Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@nahommedia: የ1999 ዓ.ም የኑሮ ውድነት#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #foryoupage #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኢትዮጵያንቲክቶክ #nahommedia
Nahom Media
Open In TikTok:
Region: CZ
Thursday 15 May 2025 16:05:13 GMT
2393990
95552
6788
81792
Music
Download
No Watermark .mp4 (
5.59MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
5.59MB
)
Watermark .mp4 (
5.59MB
)
Music .mp3
Comments
M x V :
ይሄን እንዴት ነው የስልኬ ጥሪ ላይ ማድረግ ምችለው?
2025-05-16 05:04:50
9272
betidires619 :
በሕይወት ካሉ ለህግ ይቅረቡልን የእነሱ ጡር ነው ለዚ ያበቃን😂😂😂
2025-05-16 09:50:19
3012
@yona :
የናንተ ጡር ነዉ ለዚህ ያበቃን😂
2025-05-15 17:54:14
2668
jk merekato :
1999 ይቅር በለን🤣🤣
2025-05-16 06:59:38
1745
ÂshìK Māጆr Rèlãx 🇲🇱 :
ሱቅ ስትሄድ በ 5 ሳንቲም መገዛት አትችልም 🤔😂😂
2025-05-15 18:13:15
1776
addisu getachew :
በህግ መጠየቅ አለባቸው ሞራላችንን እየነኩ ነው
2025-05-16 06:06:48
1975
K❤🦅የአባቷልጅ🦅 :
እናተ ናችሁ ለዚህ ያበቃችሁን 🤣🤣🤣ብታመሠግኑኖሮ
2025-05-16 12:37:48
760
lij dani :
ሲሰማ በዋጋው የሳቀ😂😂
2025-05-16 08:00:08
1266
ምቅናይ ◁💊 :
ዕድሜ ለኢህአዴግ አሁን ግን እንደዚ ደፍሮ የሚናገር የለም
2025-05-15 18:10:25
706
GOD IS GOOD🙏🙏🙏 :
ሹሮ 7ብር ገብቷል 🤣🤣🤣አሁን 170 ብር ገብቷል 😉
2025-05-15 18:50:36
262
𝐆𝐮𝐦𝐚𝐚💝📷 :
i Love Habasha ሁሌ ማልቀስ
2025-05-15 16:55:08
266
𝐁𝐄𝐍𝐉𝐀𝐇⛧ :
የናተ ግፍ ነው ለኛ የተረፈው!
2025-08-11 19:18:00
6
fiker :
ጌታ ሆይ ወጭየን 1999 ገቢየን 2017 አድርግልኝ😂😂😂
2025-05-18 20:02:17
70
nawa 🐇 :
◦:ብሄራዊ መዝሙር ይሁን 🥺🥺
2025-08-07 19:52:33
12
Yasmin 🧕🌘🦋 :
ግን አሁንም አሉ ወሏሂ ባይኖሩ ነዉ ሚሻላቸዉ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-05-16 07:45:06
68
Wedase💔💔😢 :
እና አሁን እኛ የእናንተን እዳ ነዋ ከነወለዱ እየከፈልን ያለነው?🤔🤔😢
2025-05-16 15:59:04
77
Abel :
ከዚ የተረዳውት ሀበሻ ሁሌም አማራሪ እንደሆነ ነው🤔
2025-05-17 13:40:16
41
TSPHD :
እኔ አፈር ልብላ እኛ እኮ 5 ሊትር ዘይት የምንገዛበት ብር በዛ ሰዓት 500 ካሬ መሬት ይገዛ ነበር 😜😜😜😜
2025-05-16 16:49:20
68
Phoenix grace :
ስታሟርቱ ነው ለዚህ የበቃነው😳😳😳
2025-05-16 15:51:07
120
Sosena Ayele :
አሁን ላይ እኮ እንዴት 500 የነበረ ዘይት 1,500 ገባ ብለን ብንናገር የተሰጣቸውን የሽብር ተልዕኮ ለማስፈፀም ተብለን ዜና ይሠራብናል በየት በኩል ችግር እናውራ
2025-05-16 09:24:16
120
🌜🌆 MOON 🧃🌕💜 :
ሞራላችን ላይ ነው የተረማመዱብን ይከሰሱ🥺
2025-06-17 06:51:05
12
meseret abebe :
እነኚ ሰዎች አሉ ግን በህይወት 🤔🤔🤔🤔
2025-05-15 23:09:51
69
yo_nathan🤴 :
ደሞዛቸው 20 ብር ነበር እንዴ 🤔
2025-05-16 04:42:34
308
ⓒⓇ❼ king🎼 𝑧𝑢𝑧𝑢 ነኝ➰ ንስሯ :
እናንተ ባወራችሁ ግፍ ነው እኛ እንደዚህ የሆነው ለካ
2025-05-16 12:35:13
18
RAMZI :
የናንተ ግፍ ነው ለካ እንደዚ ሚያሰቃየን😢😢😢
2025-05-17 14:59:38
16
To see more videos from user @nahommedia, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#اكسبلور_شعر_حكم_خواطر
رسالة لن تصل، لكنها كتبت لك.❤️ . . . . . #رسائل_حب #مشاعر_مبعثرة #خواطر_حب #غزل #كلمات_من_القلب
+ 1 màu môi siu iu cho mấy bà đang định phun môi đây ạ #phunxamhocmon #xuhuong #phunmoitunhien #diachiphunmoiohocmon #phunmoidep
yaa garanaya#
Part259 | follow da dhiga | mubarak October 🎶🖤#jawi_bila🌊❤️🌴somalilyrics🌺😕💎 #capcut_edit #somalitiktok
Dek halat meri 😎👀🔥🚩✈️@Khalid king👑💯 @mohsin jarr3 @atta.king302 @🔥Rana Baloch 👑🔥 #foryoupage❤️❤️ #المعلم☝️🦅
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy