@aftah_16_y.a.s: ሰይጣን መቋቋም የማይችላቸው ነገሮች! ክፉ መንፈስ እኛ ላይ ስልጣን የማይኖረው መቼ ነው! #የመናፍስት_ሴራ_ይጋለጥ #መምህር_ተስፋዬ_አበራ #ኤፍታህ_16 #የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ቤተክርስቲያን #መምህር_ግርማ_ወንድሙ #ethiopian_orthodox_tewahedo🇪🇹 #መምህር_ግርማ_ወንድሙ #copilink #shar #duet #viral #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #creatorsearchinsights
የአማርሰን 16 YAS✝®
Region: ET
Monday 19 May 2025 05:20:06 GMT
Music
Download
Comments
meron :
ሱባዬ ገብቼ እጅግ ድቅ ነገር ተደርጎልኛል እውነት ነው🥰
2025-05-19 07:23:49
882
Tsegaye Kiflu ☦️☕ :
ታዲያ አንተን እንዴት ያዘክ?
2025-05-19 09:11:17
34
Mahi :
የኔብርታት እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን🙏
2025-05-19 19:48:26
134
ዛሬስ ምን አሉ :
አምላኬ ሆይ የንስሃ ጊዜ ስጠኝ😭😭
2025-10-06 15:56:08
18
user1535818231337 :
ድንቅ መልእክት ❤❤❤
2025-05-19 06:27:34
64
ayu :
በሱባኤ የማይፈታ ችግር እና የማይደረግልን መልካም ነገር የለም እግዚአብሔር ይመስገን
2025-05-19 16:24:00
11
user1585763983221 :
አሜን አሜን አሜን
2025-05-19 07:23:38
68
ፍቅርተ የገብረኤል ልጀ :
አሜን አሜን አሜን
2025-05-19 15:33:00
8
Gebre Meskel :
አሜን አሜን አሜን
2025-05-21 09:42:22
6
kal💥✨️ :
ሱባዬ መግባት እናፍቃለው😍😍😍😍😍
2025-05-21 06:22:28
11
zelalem2119 :
ከብዙ ሰው ጋር ዝሙት ፈፅሚያለሁ ንስሀ ገብቼ በቁርባን ማግባት እችላለሁ እንዴ?
2025-06-04 03:05:31
6
sdna@16 :
ቃለህይወት ያሰማልን
2025-05-20 13:48:05
7
kal.gashew :
እንወድሀለን ወድማችን ኑርልን
2025-05-20 14:22:20
16
yab natt🐼 :
እውነት ነው አባቴ 🙏🙏🙏🥰
2025-05-20 01:48:29
11
Amlaku Nke :
ቃለ ህይወት የሰማልን መምህር
2025-06-17 04:24:05
5
A b :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏መምህር የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ ልዑል አምላክ እግዚአብሔር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-05-23 07:31:31
5
ታሪክ ወይባ ጢስ :
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!!!!
2025-05-28 07:27:36
7
Nardos :
ቃለህይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-05-19 13:39:03
26
bily :
እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛልክ
2025-05-20 18:56:35
8
Dj Rick Gym Trainer & Model :
አሜን አሜን አሜን መምህር
2025-05-28 18:58:58
5
getchwo gach :
መምህር ተስፋዬ በጣም አተን ማግኘት እፈልጋለሁ
2025-05-19 16:25:38
16
👸👩🏫👩⚕️ :
ቆይ ለምንድነው እሺ ሁሌ ሱባዔ ልገባ ስል ማይሳካልኝ ሁሌ እኮ ነው ደሞ
2025-07-08 12:01:08
7
Eyers yene :
ሁልጊዜም ስለፈጣሪ ሀያልነት ተናገር
2025-05-19 10:17:24
20
Natkum Family :
ረጅም እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥክ
2025-05-28 09:45:04
5
temesgen :
ሱባየ ገብቸ እጅግ ድንቅ ነገር ተደርጎልኛል በጣም እውነትነው እጅግ ጥሩነው
2025-05-24 08:04:21
5
To see more videos from user @aftah_16_y.a.s, please go to the Tikwm
homepage.