@ahadupodcast: This Friday on Ahadu podcast @Samuel mengistu

KIRUBEL AHADU
KIRUBEL AHADU
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 15 May 2025 03:37:50 GMT
1148891
99921
943
21520

Music

Download

Comments

mahletggg
Mahi :
ትክክል ነህ ምሳ 19:14 ቤትና ባለጠግነት ከአባቶች ዘንድ ይወረሳሉ አስተዋይ ሚስት ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ናት🙏
2025-05-15 03:53:34
497
ke.na04
john👌 :
በሚድያማ ሁሉም ይሰክሳል😁😁
2025-05-15 18:53:27
169
user2681051084163
kutu ashenaf :
ewneti new 🙏🙏
2025-08-05 03:07:01
1
afedawuro
Afework Asefa :
እግዚአብሔሪ ከሰጠኝ የእኔ እንዴት አትባልም የእኔ
2025-05-15 16:19:44
18
cheri.cheri35
chera የጉራጌ ንዝረት :
ሚስት እኮ የፈጣሪ ስጦታ ናት🥰🥰
2025-05-15 10:23:18
125
elsina863
Elsina :
ወንዶች አደራችሁን በአግባቡ ጠብቁ ፈ።ጣሪ እንዳይቀየማችሁ🥰
2025-05-15 11:31:19
13
lidu462
lidu🦋 :
እ/ር እንዳንተ ለሁሉም ማስተዋለን ይስጣቸዉ ተባረክ
2025-05-15 16:49:25
39
mafi_assefa
Mafi_ከበሮ🥁 :
@Mafi_ከበሮ🥁: @Mafi_ከበሮ🥁: @Mafi_ከበሮ🥁: ✋ቆይ ቆይ ✋ ይይን ኮሜንት በአጋጣሚ አይደለም የምታነቡት❗️በህይወታችሁ የማትጸጸቱበት ትልቁ ውሳኔ ልትወስኑት የሚገባው ውሳኔ ጌታ ኢየሱስን መቀበል ነው። ኢየሱስ ይወድሀል ይወድሻል ✝️በመስቀል ✝️ላንተ ላንቺ ሞቷል 🤔ይህንን የዘላለም ህይወት እንዴት ላግኝ እሺ👇 የዮሐንስ 3:16
2025-05-15 10:02:25
22
yemaryam21286
haile :
አይ ምን አለ ወንዶች እምታወሩትን ብትኖሩት
2025-06-18 10:18:56
0
eskindirarage
SOUND :
ሚስትህማ ሚስትህ ነች። ንብረትህ አካልህ አደራ የሚባል ነገር የለም። ከእግዚአብሔር ያገኘሃት የራስህ ከስጋህ ስጋ ከአጥንትህ አጥንት በቃ ሌላ ትርጉም አታምጡ። አካልህን እንደምትጠብቅ ትጠብቃታለህ።
2025-05-15 16:33:43
17
dagemdagi2
dagi :
ቀልደኛ እና ያንተ ካልሆነች ያንተን ሰጠኛ እኔም የኔን እሰጠሀለው
2025-05-16 19:03:37
0
meri69love
MeRiTa🥀🥀🥀🌺🌺🌺 :
ዘመወፈር በጣም🥰🥰🥰
2025-05-15 06:38:04
42
wizermi369
𓋹ባ/𐩩𐩨-ሰመያዊ☦️🔯🌿💙🤍❤🛖 369 :
😂😂😂ye adare lij tadiya mn stargat nee mtadrew
2025-05-18 22:54:11
0
user4546783143439
ADISH ❤️ MAN :
ልክ ብለሀል
2025-05-15 13:05:41
7
gedionteshome815
Gedion yes home :
ምን እንደሰለቸኝ በሁሉ መስክ በፖለቲካው በሀይማኖት ሶሻል ሚዲያው ሰው ጥሩ ተናጋሪ ለመባል እንጂ ተግባር ህይወት ዜሮሮሮሮ ይሄ ልጅ የሚያወራውን ግን ይኖረዋል ተግባርርርርርርር ጠማን
2025-05-15 14:07:45
6
yadathelittle
YADA THE LITTLE :
ለኔ የተሰጠች አደራዬ ነች
2025-05-15 10:14:14
5
simret072
simret :
ንገርልንማ!!!
2025-07-21 17:55:16
1
yedata4
gamee🌹🌹 :
wowoo
2025-07-09 17:43:48
1
ropi1825
Ropi 👩‍⚕️ :
የባረክ የኔ አባት 🥰🥰
2025-05-17 12:28:55
4
kukakasu
kuka :
አትሳሳት አደራ አይደለችም ስጦታክ ናት ምሳሌ 19:14 አደራ ናት አይልም።
2025-05-15 21:13:26
4
papila4213
papila :
እኮ ለኔ የተሰጠች ከሆነ የኔ ነች
2025-05-15 10:19:24
4
sarichmarkos
𝙎𝑎𝒓𝘪𝑐𝙝 𝑀𝑎𝒓𝒌 :
አይደለም እሷ አንተም የጌታ ነህ
2025-05-17 07:21:37
4
fikuty
Fikuty 🎸 :
"ታዲያ ለግርማ ስጠው" ተብለህ የተሰጠህ መሰለህ?🤔 የኔ የአምላክ ስጦታዬ ናት::🥰
2025-05-15 14:54:06
4
elisabeth.bekele7
Elisabeth Bekele :
ማውራት ሳይሆን ኑሩት
2025-05-15 11:48:50
4
To see more videos from user @ahadupodcast, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About