@adonaymada: #skales #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #adonay

adonaymada444
adonaymada444
Open In TikTok:
Region: CA
Wednesday 14 May 2025 07:16:19 GMT
716852
48504
2271
1712

Music

Download

Comments

atelu13
Yabatua nigest 👸 :
ፀጉርህን ከተቆረጥክ በኋላ ደህና አይደለህም😂😂😂😂
2025-05-14 07:33:36
1799
its.amanuel
Emanuel :
በጣም ነው እንዴ ኮንፊደንስ ያለህ 🙄😂
2025-05-14 07:28:47
975
user43689971
SaintSaved :
The original Adonay is back😂😂
2025-05-14 12:45:56
393
titoye2
Ru Ha Ma 🙏 :
በህይወትህ ደስተኛ ነህ ግን ወንድማችን ???
2025-05-14 10:08:19
164
user860092459615
ቶፊቅ አብድል ወሃብ አ እ :
አዶናይ እንደኔ ሚመቸዉ ሰዉ በላይክ ያሳዉቀኝ ቤተሰብ
2025-06-29 15:43:57
6
mezgeb.mama
Mezgeb :
ኢትዮጵያ እኮ እንዳተ አይነት 5 ቢኖር እኮ አሰብኩት😳😳
2025-08-06 17:59:32
6
kasch911
kasch :
ከፕሌን ሲወርድ ተለክፎነው አትፍረዱበት🤣🤣🤣🤣🤣
2025-06-07 03:40:31
6
baye10120
Mr kuma የመኪና እቁብ :
ልክ እንዳንተ ማበድ ነው የናፈቀኝ😁😁
2025-05-27 21:18:36
11
atu1717aynu
Atu@1717(aynu) :
ጉዞ ወደ አማኑኤል
2025-05-30 13:11:03
14
honeylove212
የፀሀይ ልጅ :
አረ እባክ እኔ ተሳቀኩ እስቲኪኒዉን አዉጣና ደንስ ካሁን ካሁን ዋጠው አልዋጠዉ እያልኩ
2025-05-27 11:28:55
90
k4074805
❥𝄞❚❚የማዘሯ𝄞❚❚ :
የቤት ክራይ ትዝ ሲለን🤣
2025-05-14 08:59:05
26
abdueliyas
እግረኛው🚶🏾‍♂️ :
ወንድሜ ነው ያዙሉኝ በቅርቡከአማኑኤል አምልጦ ነው
2025-05-14 07:52:10
25
alem6592
Alem :
ህይ ሰው ቀላል እንዳይመስላችሁ 4ተኛ ክፍል ነው ድንግልናውን ያጣው 😁😁😁😁😁
2025-06-01 08:07:31
33
samiee1844
sami@ee :
ትመቸኛለህ ማንንም አዳትሰማ bro የዚች አለም ሰው ምንም ብታደርግ የው ነው 😱 ማለቱ አይቀረም😎😎😎
2025-05-27 19:22:45
11
seidsedidebe1
amir :
አሳዳጊ የበደለዉ የሚል coment አጣሁኝ😭😁
2025-05-14 08:48:02
53
lijblen1
ፌቨን ዘ ተዋሕዶ 💚💛❤️🦅 :
እኔግን ለምንድነዉ የምኖረዉ🥺 ሁሌ ጭንቀት
2025-05-14 08:34:57
15
user3184229553833
የተዋህዶ ልጅ 🥰🥰 :
ገና ኢትዮጵያ ከመግባትህ አበድክ 😂😂😂😂
2025-05-31 08:02:10
14
amenawitagmail.com1
AMEN🥀 :
የሆነ የላላ ብሎን አለህ ብሮ እንዳትበታተን 🤨
2025-06-03 18:16:02
6
yeabsra21y
6122 :
ብቻውን ባንድ የሆነ ልጅ
2025-07-14 15:49:07
4
daree864
@daree 864 :
የcity ደጋፊዎች ወዬ በሉኛ🥰
2025-07-10 21:45:19
1
user3751328256185
abusha@# :
ከጋሴ መልስ 😁😁
2025-06-30 14:55:36
1
feven12213
🍫🦋𝑓𝑒𝑣𝑒𝑛♏️(አጭሯ) :
የሆነ ክትባት ዘሎክ መሆን አለበት🥺😁😁
2025-06-01 19:23:13
3
gedi676
Gedi meme :
ቀላል ስው እንዳልምስልክ የኢየሱስ ተከታይ ነኝ
2025-06-09 15:35:50
3
zekariastafese
ZEKI HOPE 💎✝️ :
ሰውየ አብደዋል መታሰር አለበት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤣😂😂😂
2025-06-26 14:19:02
2
firelove3474fire
Fire :
አረ አንተማ የሆነ ክትባት አምልጦሀል
2025-06-16 11:17:35
3
To see more videos from user @adonaymada, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About