@naty__gez: ይቅርታ ማለት የበደለንን ሰው መርሳት አደለም። አንዳንድ ሰዎች ተበድለው ይቅርታ እንዲያደርጉ ሲጠየቁ፣ይቅርታ አድርጌ ከነመፈጠሩ ረስቼዋለሁ ይላሉ። ይቅርታ ግን መርሳት አይደለም። ይቅርታ የበደለን ሰው ያደረሰብንን ጉዳት ተከትሎ ሊሰማን የሚችለውን ጥላቻ፣ቂምና በቀል መተው ወይም ይቅር ማለት እንጂ በደል ፈፃሚውን ራሱ መርሳት ማለት አይደለም። የበደለን ሰው መርሳት ቅጣት እንጂ፤ይቅር ማለት አይደለም።አንዳንድ ሰዎች አሉ ምንም ያህል በደልህ በነሱ ላይ የከፋ ቢሆንም ደስታህን ስለሚሹ ብቻ ህመማቸውን ችለው ምንም እንዳልደረሰባቸው ሆነው አንተ እነሱን በድለህ በደረሰብህ ፀፀት ራስህን እንዳታጣ ቀን በቀን ያወሩሀል ይሄን ሲያረጉ ግን ካንተ በላይ ውስጣቸው እየቆሰለ ነው። እነዚህን ሰዎች ደሞ ፈጣሪ የኛን ለውጥ አሳይቶአቸው ሲካሱ እንደማየት ደስታ የለም።.................... ለማንኛውም ይቅርታ ምህረት ማድረግ እንጂ፤መርሳት አይደለም።

ናታን
ናታን
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 12 May 2025 18:38:27 GMT
36072
2667
16
126

Music

Download

Comments

sofu1919
Sofu :
The caption😊
2025-05-13 12:07:08
11
zetseat77
Śari🎀 :
The caption 🥰
2025-05-15 12:03:39
1
nishan_.h
N🫧 :
መች ነው ታድያ ጌታ እኛን ሚክሰን😔
2025-05-14 15:24:58
0
bethel1901
bethel :
des yemil agelalets
2025-05-14 17:42:36
1
nefisaredidebresh
nefu☪☪ :
ለመሞት or ስላልሞትኩ😏😏
2025-08-05 22:50:36
0
user1353232266594
kalinaa :
10q
2025-05-15 07:24:50
0
riri_rirta
ሪና 🌸 :
ሰዎች በላርጎ ቴሌቪዥን አጥቤ አልሰራም አለኝ🤭🤭
2025-05-15 09:48:32
0
selina_22e
Urjii✨ :
✨💜
2025-05-13 21:45:19
1
hacolate
Hannah :
🥰🥰🥰
2025-05-13 06:57:51
1
r_a_ch_e_ll
r_a_ch_e_l :
🥰🥰
2025-07-10 08:15:49
0
famly795
የነፍስ ዋጋ yenefs waga :
🙏😎
2025-06-13 14:12:15
0
medihin0454
Tesfa Medihin :
🥰
2025-08-02 11:41:35
0
netsu.mola16721
N M :
🥰🥰🥰🥰🥰
2025-05-31 06:50:55
0
creatorsearch51
semutepifide :
🥺ተክስቱን አይተሽ ፈገግ ካልሽ ከማለቃቀስሽ በፍት block አርግዉ😎እህት ወንድሞቸ ከሀራም ፍቅር ራሳቹሁን በመጠበቅ ደስተኛ ሁኑ🥺
2025-07-06 13:04:16
0
To see more videos from user @naty__gez, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About