@mohammed.al.jbawi: متابعه 🙏❤️ #ترند #الشعب_الصيني_ماله_حل😂😂 #متابعه #اغاني #مشاهير_تيك_توك #tiktokshop #اكسبلور

Mohammed Al Jbawi 🎤
Mohammed Al Jbawi 🎤
Open In TikTok:
Region: US
Monday 12 May 2025 21:12:09 GMT
193
15
2
0

Music

Download

Comments

sahnaj486
الفتى الوحيد :
❤️❤️❤️
2025-05-12 21:20:11
0
2010__ar
𝓘𝓫𝓻𝓪𝓱𝓲𝓶 :
💙💙💙
2025-05-28 19:50:59
0
To see more videos from user @mohammed.al.jbawi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ህዳር ስድስት  እመቤታችን ከልጇ ከወዷጇ ከጌታችን ጋር ከስደት ወደሀገሯ የተመለሰችበት ቀን ነው  ይህም ቀን ቁስቋም ተብሎ ተሰይሟል። ደብረ ዘይት ማለት የወይራ ተራራ ማለት እንደሆነ ደብረ ታቦር ማለትም የታቦር ተራራ ማለት እንደሆነ  ደብረ ሲና ማለት የሲና ተራራ ማለት እንደሆነ። ደብረ ሊባኖስ ማለትም የሊባኖስ ተራራ ማለት እንደሆነ። ደብረ ቁስቋም ማለት የቁስቋም ተራራ ማለት ነው ጌታችን ታምራት በሰራባቸው ተራራዎች   በአሉ በተራራዎች  ተሰይሞ ይከበራል። ቁስቋምም እመቤታችን ከስደት ስትመለስ ከልጇ ከጌታችን ከፃድቁ ከዮሴፍ ከቅድስት ሰሎሜ ጋራ ያረፈችበት ተራራ ነው ። ስለዚህ በአሉ ቁስቋም ተብሎ ይከበራል። እመቤታችን ከልጇ ጋራ 42 ወር ተሰዳ በግብፅ ከኖረች  በሇላ አሳዳጃው ሄሮድስ ሰለሞተ ወደሀገራ እንድትመለስ መልአኩ ለዮሴፍ ነግሮት ሲመለሱ  በዚህ ተራራ ላይ አርፈዋል። በዚም ተራራ ላይ ቅዱሳን መላእክት ክንፋቸውን ዘርግተው በእመቤታችን እና በጌታችን ላይ ረበዋል  ሊቁ ቅዱስ ያሬድም ~ዮም ፀለሉ መላእክት ላእለ ማርያም ወላእለ ወልዳ ክርስቶስ በደብረ ቁስቋም~ ብሎ እንደተናገራው  በዚህ ተራራ መላእክት ረበው ዘምረውበታል አመስግነውበታል   እመቤታችን ተአምራት ባደረገችበት ዕለትና ተራራ ተሰይሞ  በአለ ክብሯ ይከበራል። ስለዚህ ቁስቋም ማለት ማርያም ማለት አይደለም እመቤታችን ያረፈችበት ተራራ ነው እንጂ ልደታ በአታ ኪዳነ ምህረት ፍልሰታ ማለትም ማርያም ማለት ሳይሆን ልዩ ልዩ ታሪኳ የተከናወነበት ቀን ነው ልደታ  ብለን የምናከብረው የተወለደችበትን ቀን ነው በአታ ብለን የምናከብረው ቤተ መቅደስ የገባችበት ቀን ነው ኪዳነ ምህረት ብለን የምናከብረው የምህረት ቃል ኪዳን የተቀበለችበትን ቀን ነው ፍልሰታ ብለን የምናከብረው ተነስታ ሥጋዋ  ወደሰማይ  በእርገት የፈለሰበትን ቀን ነው   መናፍቃን እንደሚሉት ተራራ አናመልክም ሰው የተወለደበትን ቀን እንደሚያከብር  እኛም እመቤታችን የተወለደችበትን ከስደት የመለሰችበትን ከሞት የተነሳችበትን ቀን እናከብራለን በዘመናችን ያሉ ሰዎች  የአህያ ቀን  የውሻ ቀን  የበሽታ ቀን እያከበረ የእመቤታችን የጌታችን የፃድቃንን ክብረ በአል ቀን ማክበር ያቅተዋል

About