@meer2127:

12
12
Open In TikTok:
Region: AE
Tuesday 20 May 2025 10:17:07 GMT
2200367
316652
4091
51297

Music

Download

Comments

alemh369
Alem H :
በ እመብርሃን ፀልዩልኝ ባሌ ስለ እግዚአብሔር ምንም አያውቅም ለኔ ሲል ብቻ ነው የተጠመቀው 😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-05-20 17:48:12
565
kiyakiy21
billilee♋4444 :
በትክክል ቃለህወት ያሰማልን መምህር❤🙏❤
2025-05-20 11:17:35
952
filimon58
Filimon💊💊 :
🥰🥰ይሄን ስሰማ ማግባት አምሮኛል🥰🥰 🥰🥰እናቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም🥰🥰 🥰🥰ለኔ ያልሻትን አንቺው ስጭኝ🥰🥰
2025-05-21 13:29:19
84
tey.men
የገብረኤል ባርያ :
እግዛብሔር የተባረከ ትዳር ይስጥህ በለኝ
2025-05-21 03:28:56
145
azahelyeinatulij1
አዛሄል/Azahel ዮዳሔ :
ብንሰማውማ የት በደረስን ስክሮል ሲደረግ ተመልሰን ያው 😏 ልብ ይስጠን ብቻ
2025-05-20 20:08:15
79
nazuye4
እመበቴ የነገርኩሽን አደራሽን😰🙏 :
ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን አባታችን 🙏🙏
2025-05-20 12:33:08
81
hewanendewaza1
አንተ ያልከው ሊሆን እኔ ብዙ አሰብኩ :
ብዙ ያተረፍኩባቸው መምህር እዮብ ይመኑ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅዎት🥰🥰🥰
2025-05-20 15:27:35
39
mulye.zewdu
M❤G :
በትክክል ቃል ሂውት ያሰማልን መምህር
2025-05-20 13:25:43
56
user8598194193586
የሚካኤል ልጅ :
አሜን አሜን አሜን
2025-05-20 12:50:27
65
fricky2912
𝓚 𝐈 𝐑 𝐀 🥷🏻 :
🥰🥰 ሚስጥሩ ያልገባቸው ሞልተዋል እኮ 🥺
2025-05-22 19:06:22
15
tesf139
Samri🫅❤️ :
ተመስገን 😇 ያገባን ሁሉ ትዳራችን ባርክልን 😇🙏
2025-05-22 13:05:37
7
zemaritmekdes2
ዘማሪት መቅደስ ☦️🧕 ዘ ገብርኤል :
ትክክል አባታችን እውነት ነው ቃል ህይወት ያሰማልን እውነት 🥰🥰🥰
2025-05-20 12:34:38
47
salamgoshu618
ተስፋ እዩ ሰንቀይ ♥➕👩 :
ትክክክል
2025-05-20 15:49:36
10
devedeve79
Dw12217 :
በቸርነቱ ያበርታን ነው እንጂ
2025-05-24 09:50:15
9
elsi75090
@Elsi :
እውነት ነው አባታችን ቃለ ህይወት ይሰማልኝ
2025-05-20 15:40:55
36
onegodisgood
Hana፩፪ የክርስቶስ እስረኛ☦️ተዘከረነ እግዚኦ :
በትክክል መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን 😢
2025-05-20 14:36:12
17
21yemaryam19
@7,21 :
እውነት ነው ......ቃለህይወት ያሰማልን 🥰
2025-05-20 18:44:44
18
makizlideta2
Maki Z Lideta :
በትክክል ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለበት በጣም ጨዋ ሰዉ አክባሪ ጠንካራ ሰራተኛ ባል ስለሰጠከኝ አመሰግናለዉ ፈጣሪዬ❤
2025-05-20 19:15:26
50
henok.abebe06
henok abebe :
የኦርቶዶክስ አይን እድሜ ይስጥልን አባታችን🤣🤣🤣
2025-05-21 16:59:20
24
tigst3938
tigst :
አባቴ መምህሬ እዴት እደምውድህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-05-21 16:50:04
6
powermarry21
powermarry21 :
እግዚአብሔር ያቆይልን አባቴ.ልክ ነህ ሙሉ በሙሉ.
2025-05-20 11:36:09
21
etadalathiopia
🦅እርግቤ🕊የቡቡየ ጠባቂ ነኚ የሸዋ🤟✝️💒 :
yes🥰🥰🥰
2025-05-20 12:44:14
42
user6986696549100
Haftu :
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
2025-05-20 18:55:49
9
nonnamekkkkk
YOSEF :
እውነት ነው አባታችን ቃለ ህይወት ይሰማልኝ👌🙏
2025-06-14 05:27:56
7
mylifehaybi
qali ነኝ የአባቷ ጀግና👸💪 :
🥰🥰🥰🥰ተመሰገን አለው🙏🙏ሁሌም ፈጣሪን ያመሰግናል
2025-05-20 12:33:54
7
To see more videos from user @meer2127, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About