ጦርነት የከፋ ዘመን ነው
2025-05-13 05:49:40
1821
asaregnaw210
የሙጃዉ 21 :
እኔ አማራ ነኝ ግን የማንኛውም የሰው ልጂ እናት የኔም እናቴ ናት👌👌👌👌የኔ እናት😭😭😭
2025-05-12 22:26:10
884
liyou291
hlina :
እያንዳንዱ እንባ መሬት አይወድቅም ይከፍሎታል 😥😥😥
2025-05-13 05:40:37
305
kbenesh.latin
sanbotu ormoo :
እንደ ጦርነት መጥፎ ነገር የለም የእኔ እንቧ ይፍሰስ የኔእናት
2025-05-12 20:22:18
717
user5476536372972
Meba-Eyo :
እኔ ከኦሮሚያ ክልል ነኝ ግን እኔን ለኔ ይሁንልሽ አደዬ አይዞሽ እናቴ የአክሱሟ ንግስት ፅዮን ማርያም በቃችሁ ትበለን እኔን😢
2025-05-12 21:32:05
649
one1coffee
yordanos 🎀 :
language 0% understand 100%🥺💔
2025-05-13 12:29:30
220
meki7878
መቅዲ ራያ :
አየ አንተ መንግስት መዳኒያለም በእናቶቻችን የደረሰው ሀዘን በቤትህ ይግባ🥺🥺🥺
2025-05-13 01:07:41
238
mebanovich
Davenቺ :
አይ ህውሃት ግን የምር ለትግራይ ህዝብ ነው የምትታገሉት?😥😥😥😥
2025-05-13 05:58:08
198
lionlion2296
Lion Lion :
እንደሰው ያሳዝናሉ።ግን ስንት ንፁሀን አማሮችን ጨርሰዋል።ስልጣን ላይ በነበሩም ጊዜ በጦርነቱም ጊዜ።አሁንም ከድርጊታቸው አልታቀቡም
2025-05-16 11:56:33
9
amdamo3
🌸 Moni 🌸 :
ፖለቲካ ድራሽህ ይጥፋ😭😭😭😭በችግር ላይ ሀዘን😭😭
2025-05-13 09:29:46
23
sefinesh.melaku
Sefinesh Melaku :
ምንም ቤህር ትሁን እናት አታልቅስ
2025-07-28 13:19:56
9
almi.electronics
Almi electronics :
አይ እናት አምጣም ስትወልድ አልቅሳ ልጃን ስቀብር አልቅሳ እረ ምነው እመብርሃን በቃ ብትይ 😭😭😭😭😭😭
2025-05-13 19:23:39
24
roba21t
Robsen Talew Ejo 😎 :
🥺የሚስኪኗን ህመም ማን ይታመምላታል…
2025-05-14 19:57:46
18
absha.pic
𝐓𝐡𝐞 |ኤ𝐁 🇺🇸 :
የኢትዮጵያ እና የእናት መከራቸው በዛ🥺🥺🥺
2025-05-14 13:36:11
32
mesimiki4
mesi miki :
የኔ እናት እኔ ከሰል ልምሰል አይይይይ😭😭😭😭😭
2025-05-13 17:19:17
32
misirbalcha5
Misir Balcha :
አይ የእናት መከራ😭😭😭
2025-05-13 08:46:36
10
ed899569
EDRIS :
አይ ፓለቲካ እውነት የኒህ እናት እባ እኔ ልገርጣልሽ እናቴ አይዞሽ😭😭😭😭
2025-05-12 21:31:56
60
brf.t
Boruf💫 :
እንደ ጦርነት መጥፎ ነገር የለም የእኔ እንቧ ይፍሰስ የኔ እናት😭💔🥹
2025-05-13 21:23:25
58
ethiominte
Minte :
የኔ እናት አይዞሽ😭😭
2025-05-14 07:47:43
6
hailupawls
🕸️𝖇𝖔𝖒𝖇𝖆𝖘𝖙𝖎𝖈...👇👆 :
😭ኧረ ጦርነት ይብቃ 😣ዘረኝነት ይብቃ በሀይማኖት መጋደልም ይብቃ 🙌1 ኢትዬጲያ እንሁን ተስማምተን ያነው የሚሻለን የማንም እንባ አይፈስም🥺🙏
2025-05-13 10:56:31
5
semirmoha4
🍁SEMIR MOHA :
😭😭ኣጆኪ ኣደዋይ
2025-05-13 15:22:45
7
user2781094563416
ቀና በል ቀንአለ የሸዋዉ ሚኒልክ !! :
እናቴ የኔእባ ይፍሰስ ሆዳሞችን ፈጣሪ ይፋረዳቸዉ
2025-05-13 07:07:11
19
To see more videos from user @mearg14.19, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About