@iyasu0415: የኔታ መዝሙረ ቃል እምነት እና ሥራ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ክርስቶስ #ልደታ_ማርያም #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ጴንጤ #fyp #foryoupage #CapCut

Iyasu H☦️☦️☦️
Iyasu H☦️☦️☦️
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 15 May 2025 19:02:42 GMT
234429
33627
252
5630

Music

Download

Comments

dagi_creativee
dagi_creative :
"እንደዚሁም ስራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው " ያዕቆብ 2:17
2025-05-16 10:16:04
380
miki_sintayehu
miki_sintayehu :
ለዚህ እኮ ነው የጉባኤ መምህራንን ምወደው ይፈተፍቱታል አረኩኝ የኔታ
2025-05-17 13:04:43
136
mesfink8
Mesfink :
አባታችን በረከተዎ በሁላችንም ይደርብን
2025-05-16 07:08:25
184
doodani16
Danidoo16 :
መንኛ ጥሁመ ልሳን ያላቸው መምህር ናቸው እግዚሐብሄር ፀጋውን ያብዛሎት አባቴ ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ!!
2025-05-16 11:10:56
72
getu.fikadu3
getu fikadu :
መናፍቃኑ ይኼ ሳይገባቸው ቀርቶ አይደለም ከፍሬአቸው ስለምናቃቸው ነው የዲያብሎስ አሰራር ሲለሚከተሉ ናቸው
2025-05-16 00:16:11
59
mule.redeemed
Mule Redeemed :
ስራ ላይ እንዴት ኖት ...አሳዩን
2025-05-16 03:09:07
3
ala.man4
Ab :
ሲጀመር ኦርቶvsጴንጤ ምግባር ያለው ማነው🤔😁
2025-05-16 18:47:52
8
user9038615397731
Dess yemariam lij :
ቃለ ህይወት ያሠማልን
2025-05-15 20:09:52
19
mariyam.enate42
mariyam enate :
የትግራይ ኦርቶዶክስ ማርያምን እንዴት እንደምወዳችሁ ባይገባኝም መዝሙራችሁን ሁሌ አዳምጠዋለሁ
2025-05-17 16:08:08
7
che1989.q
che :
ኦርቶዶክሶች ግን ሀይማኖታቸውን ጠንቅቀው ነው የሚውቁት🙏wow
2025-07-05 08:25:44
5
siyoumambachew
siyoum ambachew :
እንዲህ የሚሉት ሰዎች ከአንተ የተሻለ ስራ አላቸው
2025-05-18 20:10:44
0
oracrab
ora :
ገላትያ 2:12 አንዳንድ ከያዕቆብ ዘንድ ሳይመጡ ከአሕዛብ ጋር አብሮ ይበላ ነበርና፤ በመጡ ጊዜ ግን ከተገረዙት ወገን ያሉትን ፈርቶ ያፈገፍግ ነበርና ከእነርሱ ተለየ። እቺ ጥቅስ እንዴት ናት ግን ያዕቆብ ሐዋሪያ ነበር እንዴ
2025-05-18 20:11:15
0
nahomtedros805
Νάνιε :
ሙሉውን የት ይገኛል
2025-05-16 07:16:07
3
selamhusen82
👉በማመን እና በማወቅ :
ይህ የክርስቶስ ትምህርት ነው 🙏🙏🙏🙏🙏
2025-05-16 23:48:57
2
gelawaye
ገላዋ 🦅💚💛❤️ :
ቃለ ሂወት ያሰማልን 🥰🙏🙏🙏
2025-05-17 19:47:10
1
hailecha8
Hailecha :
አይ ፀጋ ጌታ ይባርከወት አብዝቶ
2025-05-20 12:11:38
1
cambela36
Yitbarek E. // ይትባረክ እ || :
ምንድንነው ስራ ምንድን ነው እምነት ሁሌም ስማር አይገቡኝም
2025-06-23 09:05:10
1
user82213380
𝔫𝔞𝔥𝔬𝔪𝔞 ✨✨✨ :
🥰🥰🥰አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን🥰🥰🥰🥰
2025-07-02 10:45:04
0
derejedemissew247
derejedemissew247 :
አንተ ሠው ግን ጤነኛ ነህ?
2025-06-14 18:57:55
0
eore51
eore51 :
Min Podcast nw benatik
2025-06-03 13:36:26
0
nathanghirmay
𝖓𝖆𝖙𝖎🚛09✈️ :
እኔ ግን ምን ሆኜ ነው በራሴ ሃይማኖትን ምቀናው ። ጌታየ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ስለ አረከኝ ተመስገን ለሁሉ መልስ እና ትሩጋመ ያላት ንጹ የሆነ ሃይማኖት እኮነው ።
2026-03-07 05:55:46
0
adisuliverpool
addi :
ayi ortodox.....
2025-06-18 16:41:48
0
berhanutaye5
user1854239557796 :
ከጀርባ ያለው ሙዚቃ ለምን አስፈለገ ???
2025-06-04 15:40:45
0
maaaeee11
😎 :
Please muluwun video yet maggnet echilalehu🙏🙏🙏
2025-06-09 07:01:31
0
2birr582
2birr :
kale hiwot yasemalin
2025-06-01 16:46:27
0
To see more videos from user @iyasu0415, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About